ለኬጂ (ቅድመ አንደኛ) ወላጆች በሙሉ፣
በ2017 ዓ.ም ለየክፍል ደረጃዎቹ (ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 3 / ከኬጂ1 እስከ ኬጂ3) በትምህርት ቢሮ የተዘጋጁትን የአዲሱ ካሪኩለም የእንግሊዝኛ ቋንቋ የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍት ከዚህ በታች ያያዝን ሲሆን ፕሪንት በማስደረግና በማስጠረዝ የልጆቻችሁን ሙሉ ስም ጽፋችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
ከተቻለ በሙሉ ቀለም (Color Print) ካልሆነም በአንድ ቀለም (Black and White) ፕሪንት ማድረግ ይቻላል።
ለኬጂ (ቅድመ አንደኛ) ወላጆች በሙሉ፣
በ2017 ዓ.ም ለየክፍል ደረጃዎቹ (ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 3 / ከኬጂ1 እስከ ኬጂ3) በትምህርት ቢሮ የተዘጋጁትን የአዲሱ ካሪኩለም የእንግሊዝኛ ቋንቋ የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍት ከዚህ በታች ያያዝን ሲሆን ፕሪንት በማስደረግና በማስጠረዝ የልጆቻችሁን ሙሉ ስም ጽፋችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
ከተቻለ በሙሉ ቀለም (Color Print) ካልሆነም በአንድ ቀለም (Black and White) ፕሪንት ማድረግ ይቻላል።
🏢ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት🏢
#ቀጥታ ስርጭት🤹♂🎤🎙📲
ጥቅምት 10, 2017ዓ.ም
የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሒደት እና አመታዊ ዕቅድ ላይ የሚደረግ ውይይት።
URGENT NOTICE TO ALL GRADE 12 STUDENTS
As per the Ministry of Education's directive and our previous notification, all students are required to select their field of study and institution. While most students have already submitted their forms to the registrar's office, those whose names are listed above and have not yet done so are granted an extension until tomorrow at 4:00 (local time) to complete their submission.
Please note that failure to comply may result in consequences for which you will be responsible.
The School Administration
Urgent Notice to all 12th grade students
👉Please print the attached PDF and fill it out with all the required information.
👉The form must be signed by your parents & submitted to the registrar office on Monday before noon.
👉Please stop by the registrar's office tomorrow before 6:00 p.m. local time if you have any questions.
We wish you all the best!
🎉🎉🎉🎉Congratulations to all parents’, teachers’ and all the school community! 🎉🎉🎉🎉
Our students are awarded today by Addis Ababa city administration Education Bureau.
We are proud of you!
🥇Bereket Markos 👏👏👏👏
🥈Merawi Mussie 👏👏👏👏
🎉Betselot Mewai 👏👏👏👏
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች:-
ነገ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ሲሆን ትምህርት የሚሰጠው በሙሉ ቀን መርሀ ግብር እስከ 9:20 ድረስ መሆኑን እንገልፃለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
🌟 Ethio National School 🌟
Wisdom Branch 1-8 Division
🏫 Official School Opening Ceremony 🏫
for 2024/25 Academic Year
🗓 Thursday, September 19, 2024 🗓
Major Events
👉Opening speech: - By Mrs. Amelework Abebe visionary founder of the school
👉Best Teachers Award 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
👉Students Award for grade 6, 8 and 12 👏👏👏👏👏👏👏👏
We wish a successful academic year for all teachers, students & the entire school community.
ውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች! የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች መረጃ በየክፍል ደረጃቸው የተለቀቀ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የመጨረሻ ተማሪዎች የክፍል ድልድል ከመሰራቱ በፊት በልጅዎ/ልጆችዎ ሙሉ ስም እና የትራንስፖርት አማራጭ ላይ በቤተሰብ በኩል የተደረገ ለውጥ ካለ ወይም በኛ መረጃ የማጠናቀር ሂደት የተፈጠረ ስህተት ካገኙ በዚህ ሊንክ በመጠቀም https://forms.office.com/r/VTS3XYUe7J በጎግል ቅፁ እርማቱን እንዲሞሉ ወይም በት/ቤቱ ሬጅስትራር በአካል በመቅረብ እስከ ነሐሴ 24 2016ዓ.ም ብቻ እንዲያስተካክሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
Читать полностью…ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት
ውድ ወላጆችና ሕጋዊ አሳዳጊዎች!
ለ2017 የትምህርት ዘመን የሚሆን ከቅድመ መደበኛ ትምህርት እስከ 12ኛ ክፍል የተማሪዎች የመጽሐፍት እደላ ማከናወናችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ መጽሐፍት እጥረት አጋጥሞን የነበረና አሁን የተረከብን ስለሆነ በዚሁ ምክንያት ያልወሰዳችሁ ወላጆች ከዛሬ ነሐሴ 17 እስከ ነሐሴ 23 2016 መረከብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👉 ለጊዜው የመጽሐፍ እደላ የሚከናወንበት ቦታ የተለመደው የሁለተኛ ደረጃ ቤተ መጻህፍት ይሆናል
👉የመጽሐፍት እደላ የሚከናወነው ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ ቀኑ 6፡00 ይሆናል፡፡
እስካሁን ክፍያ ፈጽማችሁ መጽሐፍ ያልተረከባችሁ በተለይም የ7ኛ፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ያላችሁ ወላጆች ተማሪዎቻችን በቀሪው የእረፍት ጊዜያቸው ዝግጅት ማድረግ እንዲችሉ ከላይ በተጠቀሱት ቀናቶች እንድትረከቡ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
ትምህርት ቤቱ
ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት
ውድ ወላጆች!
🧾ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ11ኛ ክፍል ተማሪዋች የክፍል ድልድል መጠናቀቁን ተከትሎ ከዛሬ ሐምሌ 18 2016 ዓ.ም ጀምሮ የመፅሐፍ ፣ የመመዝገብያና የሩብ አመቱን የት/ቤት ክፍያን በማጣመር በተማሪዎቹ ኮድ ለምዝገባ ዝግጁ ስለተደረገ እንደተለመደው በብርሀን ባንክ በኩል ክፍያ በመፈጸም ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
#AAU
ለ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ ለመማር ቅበላ ያገኛችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።
ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6/2017 ዓ.ም በየተመደባችሁበት ካምፓስ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
- የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የማደሪያ አገልግሎት ለተሰጣችሁ ብርድ ልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ መያዝ አለባችሁ፡፡
ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትኖሩ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል https://portal.aau.edu.et/NewStudent/DormitoryPlacement በመግባት ማየት ትችላላችሁ።
ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በመርካቶ፣ በላምበረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን ገልጿል።
ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ ሆኖ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች እና ዶክመንቶች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት ሰኞ ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ገለፃ (Orientation) ቅዳሜ ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ማክሰኞ ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም ይጀምራል፡፡
©tikvahuni✍
መደበኛ የወ.ተ.መ.ህ ስብሰባ አርብ ጥቅምት 1 ቀን ተከናውኗል።
1⃣ በዕለቱ ስብሰባ የትምህርት ዘመኑ የወ.ተ.መ.ህ እቅድ ፀድቋል።
2⃣ ባለፈው ስብሰባ አስተያየት የተሰጠባቸው ጉዳዮች ላይ ዝርዝር ዉይይት ተካሂዷል።
3⃣ የወላጅ ትምህርት ቤት ግንኙነት መጽሐፍ እስከአሁን በወላጆች ፎቶ ኮፒ እየተደረገ ያለበት ፍጥነት ተገምግሟል።
የኢትዮ ብሔራዊ ትምሀርት ቤት
ወ.ተ.መ.ህ
ማስታወቂያ
የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫን ይመለከታል
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር
መስከረም 2017
2. ማስታወቂያ
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር
መስከረም 2017
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ማህበረሰብ በሙሉ መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም በዓል!
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
🌟 Ethio National School 🌟
Wisdom Branch KG Division
🏫 Official School Opening Ceremony 🏫
for 2024/25 Academic Year
🗓 Thursday, September 19, 2024 🗓
Major Events
👉Opening speech: - By Mrs. Amelework Abebe visionary founder of the school
👉Best Teachers Award 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
👉Students Award for grade 6, 8 and 12 👏👏👏👏👏👏👏👏
We wish a successful academic year for all teachers, students & the entire school community.
ውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች!
የወላጆችን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት በማድረግ ከኮዬ ፈጨ የሚነሳ የተማሪ ብዛትን መሰረት ያደረገ አዲስ የትራንስፖርት መስመር ለመዘርጋት የዳሰሳ ጥናት እያደረግን ስለሆነ ለዚሁ ግብአት እንዲሆን ፍላጎት ያላችሁ ወላጆች በትምህርት ቤቱ እንግዳ መቀበያ በአካል በመቅረብ ፍላጎታችሁን እንድታሳውቁ እንጠይቃለን። ጥናቱ እደተጠናቀቀ ዉጤቱን የምናሳውቅ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
🇪🇹🇪🇹🇪🇹እንኳን ደስ አለን!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያችን በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በማራቶን ውድድር በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት አገኘች።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🤚🤚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤚🤚🤗🤗🤗
ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት
ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም
ውድ ወላጆችና ሕጋዊ አሳዳጊዎች!
ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚሆን ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል የተማሪዎች የመጽሐፍት እደላ ማከናወናችንና ከ9-12ኛ ክፍል ያለውን እንደምናሳውቅ መግለጻችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ከ9ኛ እስከ 12ኛ ከፍል መጽሐፍትን የተረከብን ስለሆነ ከሐሙስ ነሐሴ 02 ጀምሮ መረከብ የምትችሉ መሆኑን እያሰወቅን
👉 ለመውስድ ሰትመጡ የትምህርት ቤትና የመጽሐፍ ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
👉 መጽሐፍ የመቀበያ ቦታ የሁለተኛ ደረጃ ቤተ መጻህፍት ነው፡፡
👉የመጽሐፍት እደላ የሚከናወነው ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት እና ቅዳሜ አስከ ቀኑ 6፡00 ይሆናል፡፡
የት/ቤቱ አስተዳደር
Ethio National School
Highschool Graduation
🎓 Join Us for the G-12
Graduation Celebration! 🎉
🗓️ Date: July 28th(Sunday)
⏰ Time: 3:00 (local time)
Stay tuned for an unforgettable event! 🎊🎈
First Subscribe the channel then tab the invitation link below
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
https://www.youtube.com/channel/UC1qXx4UCsskX-k1I52oKhPg?sub_confirmation=1
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Live invitation Link
👇👇🌟🌟🌟💥💥💥💥👇👇
https://www.youtube.com/live/T2OA9UA4M5k?si=yrbuKySUa-wq-ol_
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Ephrem Zewdu
ENS - Situation Room
📸📸📸📸📸📸📸📸📸📸