ethiosattv | Unsorted

Telegram-канал ethiosattv - Ethiosat

4581

Ethiopian TV Platform

Subscribe to a channel

Ethiosat

እነዚህን 5 ቀላል መንገዶች በመከተል ዲኮደርዎትን በድጋሚ ስካን በማድረግ ከ20 በላይ የሚሆኑ አዳዲስ ቻናሎችን ያግኙ።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ተጨማሪ ገቢ እያገኙ ህልሞችን እውን ያድርጉ መላው ሀገሪቷን ለመሸፈን የቀረን 30% ብቻ ነው። ዛሬውኑ ወጥተው የቀሩትን ደንበኞች የኛ ያድርጓቸው፡፡ ይሳካል!

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች!!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው
የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያ

ዝግጅቱን አጠናቆ በቅርቡ ወደ ኢትዮሳት በድጋሚ ይቀላቀላል!

በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን!!

ተጨማሪ መረጃዎችን በቅርቡ እናሳውቃለን!!

Читать полностью…

Ethiosat

አዳዲስ እና በይዘታቸው ለየት ያሉ ቻናሎች ወደ ኢትዮሳት እንደተካተቱ ያውቁ ኖሯል? ደምበኛዎት ዲኮደሮቻቸውን በየጊዜው ስካን እንዲያደርጉ በማማከር የእነዚህ አዳዲስ ቻናሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጉ።

እንደገና ስካን እንዲያደርጉ በማስታወስ ባቀረብንላቸው ከ20 በላይ ቻናሎች ይደስቱ።

ኢትዮሳት የእናንተ ሳተላይት።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

የሀገሪቷ 70% ኢትዮሳትን እየተመለከተ ይገኛል፣ አሁን ሁሉም ቤት ለመግባት 30% ብቻ ይቀረናል። ብርቱ ስራችሁን በመቀጠል ሁሉም ቤት ማስገባታችሁን ቀጥሉበት። ወዳጅዎት የኢትየሳት የዲሽ ባለሞያተኞች ማህበርን ዛሬ እንዲቀላቀል ያድርጉ!

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮሳት በሀገሪቷ ላይ ባፋጣኝ በማደግ ላይ የሚገኝ የነፃ የቴሌቪዥን መድረክ ነው፣ የአገልግሎታችን ትልቁ ክፍል ነፃ መሆኑ ነው። እናንተም በሙያችሁ ከጥንካሬ ወደ ላቀ ጥንካሬ አብረን እንደግ።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ደምበኞቻችንን ለማስደሰት በየቀኑ አዳዲስ ቻናሎችን እንጨምራለን፣ እናንተም በየእለቱ በምትሰጡት አገልግሎት ይደሰታሉ፡፡ ያስታውሱ አዳዲስ ቻናሎች ማለት እደገት ማለት ነው አብረን እንደግ። ጓደኞችዎት የቴክኒሻን ማህበራችንን ዛሬ እንዲቀላቀሉ ያድርጉ!

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

የእርስዎ ታታሪነት እና ቆራጥነት 70% የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች የኢትዮሳት ፕሮግራሞችን እንዲመለከቱ እንዳደረጋቸው ያውቃሉ? ይህ አስገራሚ ስኬት ነው ፡፡

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

የኢትዮሳት የመዝናኛ ፕሮግራሞችን ለኢትዮጵያዊያን በማድረስ የሚያስደንቅ ስራ ለሰሩት ባለሞያተኞቻችን ምስጋና እናቀርባለን!
አብረን ብዙ ደስተኛ ቤተሰቦችን እናፈራለን!
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች

እኖይንቲንግ ቲቪ
ቤተል ሚራክል
ሀረሪ ቲቪ
ቃላዋዲ
አራራ ቲቪ
ክራይስት አርሚ ስርጭት ጀምረዋል

11605|45000| ሆሪዞንታል
ስካን ያድርጉ!
.
.
.
ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያን!
#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite.

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮጵያዊያን ወደ ኢትዮሳት በመቀየር ላይ የሚገኙት በእናንተ ጥራት እና ችሎታ በተሞላችሁ ባለሙያተኞቻችን ነው። ደምበኞቻችን አለማቀፍ ደረጃቸዉን በጠበቁ መዝናኛዎች የሚደስቱት በእናንተ ምክንያት ነው! ለታታሪነታችሁ በጣም እናመሰግናለን!
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

የዲሽ ሰራተኞች ያውቃሉ? እንግዲያውስ ወደ ቻናላችን ይጋብዙዋቸው። ኢትዮሳትን ከ70% የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ወደ 100% ለማድረስ በሙያው የዳበሩ ሰራተኞችን እንፈልጋለን!
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች
ኑር አል-ሁዳ ቲቪ ስርጭት ጀምሯል!

11545| 30000| ሆሪዞንታል
ስካን ያድርጉ!
.
.
.
ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያን!
#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite.

Читать полностью…

Ethiosat

ደምበኞች ለምን ወደ ኢትዮሳት መቀየር አለባቸው?

በአብዛኛው የሃገሪቷ ክፍል ውስጥ የሚገኙ ተመልካቾቻችንን ከሚስቡ ባህል ላይ ያተኮሩ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ትምህርታዊ፣ ሃይማኖታዊ እንዲሁም የመዝናኛ ፕሮግራሞች ቻናላችን ላይ ይገኛሉ። ደምበኛዎት ወደ ኢትዮሳት እንዲቀይሩ ዛሬውኑ ያማክሯቸው።
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ከ70% በላይ የሚሆኑ ኢትዮጽያን ቤተሰቦች በኢትዮሳት እየተዝናኑ ነው። እኛ ደሞ ውድ ደምበኞቻችን እንዲደሰቱባቸው ተጨማሪ ከ100 በላይ አዳዲስ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎች አክለናል። 30% ለመድረስ ጊዜው አሁን ነው፣ የኢትዮሳት ቤተሰብ አባል ስለሆኑ እናመሰግናለን።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች
የአሜሪካ ድምፅ
ስርጭት ጀምሯል!

11605| 45000| ሆሪዞንታል
ስካን ያድርጉ!
.
.
.
ጉዞው ይቀጥላል!

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች
አፍሪካ ቲቪ ስርጭት ጀምሯል!

11605| 45000| ሆሪዞንታል.
ስካን ያድርጉ!
.
.
.
ጉዞው ይቀጥላል!

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ምስጋና ለእናንተ ይሁንና 70% የሚሆነው የአገራችን ህዝብ ጥራት ባለው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተደሰተ ይገኛል፡፡ ወደፊት የሚቀጥለው ብርቱ ስራዎት እና ቁርጠኝነትዎ ወደ 100% እንድንደርስ ያደርገናል፡፡ #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

የኢትዮሳት አገልግሎትን ወደ 100% የኢትዮጵያውያን ቤቶች ለማድረስ በየቀኑ እየቀረብን እንገኛለን ፡፡ ስለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን!

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ተመራጭ የመሆን ሚስጥሩ ሁሌም የተመረጠውን ማቅረብ ነው። ኢትዮሳት በኢትዮጵያ የሚገኝ ትልቁ ነፃ የቴሌቪዝን መድረክ ነው። የተሻለ ሆነን እንገኝ ደምበኞቻችንን በአላማ እናገልግል።
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

የቴሌግራም የዲሽ ባለሞያተኞች ማህበረሰባችንን በመቀላቀል ጓደኛዎት ይጠቀማል ብለው ያስባሉ? እንግዲያውስ የቻናላችንን ሊንክ በመላክ ቀድመው እንዲገኙ ይርዷቸው፡
https://t.me/joinchat/Rn9rxjSP-j_iHh6r

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Telegram

Читать полностью…

Ethiosat

አፍሪካ በአፋጣኝ በማደግ ላይ የሚገኝ የቴሌቪዥን ገባያ ያለው ሲሆን ኢትዮጵያ ባፋጣኝ በማደግ ላይ የምትገኝ ሀገር ናት። ምስጋና ለእናንተ ኢትዮሳትን የተመረጠ ለማድረግ ላሳያችሁን ቁርጠኝነት ከወገባችን ዝቅ ብለን ልናመሰግን እንወዳለን!

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች
ጂሰስ ወንደርፉል እና
ሄቨን ቲቪ ስርጭት ጀምረዋል!

11605|45000| ሆሪዞንታል
ስካን ያድርጉ!
.
.
.
ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያን!
#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite.

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች
የኢትዮሳትን ረጅም ጉዞ ዲኮደርዎትን ስካን በማረግ አብረውን ይጓዙ።
ሪሞትዎትን ብቻ በመጠቀም እንዴት ስካን እንደሚያደርጉ ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ!
11105,45000 ሆሪዞንታል
11165,45000 ሆሪዞንታል
11605,45000 ሆሪዞንታል
11545,30000 ሆሪዞንታል

ጉዞው ይቀጥላል!
ኢትዮሳት የኢትዮጵያን!
#ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite.

Читать полностью…

Ethiosat

እነሆ አዲስ ፍሪኩዌንሲ!
ቃል በገባነው መሰረት አዳዲስ ቻናሎችን ከአዲስ ፍሪኩዌንሲ ጋር!

ፍሪኩዌንሲ - 11605
ፖለራይዜሽን - ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት - 45ዐዐዐ

በመጠቀም በSD እና HD ዲኮደር አዳዲስ ቻናሎችን ያግኙ!
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ምስጋና በሙያው ለዳበሩ የዲሽ ሰራተኞቻችን ኢትዮሳት በአሁኑ ሰዓት በአፋጣኝ በማደግ ላይ ይገኛል! በእናንተ ብርታት በርካታ ኢትዮጵያኖች የኢትዮሳት ልዩነትን እያጣጣሙ ነው!
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ጥራት ባለው መንገድ እና ሙያዊ በሆነ አጋልግሎታችሁ ኢትዩሳትን ከ70% በላይ የኢትዮጽያን ቤተሰቦች ቤት እንዲደርስ ስላረጋችሁ እናመሰግናለን! የኢትዮሳት ቤተሰብን አብረን እናሳድግ!
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ለውጡ በእርስዎ ነው። በሙያው የዳበሩት ቴክኒሻኖቻችንን ልናመሰግን እንወዳለን፣ ኢትዮሳት በአሁኑ ሰዓት በ70% የኢትዮጵያ ቤቶች ዉስጥ ባሉት ተመልካቾች አማካኝነት በአፍሪካ የቴሌቪዥን ገበያ ላይ በአፋጣኝ በማደግ ላይ ይገኛል። ደምበኛዎት ተወዳጁን ኢትዮሳትን እንዲመርጥ በማገዝ ተደራሽነቱን እናስፋ።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ምስጋና ለእርስዎ! ኢትዮሳት በአሁኑ ሰዓት በአፍሪካ ውስጥ በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል፣ ከ100 በላይ አዳዲስ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎች እንዲሁም በየቀኑ የምንጨምራቸውን አዳዲስ ቻናሎችን ጨምሮ ወደ ኢትዮሳት አዳዲስ ቤተስቦችን ለማግኘት እንደ ዛሬ ጥሩ ቀን የለም፡፡
የኢትዮሳት የለውጥ አካል ይሁኑ!
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች!!
በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩት እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የቀረቡት

✅ አፍሪካ ቲቪ1
✅ አል-ሱናህ ቲቪ
✅ ዳዕዋ ቲቪ
✅ ሀሚልታን ቲቪ
✅ ሐሪማ ቲቪ
✅ ጄይሉ ቲቪ
✅ ሚንበር ቲቪ
✅ ኑር አል-ሁዳ ቲቪ
✅ የበረካ ልጆች ቲቪ
✅ ዛውያ ቲቪ

ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው በቅርቡ ኢትዮሳትን ይቀላቀላሉ!

በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን!!

ተጨማሪ መረጃዎችን በቅርቡ እናሳውቃእን!!

Читать полностью…
Subscribe to a channel