~ይህ ቻናል፦ ፩.ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊ የዘመን አቆጣጠር ፪.ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ አለም ነገስታት ታሪክ ፫.ስለ ጥንታዊ አባቶች የስነ ፈለክ ምርምር(እውቀት) ፬.ስለ ቀመረ ፊደል ፭.እንዲሁም የተለያየ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የተገናኘ አስተማሪ ምስሎችን የምንለቅበት ቻናል ነው።