ethiosattv | Unsorted

Telegram-канал ethiosattv - Ethiosat

4581

Ethiopian TV Platform

Subscribe to a channel

Ethiosat

ውድ ኢትዮሳት ተመካቾች!
የኢትዮጵያ ልጆች, ጄቲቪ እና ሌሎችም ስርጭት የተቋረጠው ቻናሎቹ ራሳቸው ባጋጠማቸው ችግር መሆኑን እና ለማስተካከል ጥረት እየተደረገ መሆኑን እየገለፅን እስኪስተካከል በትእግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን::

Читать полностью…

Ethiosat

ለልጅ ዕዳ አዲስ ፊልም ዛሬ ረቡዕ የካቲት24 ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በሶደሬ ሳተላይት ቲቪ!

Читать полностью…

Ethiosat

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአድዋ ድል መታሰቢያ 125ኛ አመት አደረሰን!!

Читать полностью…

Ethiosat

አሻም አሻም!

አሻም ቲቪ ወደኢትዮሳት ተመልሷል!

11105 | 45000 | ሆሪዞንታል
.
.
.
ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያውያን!
#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite.

Читать полностью…

Ethiosat

Marcil TV

በቅርብ ቀን በኢትዮሳት ስርጭቱን ይጀምራል፡፡

Читать полностью…

Ethiosat

ወላይታ ቲቪ በኢትዮሳት!
በቅርብ ቀን!

Читать полностью…

Ethiosat

አዲስ ነገር!
አሻም ቲቪ በቅርብ ቀን ወደ ኢትዮሳት ይመለሳል!

Читать полностью…

Ethiosat

ሆፕ ቻናል ኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስትያን እየተዘጋጀ የሚተላለፈው የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮሳት ስርጭቱን ጀምሯል።

ፍሪኩዌንሲ ፡ 11165
ሲምቦል ሬት፡ 45000
ፖላራይዜሽን: ሆሪዞንታል

Читать полностью…

Ethiosat

Bilal TV (BST)
Confirmed!!
Coming soon!!!
11165 | 45000 | H

Читать полностью…

Ethiosat

ተወዳጁ ቃና ቲቪ በኢትዮሳት መደበኛ ስርጭቱን ጀምሯል!

ፍሪኩዌንሲ 11545
ሲምቦል ሬት 30000
ፖላራይዜሽን፡ ሆሪዞንታል

ያስታውሱ፥ ቃና ቲቪን በኤስዲም ሆነ ኤችዲ ዲኮደሮች መመልከት ይችላሉ። የኢትዮሳት ቤተሰብ ከሆኑ ፍሪኩዌንሲውን ድጋሚ ስካን ማድረግ ብቻ!

አዲስ ከሆኑ ደግሞ፥ በኢትዮሳት ስልጠና ያገኙ ወይም ባካባቢዎ የሚገኙ ሁነኛ ቴክኒሻኖች ይጥሩና ይቀላቀሉን።

ጉዞው ይቀጥላል! በቅርብ ቀን ሌሎች አዳዲስ እና ነባር የሃገራችን እና ዓለማቀፍ ቻናሎችን ይጠብቁ።

#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትይጵያ #ሳቴላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite

Читать полностью…

Ethiosat

የOBS ስርጭት ፍሪኩዌንሲ ተቀይሯል!!

OBS HD
11165 | 45000 | Horizontal ላይ ስካን ያድርጉ!!

Читать полностью…

Ethiosat

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ!!

መልካም በዓል።

Читать полностью…

Ethiosat

👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿
የኢትዮሳት ቴክኒሻኖች ውድድር - የአዲስአበባ ተሸላሚዎች ፋይንደራቸውን ተረክበዋል:: ሌሎች ከተሞች ለሚገኙት ደግሞ መላክ ጀረናል::

Читать полностью…

Ethiosat

የሃገራችን ቻናሎች ወደኢትዮሳት የሚያደርጉትን ሽግግር ተከትሎ፤ እያንዳንዱ የሳተላይት ዲሽ ቴክኒሻን በሃላፊነት በያካባቢው የሚገኙ የቴሌቪዥን ተመልካቾችን ስለ ሽህግግሩ የሚያሳውቁበት፥ ጥራት ያለው የዲሽ ማዞር ስራን በመስራት እና ደምበኞችን በማርካት የሽግግሩን ሂደት የሚደግፉበ ወቅት ነው። ከ60በላይ ቻናሎችን የያዜውን ኢትዮሳትን ለተመልካቾች ለማቅረብ ዝግጁ የሆኑ በኢትዮሳት የሰለጠኑ ወይም ባቅራቢያዎ የሚገኙ ሁነኛ ቴክኒሻኖችን ጠርተው ዲሽዎን ወደኢትዮሳት ያዙሩ!

#የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይት #የሳተላይትመድረክ

Читать полностью…

Ethiosat

አሁን EOTC MK ስርጭቱን ጀምሯል!
ፍሪኩዌንሲ: 11105 | ሲምቦል ሬት: 45000 | ፖላራይዜሽን: ሆሪዞንታል

ጉዞው ይቀጥላል!! 💪🏿💪🏿
ኢትዮሳት - የኢትዮጵያውን!!

Читать полностью…

Ethiosat

በቅርብ ቀን በኢትዮሳት
ካቶሊክ ቲቪ ኢትዮጵያ ስርጭት ይጀምራል::
.
.
.
#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite.

Читать полностью…

Ethiosat

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአድዋ ድል መታሰቢያ 125ኛ አመት አደረሰን!!

Читать полностью…

Ethiosat

ወላይታ ቲቪ ስርጭት ጀምሯል!

11165 | 45000| ሆሪዞንታል
ስካን ያድርጉ!
.
.
.
ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያውያን!
#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite.

Читать полностью…

Ethiosat

ማርሲል ቲቪ
ስርጭት ጀመረ!
11165 | 45000 | ሆሪዞንታል
.
.
.
ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያውያን!
#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite

Читать полностью…

Ethiosat

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ቴሌቪዥን በኢትዮሳት ስርጭቱን ጀምሯል።

ፍሪኩዌንሲ፡ 11165
ሲምቦል ሬት፡ 45000
ፖላራይዜሽን፡ ሆሪዞንታል

ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያውያን!

Читать полностью…

Ethiosat

የኢትዮሳት የመጀመሪያው ኢስላማዊ ቻናል፥ ቢላል ቲቪ ስርጭት ጀምሯል!

11165 | 45000 | ሆሪዞንታል

Читать полностью…

Ethiosat

የተረጋገጠ!!
በቀጣይ አጭር ቀናት ኢትዮሳትን የሚቀላቀሉ አዲስ እና ነባር ቻናሎች!

Читать полностью…

Ethiosat

Hope Channel
Confirmed!!
Coming soon!!!
11165 | 45000 | H

ተጨማሪ ቻናሎችን በቅርቡ ይጠብቁ:: 💪🏿💪🏿

Читать полностью…

Ethiosat

የሬዲዮ ቻናሎቻችን በኢትዮሳት ስርጭታቸውን ጀመሩ!
✅ፋና አፍ ኤም
✅ፋና ራዲዮ
✅ባህርዳር ኤፍኤም
✅ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
✅የኢትዮጵያ ብሄራዊ ራዲዮ
✅አማራ ራዲዮ
✅ኦቢኤን ራዲዮ
✅ኦቢኤን የትምህርት ራዲዮ

ሌሎቹንም በቅርብ ቀን ይጠብቁ!

ስርጭቱን ለማግኘት
የሚከተሉትን ፍሪኩዌንሲዎች ስካን ያድርጉ::
11105
11165

በመቀጠልም ወደ ዋናው ስክሪን በመመለስ ሪሞትዎ ላይ TV/R የምትለዋን ቁልፍ በመጫን የቲቪ ና ራዲዮ ፕሮግራሞችን እያቀያየሩ መከታተል ይችላሉ!

ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያውያን!!!

Читать полностью…

Ethiosat

ቃና ቲቪ የሙከራ ስርጭቱን በ በኢትዮሳት ጀምሯል!

11545 | 30000 | ሆሪዞንታል

በኤስዲ ዲኮደሮችም ይሰራል!!

Читать полностью…

Ethiosat

OBS በኢትዮሳት ስርጭቱን ጀምሯል!!

OBS HD
11105 | 45000 | Horizontal.

Читать полностью…

Ethiosat

BBC
CNN
ALJAZEERA

በኢትዮሳት!!!
10985 | H | 45000

Читать полностью…

Ethiosat

ትናንት ከደረሱን መረጃዎች!
የኢትዮሳት ቤተሰብ የሆነው ወንድማችን ሰራዊት ከትናንት በስቲያ 15 ዲሾችን ከቀኑ 5 እስከ ምሽት 12.20 ወደኢትዮሳት አዙሮ አስደምሞናል!! በርታ አምበሳው!!

እስኪ ሌሎቻችሁም @ethiosat251 ላይ ፎቶዎችን ሼር አድርጉን 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

Читать полностью…

Ethiosat

ሶደሬ ቲቪ!
አዳዲስ ፊልሞችን በየጊዜው ማቅረቡን እንደቀጠለ ነው።
ለዛሬ ሳቅና ለቅሶ እና ሁለት ዱርዬ የተሰኙ ሃገርኛ ፊልሞች በሶደሬ ቲቪ በጥራት ንድትመለከቱ ጋበዝናችሁ!

Читать полностью…

Ethiosat

EOTC MK
በቅርብ ቀን በኢትዮሳት!!

ተጨማሪ እና አዳዲስ መረጃዎች እንደደረሰን እናቀርባለን::

Читать полностью…
Subscribe to a channel