ethiopiquesmusic | Unsorted

Telegram-канал ethiopiquesmusic - Ethiopiques 🎼

1022

የኢትዩጲያ ጣፋጭ ሙዚቃ

Subscribe to a channel

Ethiopiques 🎼

ቴዎድሮስ ምትኩ -የቴዲ ስሜት


ይህ አልበም ድንቅ ቅንብር ነው ሶስት የታተመ ሲሆን መጀመሪያ በካሴት በመቀጠልም በሲዲ የታተመ አልበም ነው።

እዚህ አለበም ላይ አሻራቸውን ያሳረፉ እንደ አበጋዙ ክብረወርቅ ሺዎታ በኪቦርድ እንዲሁም በፕሮዲውሰርነት፣ ሄኖክ ተመስገን በቤዝ ጊታር እና አቶ አማን አድነው የ AIT ባለቤት በኤክስኪዩቲቭ ፕሮዲውሰርነት ለአድማጭ መብቃት የቻለ ነው።

ይሁን እና ሁሉም በ1990 ጀምሮ እትሞቹ በወቅቱ በሰሜን አሜሪካ ሀገር ብቻ በስፋት ይገኙ ነበር።

ይህ አልበም ቅንብር ልክ እንደ ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ሙዚቃዎች አለም አቀፍ የኢትዮ ጃዝ ስልት ያላቸው እና በድንቅ ሁኔታ የተቀናበረ እጅግ በሚገርም የድምፅ ጥራት የተቀዳ ነው።

ይሄንን አልበም ለማዳመጥ 50 ♥ ይደረግ በተጨማሪም ለምናደርገው የሙዚቃ መረጃ አስተዋፆ ማበረታቻ ይህ ቻናል ወደ ሌሎች ጓደኛ፣ ዘመድ፣ ወዳጅ ሁሉ ሼር አድርጉ የተለያዩ ሙዚቃዎችን በቀጣይ እንለቃለን።

@cassettemusiq

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

እማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ በ98 አመት እድሜያቸው አርፈዋል 💔

ብቻቸውን በምንኩስና የኖሩ ጥቁር እና ነጭ ለብሰው ፒያኖ ከጎናቸው አድርገው በሙዚቃ አጨዋወታቸው የኢትዮጲያን የሙዚቃ ስልት ረጅም መንገድ ያስጓዙ፣ ለአለም እንደ ቤቶቨን ያስተዋወቁ እናት ናቸው የማይደገም አሻራን ያስተላለፉ ድንቅ ሙዚቃ አቀናባሪ ጣፋጭ ቃና ያለው እንደ ኬክ የሚጣፍጥ ልስልስ የሚል ሙዚቃዎቻቸው ለዘላለም እናደምጣለን እናመሰግናለን።

ሙዚቃቸውን እንጋብዛለን

@ethiopiquesmusic
@cassettemusiq

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

❤️🙌❤️

https://youtu.be/tkXU8TJECCk

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

ካሴት ድንቅ ስብስብ ይዘንላችሁ ቀርበናል

ከ15 አመት በፊት ጋዜጠኛ መስታወት አራጋው ካደረገቻቸው ቃለመጥይቅ ውስጥ እየመረጥን ሳይቆራረጥ እንደነበረ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

Subscribe በማድረግ መከታተል እንዳትረሱ👇
https://www.youtube.com/channel/UC47dUuZqa1liKzb_iHUsdQA

@cassettemusiq

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

https://youtu.be/_mcEa5isuAs

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂ 'አንድ ኢትዮጲያ' አልበም ይህንን ይመስላል፣ ይህ አልበም የጂጂ ስንተኛ አልበም ነው? በስንት አመተምህረትስ ወጣ?

Mp3 ሙዚቃዎቹን @cassettemusiq ያድምጡ 💜

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

ኢትዮጲክስ 20 እናደምጣለን 👂

ፀደኒያ ገብረማርቆስ፣ ሚካኤል በላይነህ፣ ጌታቸው መኩሪያ ሳክስፎን፣ ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ እና ጋሽ ባህታ ገብረህይወት ተሳትፈውበታል።👌

ይህ አልበም እጅግ ለስለስ ያለ ነው እና ቆንጆ ረፋድን ታሳልፉበታላችሁ።

Join @Ethiopiquesmusic to listen

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

አስቴር አወቀ ከ46 አመት አመት በፊት በታንጎ ሙዚቃ የታተመ የሸክላ አልበም እንደነበራት ታውቃላችሁ?

አሁን ባለንበት ዘመን ይህ አንድ ሸክላ ሙዚቃ በትንሹ ከ50,000ብር በላይ እንደሚሸጥ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

የዚህን ሸክላ አልበም ሙዚቃ ኦሪጅናሉን እዚህ በMp3 መልክ እናስደምጣችሁ?

ይሄንን ሸክላ ለማዳመጥ ፔጃችንን/ቻናላችንን ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር አድርጉ በመቀጠልም 50 ሰው ♥ ካደረገ ሙዚቃውን እናዳምጣለን፣ ይህንን የምናደርገው እኛ ለምናቀርበው መረጃ ምን ያህል ሰው እንደሚከታተል ለማወቅ ወዳጅነታችንን ለማጠናከር ነው እና ሼር በማድረግ ለሌሎች አድርሱ ♥

@cassettemusiq

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

አሊ ቢራ የ1984 አልበም ከኢትዮ ስታር ባንድ ጋር ይህንን የመሰለ ምርጥ አልበም አቅርበውልናል

እዚህ አልበም ላይ ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ እና ጌታቸው ተካ ተካተውበታል ትወዱታላችሁ

https://youtu.be/FA5Rf4G2Tks

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

https://www.youtube.com/watch?v=4m9lKnbeQLA

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

የሮፍናን አዲሱ አልበም "VI" ስድስት ተለቋል

Mp3 ሙዚቃዎቹን ከራሱ ከሮፍናን ቴሌግራም ቻናል ላይ ያወረድን እና ኮፒራይት ጥያቄ ስለማያስነሳ ሙሉ mp3 አልበሙን ለቀናል አድምጡ

T.me//cassettemusiq
T.me//cassettemusiq
T.me//cassettemusiq
T.me//cassettemusiq
T.me//cassettemusiq

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

💜 እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 💜

መልካም በአል ይሁንላችሁ 🤲

@cassettemusiq

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

የቻቺ ታደሰ ሙሉ አልበም ዛሬ ይለቀቃል ዝግጁ ናችሁ?

Link: https://youtube.com/channel/UC47dUuZqa1liKzb_iHUsdQA

@cassettemusiq

Читать полностью…

Ethiopiques 🎼

የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ተወዳጅ ሙዚቃዎች እና የህይወት ታሪኩን በትንሹ እየዳሰስን ሙዚቃዎቹን እናጣጥማለን።

በኢትዮጲያ ታሪክ የመጀመሪያውን የኦሮሚኛ ተወዳጅ አልበም ያሳተመው አሊ ቢራ ነው።

ሌላም ቆንጆ ቆንጆ ታሪኮችን እና ሙዚቃ እናዳምጣለን ♥

@soundbomb1

Читать полностью…
Subscribe to a channel