👉 ስለኢትዮጵያ ዝም አንልም! 👉 ስለ መጽሐፈ ሄኖክና ጥንታዊ ስለሆኑ የአባቶቻችን ጥበብና ሥልጣኔ፣ 👉 ስለተሠወሩት ዘጠኝ የኢትዮጵያ ፒራሚዶችና የተሰወሩ የቴክኖሎጂ ከተማዎች፣ 👉 ስለተሰወሩ ቤተመንግሥቶችና በኪሩቤልና በሱራፌል ታንጸው ስለተሠወሩ ውቅር አብያተክርስቲያናት እንናገራለን። 👉 የኢትዮጵያን ትንሣኤ እናበስራለን!!! ✔ @ethiopica21 ላይ ተቀላቀሉን!!!