አዲስ የሞተር ስፖርት ሻምፒዮና በመጨረሻ ደርሷል! ክህሎታቸውን ለማሳየት ከጓጉ 40 በላይ ተወዳዳሪዎች የሚያሳዩትን ኃይለኛ ፉክክር ይታደሙ። በሙዚቃ መዝናኛ፣ የመኪና ትርኢቶች፣ ምግብ እና መጠጦች እና ሌሎችም አጓጊ ትዕይንቶችን አጅበን አምጥተንሎታል። መጋቢት 25 ቀን በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ላይ ይህ ዝግጅት እንዳያመልጥዎ እርግጠኛ ይሁኑ። ሊንኩን በመከተል ወይንም በ+251909841480 በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ.
Addis Motor Sport Championship has finally arrived! Buckle up for one of the fiercest rivalries featuring more than 40 racers eager to show their skills. Packed with music entertainment, exciting car shows, food and drinks, and so much more. Make sure you don’t miss out on this event on April 3rd at Kilinto Industrial Park. call for more information.
0909841480 / 0966785035
0960395616 / 0910040853
Brought to you Addis Ababa Motor Sport Association @ethiocar
Plate Number Robbery: There is a new number plate hijacking trend. Hi-jackers follow you to a parking lot, after you leave your vehicle, they remove your number plate and wait. When u come back and drive off, they follow you. They then overtake you, displaying your number plate out of their window as if you just lost it and they want to give it back to you.
When you stop to get your number plate back, guns come out and they take the car. Maybe even take you and your car. It's a very well rehearsed and organised plan and everything happens very quickly. Other motorists may not be aware of what is happening as you stop the car yourself. Pls alert others to this danger!!! Don't keep these news. Spread it
የ3 አመት ህፃን የደፈረው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ ነዋሪነቱ ሳንጃ ከተማ ቀበሌ 01 የሆነው የ42 ዓመት ጎልማሳ በጋሸው በላይ የ3 አመት ህፃን መድፈሩን የታች አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት ገልጿል።
ግለሰቡ ወ/ሮ ሚሚ አበበ መኖሪያ ቤት ተገኝቶ የግል ተበዳይ የሆነችውን የ3 ዓመት ህፃን አስቴር አይቸውን በመድፈሩ የታች አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት በ20 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል።
የታች አርማጭሆ ወረዳ ወላጆች ልጆቻቸው በጥንቃቄ መያዝ እና መቆጣጠር እንዳለባቸው፤ ለማያውቁት ሰው ልጃቸውን አምነው መስጠት እንደሌለባቸው መልዕክት አስተላልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Race Day is Here
AAMSA's First City Circuit Race is here! See y'all Sunday, January 24th at Mexico Square at 8AM in the morning.
#AAMSACityCircuit
From tomorrow onwards there are new communication regulations.
All calls are recorded
All phone call recordings saved
WhatsApp is monitored
Twitter is monitored
Facebook is monitored
All social media and forums are monitored
Inform those who do not know.
Your devices are connected to ministry systems.
Take care not to send unnecessary messages
Inform your children, Relatives and friends about this to take care
Don't forward any posts or videos etc., you receive regarding politics/present situation about Government/PM etc.
Police have put out a notification termed ..Cyber Crime ... and action will be taken...just don't delete ...
Inform your friends & others too.
Writing or forwarding any msg on any political & religious debate is an offence now....arrest without warrant...
This is very serious, plz let it be known to all our groups and individual members as group admin can b in deep trouble.
Take care not to send unnecessary messages.
Inform everyone about this to take care.
Please share it; it's very much true. Groups please be careful.
Don't miss it!!
April 3/2021. @ Kilinto industrial Park
Brought to you Addis Ababa Motor Sport Association
@Ethiocar
// THIS SUNDAY //
Mexico // City Circuit
After the unwanted postponing of the event, the date has now been set for Mexico // City Circuit.
March 14 2021
Proudly Presented by Ethiopian Motorsport Association
Powered by Drive Addis
የዛሬ ሳምንት እሁድ ጥር 16 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እሰክ ቀኑ 7:00 በሜክሲኮ፣አዲስ አበባ የሚካሔደው የመኪና ውድድር እንዳያመልጣችሁ!
Race Day is Here
AAMSA's First City Circuit Race is here! See y'all Sunday, January 24th at Mexico Square at 8AM in the morning.
#AAMSACityCircuit @ethiocar
መንግስት ይድረስልን!
“መኪኖቻችን በወደብ ላይ እያሉ ጨረታ ወጥቶባቸዋል!” - መኪና አስመጪዎች
መንግሥት ያገለገሉ መኪናዎችን ለማስመጣት በሰጠው የ6 ወር ጊዜ መሠረት መኪና ያስመጡ መኪና አስመጪዎች በኮቪድ 19 መከሰትና በመርከብ ላይ በደረሰ የተፈጥሮ አደጋ የጊዜ ገደቡ በመጓተቱ ምክንያት ዛሬ በገንዘብ ሚኒስቴር አካባቢ ግርግር መፍጠራቸው ተሰማ፡፡
150 የሚሆኑት መኪና አስመጪዎች ከ180 በላይ መኪኖች እንደተያዙባቸው በመናገር መኪኖቹ በመታገዳቸው ምክንያት ከ6 እስከ 20 ቢሊየን ብር ድረስ የሚጠጋ ኪሳራ ሊያጋጥም ይችላል ብለዋል፡፡
ኮቪድ 19 መከሰቱን ተከትሎ በተፈጠረ የመጓጓዣ ችግር ከውጭ ግዢ የፈፀምንባቸው መኪኖቻችን እጃችን ሳይገቡ በጨረታ ሊሸጡብን ነው ሲሉ መኪና አስመጪዎች መንግስት እንዲደርስላቸው ተማፀኑ።
አዳማ ጉምሩክ ከህግ አግባብ ውጪ በመኪኖቻችን ላይ ጨረታ አውጥቶ ባዶ እጃችንን ሊያስቀረን ነው ያሉት አስመጪዎቹ፤ መኪኖቹ ግዢ የተፈፀመባቸው ኮቪድ 19 የተከሰተ ሰሞን ቢሆንም ውቅቱ በፈጠረው ችግር ምክንያት መኪኖቹን በጊዜ አጓጉዘን መረከብ አልቻልንም ይላሉ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከውጭ ተገዝተው ለሚገቡ ዕቃዎች አዋጅ ጠቅሶ የማጓጓዣ ጊዜው ለ6 ወር እንዲራዘም የፈቀደ ቢሆንም ጊዜ እንዲራዘምላቸው ከተጠቀሱት ውስጥ የመኪና አስመጪዎች ጉዳይ አልተካተተም በሚል አዳማ ጉምሩክ በመኪኖቻችን ላይ ጨረታ አውጥቶ ሊሸጥብን ነው ሲሉ አማርረዋል። አስመጪዎቹ አክለውም፤ የቅንጦት እቃ ለሚባሉት ለውስኪና ቼኮሌት አስመጪዎች የስድስት ወር ማራዘሚያ፤ተጠቃሚ ሲሆኑ ከ60 በመቶ በላይ ለስራ የሚውሉ መኪኖቻችን ግን በጨረታ ሊሸጡብን ነው ሲሉ አማርረዋል።
ኮቪድ 19 ቀነሰ ተብሎ ወደብ ስራ በጀመረበት ጊዜ መኪኖቻችንን ለማጓጓዝ ጥረት ብናደርግም በቅርቡ አገራችን ላይ በተከሰተው ችግር ምክንያት መከላከያ የራሱን መኪኖች ቅድሚያ ሰጥቶ ማጓጓዝ በመጀመሩና የእኛ ወደ ኋላ በመቅረቱ አሁን ለተጋረጠብን ችግር ተዳርገናል ብለዋል። እስካሁንም በውጭ፣ በወደብ ላይና በአገር ውስጥ የሚገኙ ከ7ቢ.ብር በላይ የወጣባቸው ከ5 ሺህ መኪኖች በላይ እንዳሉ የገለፁት አስመጪዎቹ፣ መንግስት እነዚህ መኪኖች በሰላም ለአስመጪዎቹ ቢገቡ ቀረጥና የስራ ግብርን ጨምሮ ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያገኝ ቢሆንም አሁን በደረሰው ችግርና መጉላላት መንግስትም ከላይ የተገለፀውን ገንዘብ ያጣል፤ እኛም ከእነ ልጆቻችን ጎዳና ላይ መውደቃችን ነው ሲሉ መንግስት እንዲደርስላቸው ተማፅነዋል፡፡
የኛ ጉዳይ የሚመለከተው ገንዘብ ሚኒስቴር በመሆኑ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴን አነጋገረናል በማለት የገለፁት አስመጪዎቹ፣ እሳቸው ጉዳዩን በአስተዳደር በኩል እናየዋለን የሚል ቀና ምላሽና ተስፋ ቢሰጡንም አዳማ ጉምሩክ ግን ሰኞ ጨረታውን የሚከፍት በመሆኑ መኪኖቻችንን መዘረፋችን ነው ብለዋል።
የሀገሪቱ የበላይ ስልጣ ባቤት የሆነው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ6 ወር ይራዘም ብሎ የሰጠው ትዕዛዝ እንዲፈፀምልንና ግዢ የፈፀምንባቸው መኪኖቻችንን እንድንረከብ መንግስትን እንጠይቃለን ሲሉ ተማፅነዋል
ዒድ ሙባረክ!
عيد مبارك
እንኳን ለ1,441ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን!
ውድ ቤተሰቦቻችን በዓሉን ስናከብር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የምንወስዳቸውን አስፈላጊ #የጥንቃቄ እርምጃዎችን እየወሰድን እንዲሆን አደራ ለማለት እንወዳለን!
عيد مبارك
መልካም በዓል ይሁንልን!
Tikvah-Ethiopia Family!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Dear subscribes we are happy to inform you that we have broaden our channel to other social media plat forms go and subscribe to our you tube channel in which you will see all of our contents that we post here plus lots more like interviews completions and so much more so yall go and subscribe
Читать полностью…