ethiopiaeth | Unsorted

Telegram-канал ethiopiaeth - Generic tube (movie centre)

-

👇👇👇👇👇👇👇👇 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ channel በአዲስ መልክ ~የ1990 ሙዚቃወችን ~ የሙዚቃ ሙሉ አልበሞች ~አዳዲስ ሙዚቃወችን ~አዳዲስ መረጃወችን ~ጥቆማ... ለ አስተያየት እና promotion ማሰራት ለምትፈልጉ @Ethiopiawiw_bot #please Leave ብለው እንዳይወጡ አስተያየት ይስጡን አስተያየትወን እንቀበላለን፡፡

Subscribe to a channel

Generic tube (movie centre)

#ውሸት #ነው #ብለው #ሊያስቡ #ይችላሉ #ግን #ይሞክሩት #ያረጋግጡ እኔ #withdrawal አድርጌበታለው፡፡
Hulepay is paying 🔥🔥🔥
Withdrawal confirmed
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !
🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

🔰 መጋበዣ ሊንክ : /channel/hulepay_official_bot?start=r0639655692


✅ Start bot ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ይቀላቀሉ
📣 @hulepay_payment
📣 @hulepay_official
ከዛን 1 ሰው ስጋብዙ 3 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr
✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

አሁን ላይ የምር እየከፈለ ነው ቶሎ ግቡ እና ስሩ፡፡
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

/channel/ephabettingtips

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟

"፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ደስ ይበላችሁ ።"
የሉቃስ ወንጌል 2:11


❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖

`እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስትስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰህ/ሽ በዓሉ የሰላም፡የፍቅር ይሁንልህ/ሽ ለአንተ/ቺ ፣ ለቤተሰቦችህ/ሽ እና ለምትወዳ/ጃቸው በሙሉ።

መልካም በዓል!

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Contact us with @petal_gift

@Gifts
✦ pictures with frame
✦ 💌gift cards (birthday, aniversary, holiday...)

@Decors
🏠 wall decoration( salon, bedroom)
🎂 birthday
❤ engagement
🎁graduation
💐anniversary
💍Wedding💌

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

LYRICS FOR THIS MUSIC
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

besama bekontr bagam begareta beshoh tekebshal beyet bekol limta
yewenzu dar mewuchaw
adalto eyetalegn yechika eshohu new yiblet yaschegeregn

anchi enjori fire meazash eyamaragn
beshoh hareg beklesh mewucha aschegeregn
ejig yasdenkal wubet tiftinash
eshoh kebezabet minew mebkelsh

neber anbesa molto bechakash bewenzu
ebab new yasfragn baletinfash merzu
kezendo keazo dinget kemiwutew
esistuan sayat new yemidenegtew

endi techenke lagegnish nafike
anchi eyelemelmsh ene endih derke
yanchi kumet siyadg yenew eyatere
angato mayetu limde hono kere ....2X

anchi enjori fire meazash eyamaragn
beshoh hareg beklesh mewucha aschegeregn
ejig yasdenkal wubet tiftinash
eshoh kebezabet minew mebkelsh

ketlku zaf lay wetesh tenteltilesh
limegeb alchalkum ketfachu fresh
warkaw tegen huno leharuru tila
siyayut yasgomejal yefresh zelela

endi techenke lagegnish nafike ....
anchi eyelemelmsh ene endih derke...
yanchi kumet siyadg yenew eyatere ...
angato mayetu limde hono kere ...2X
prep.
by Ab.. Ak...

@Ethiopiaeth
@ethiopiaeth

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

😭ባለ 50 ቢጠፋ😭

አንድ እድሜ ባለፀጋ የሆኑ ሴትዮ ባላቸዉን በሞት ከተነጠቁ ቦኋላ ኑሮ አልተስማማቸዉም

ይሄን የታዘቡ ልጆቻቸዉ አይዞሽ እማዬ በቅርብ ቀን 50 አመት የሆነዉ ባል ፈልገን እናመጣልሻለን ብለዉ አፅናንተዋቸዉ ፍለጋዉ ተጀመረ

🤔ተፈለገ
🤔ተፈለገ
🤔ተፈለገ
🤔ተፈለገ
🤔ተፈለገ
ታጣ የለም ተባለ ለእናታቸው አለመገኘቱ ሲነግሯቸው ፡
እናትዬዉ ምን ቢሉ አሪፍ ነዉ

:
"ምድረ ወሬ ሁላ፣ ለራስሽ ቢሆን ከጉድጓድ ታወጪ ነበር አሁን ማን ይሙት አንድ ባለ 50 ቢጠፋ
.
. 😳
. 😳
.
ሁለት ባለ 25 ይታጣል!

🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @funethio share to ur friends😍😘😍😘

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

ዘፈን ለመጋበዝ

ሄሎ 97.1 ነው
.
አዎ የህለቱ ተረኛ ናቲ ነኝ
.
ዘፈን ለመጋበዝ ነበር
.
ምን የሚለውን ዘፈን
.
ነይልኝ ነይልኝ የሚለውን
.
ለማን ነው ምጋብዘው
.
ለመብራት ሀይል 💡💡
@funethio

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

➨Title:- Money Heist 18 B
━━━━━━━━━
➠ Quality:- 480p HD
➠ SIZE:- 293.9 Mb
➠LANGUAGE :- Amharic

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

➨Title:- Money Heist 17 B
━━━━━━━━━
➠ Quality:- 480p HD
➠ SIZE:- 331.0 Mb
➠LANGUAGE :- Amharic

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

➨Title:- Money Heist 16 B
━━━━━━━━━
➠ Quality:- 480p HD
➠ SIZE:- 285.6 Mb
➠LANGUAGE :- Amharic
https://t.me/joinchat/AAAAAE8AsEfYwF7EPdOgsQ

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Money heist Season 4
በትርጉም ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ethiopiaeth
@Ethiopiaeth

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Money heist
Season 04
Episode 07

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Money heist
Season 04
Episode 05

የMONEY HEIST ቀጣዮቹን ክፍል ነገ እንለቃለን፡፡
Share for your friends , families , relatives and Support Us.

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Money heist
Season 04
Episode 03

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

#ውሸት #ነው #ብለው #ሊያስቡ #ይችላሉ #ግን #ይሞክሩት #ያረጋግጡ እኔ #withdrawal አድርጌበታለው፡፡
Hulepay is paying 🔥🔥🔥
Withdrawal confirmed
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !
🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

🔰 መጋበዣ ሊንክ : /channel/hulepay_official_bot?start=r0639655692


✅ Start bot ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ይቀላቀሉ
📣 @hulepay_payment
📣 @hulepay_official
ከዛን 1 ሰው ስጋብዙ 3 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr
✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

#ውሸት #ነው #ብለው #ሊያስቡ #ይችላሉ #ግን #ይሞክሩት #ያረጋግጡ እኔ #withdrawal አድርጌበታለው፡፡
Hulepay is paying 🔥🔥🔥
Withdrawal confirmed
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !
🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

🔰 መጋበዣ ሊንክ : /channel/hulepay_official_bot?start=r0639655692


✅ Start bot ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ይቀላቀሉ
📣 @hulepay_payment
📣 @hulepay_official
ከዛን 1 ሰው ስጋብዙ 3 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr
✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

"ያሳዝናል ! የኦሮሞ ሕዝብ እንደቤተ ሙከራ ነው የታየው ፤
ወደድንም ጠላንም ያለክርስቶስ የዘለዓለም ሕይወት የለም" ብፁዕ
አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ
ዋቄፈታን አስባችሁ ታውቃላችሁ ? ሺህ ዓመት ወደኋላ የሚመልስ
ወደ ድንቁርና እና ወደ ጨለማ ሕይወት የሚመልስ !
ግልጽ ነው የምንናገረው የሃይማኖት አባት ስለሆንን !ሽፋኑ ባሕል
ነው ወደ ውስጥ ገባ ብላችሁ ብታዩት ያሳዝናል ! ለክርስቶስ
የማዳን ሥራ ዕንቅፋት የሆነ ስብስብ ነው።
ግማሹ የኦሪቱን ሥርዓት ይመስላል ፤ እኛ የሐዲስ ኪዳን ልጆች ነን
የዘለዓለም ሕይወት የሚያወርሰንን የጌታን የማዳን ሥራ በዜሮ
የሚያባዛ ተግባር ነው።
ያሳዝናል ! የኦሮሞ ሕዝብ እንደቤተ ሙከራ ነው የታየው !
ይህንን እውነት የሚገልጠው ማነው ? ሊቀ ጳጳስ ነው ? ቄስ
ነው ? ሰባኪ ነው ? ሁሉም ዝም ብሏል ! ትውልዱ ግን እያለቀ
ነው !
ብዙ ምሥጢር አለ በኢሬቻ ስም የሚደረግ ! ቅድም ብያችኋለሁ
ሽፋኑ ባሕል ነው። ክርስቲያን ሆነው ይህ ነገር ሲነገራቸው
የሚቆጠቁጣቸው ራሳቸውን የሚያማቸው አሉ ! ይመማቸው !
ለምን ጭንቅላታቸው አይፈነዳም ! እኛ ምን አገባን
እውነት ነው የምንናገረው ! ወደድንም ጠላንም ያለክርስቶስ
የዘለዓለም ሕይወት የለም ፤ የዘለዓለም ሕይወት የሚሰጠው
እርሱ ነው በ፵ ቀን እና በ፹ ቀን ያገኘነውን ልጅነት በዚህ በጣዖት
አሠራር እያጣነው እንገኛለን።
ከእኛው መስቀል ይዘው ፣ ካህን ተብለው በርቱ የሚሉ አሉ ! እኔ
ብቻዬን ምንም ለውጥ ማምጣት አልችልም እናንተን ግን ይዤ
ብዙ መሥራት እችላለሁ።
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ
የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ የተዋሕዶ ሚዲያ
ማዕከል የበላይ ጠባቂና የቦርድ ሰብሳቢ በ2014 ዓ.ም ስለኢሬቻ
ከተናገሩት የተወሰደ !
ሙሉ ቪዲዮውን ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ያገኙታል !
https://youtu.be/8e4zFWacDQ8
"Nama gaddisiisa! Ummanni Oromoo akka
laaboraatooriitti ilaalama; jaalannes jibbinus
Kiristoos malee jireenyi bara baraa hin jiru"
Eebbifamaa Abune Henok, Archbishop
Wakefeta irratti yaaddee beektaa? Waggaa kuma
tokko gara wallaalummaa fi jireenya dukkanaatti
deebi'ee!
Abbaa amantii waan taaneef akka dubbannu ifaadha!
Garee hojii fayyinaa Kiristoos irratti gufuu ta'eedha.
Walakkaan isaa tartiiba Towraa fakkaata; Nuyi
ijoollee Kakuu Haaraati.Gocha hojii fayyinaa Gooftaa
baay'isuudha, inni jireenya bara baraa nuuf
dhaaludha.
baayyee hamaadha ! Ummanni Oromoo akka
laaboraatooriitti ilaalama!
Dhugaa kana eenyutu mul’isa? Lubni olaanaadhaa?
Inni lubadhaa? Inni lallabaadhaa? Hunduu callisee
jira! Dhaloonni garuu dhumaa jira!
Iccitii maqaa Ireechaatiin hojjatamu baay'eedha!
Haguuggiin aadaa akka ta'e kanaan dura sitti
himeen ture. Kiristaana waan ta’eef, yeroo kana itti
himamu kan of abaarutu jira. Isaan fayyisi! Mataan
isaanii maaliif hin dhootu! Waan wal fuudhanne
Dhugaa dubbachaa jirra! Jaallannus jibbinus
Kiristoos malee jireenyi bara baraa hin jiru; Inni
jireenya bara baraa kan kennudha.
Warri fannoo nurraa baatanii luba ofiin jedhan jiru!
Ani qofti jijjiirama fiduu hin danda'u, garuu si waliin
waan baay'ee hojjechuu nan danda'a.
Eebbifamaa Abune Henok
Waan archbishop of West RC Diocese, Wahedo
Media Center supervisor fi dura taa'aan boordii
waa'ee Irecha bara 2014 dubbatan irraa kan
fudhatame!
Viidiyoo guutuu link armaan gadii kana tuquun ni
argattu!
Via Ermias
@share_to_your_friends

@Ethiopiaeth

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

በእጅ የተሰሩ (hand made) ቆንጆ የስእልና የካርድ ስጦታወችን
👉 ለምርቃት
👉 ለልደት
👉 ለፍቅረኛወ
ከፈለጉ
....
join our channel👇👇👇
/channel/petalgifts

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

ለዘመድወ ለጓደኛወ ወይም ለፍቅረኛወ ቆንጆ ስጦታወችና ጊፍት ካርዶችን ይፈልጋሉ? Please join our channel /channel/petalgifts

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Addis Leggesse - Enjori | እንጆሪ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
@Ethiopiaeth
@Ethiopiaeth
@Ethiopiaeth

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

@Funethio
እናት ልጇን ትጠራና ለአባትህ ደውልለት እስኪ ይምጣ ብላ ወደ ጓዳ ገባች

ልጅ፦ ማሚ 4 ጊዜ ደውዬ የሆነች ሴት ነው የምታነሳው ብሎ ወደ ጨዋታው ተመለሰ


እናት፦😡 ቆይ... አሳየዋለሁ


አባት መቶ ገና ቤት ከመግባቱ ሚስቱ👋 በጥፊ

አባት፦ ምን አጠፋሁ

ሚስት፦👋 ድጋሚ በጥፊ ትመታወና ቀን ስልክህን ያነሳችው ሴት ማናት


አባት፦ ተሳስተሻል ስልኬ ቻርጅ ዘግቷል



ሚስት፦ ደሞ ትዋሻለህ ልጄ ና ና ቅድም አባትህ ጋ ስትደዉል ያነሳችው ሴት ምንድነው ያለችህ?


ልጅ፦ 👶 ያሏት ቀሪ ሂሳብ ነው አነስተኛ ነው እባክዎ ሂሳብዎን ይሙሉ ነው ያለችኝ😂😂 እማዬ

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

👴ዶ/ር: ታኬ ምን ሆነህ ነው የመጣኸው
😊ታኬ:የጀሶ እንጀራ በልቼ
👴ዶ/ር:እሺ ታኬ ስሜቱን ንገረኝ እንዴት አንዴት ነው ሚያረግህ
😊ታኬ:ያላለቀ ቤት ሳይ ሄደህ ተለጠፍ ተለጠፍ ይለኛል
መልካም ቀን
😂😂😂😂😂

🎁ሼር ካደረጉ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ ይደርሶታል
🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only At
🌼 @funethio
🌼 @funethio

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

➨Title:- Money Heist 18 A
━━━━━━━━━
➠ Quality:- 480p HD
➠ SIZE:- 278.4 Mb
➠LANGUAGE :- Amharic

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

➨Title:- Money Heist 17 A
━━━━━━━━━
➠ Quality:- 480p HD
➠ SIZE:- 275.6 Mb
➠LANGUAGE :- Amharic
https://t.me/joinchat/AAAAAE8AsEfYwF7EPdOgsQ

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

➨Title:- Money Heist 16 A
━━━━━━━━━
➠ Quality:- 480p HD
➠ SIZE:- 332.2 Mb
➠LANGUAGE :- Amharic
https://t.me/joinchat/AAAAAE8AsEfYwF7EPdOgsQ

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Money heist

Season 04
Episode 08
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ፡፡ የቻናሌ ተከታዮች ዛሬ Money heist S04
episode 06, 07 እና 08 እለቅላቸዋለሁ፡፡

Money heist S04
episode 06

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Money heist Season 4
Episode 04

Читать полностью…

Generic tube (movie centre)

Money heist Seson 04
EPisode 02

Читать полностью…
Subscribe to a channel