ethiosattv | Unsorted

Telegram-канал ethiosattv - Ethiosat

4581

Ethiopian TV Platform

Subscribe to a channel

Ethiosat

የብሮድካስተሮችን ድንቅ የሀገርኛ ይዘት ያላቸውን ኘሮግራሞች ከሁሉም ኢትዮጵያዊን ቤቶች ጋር እንድናገናኝ ይርዱን። በእርስዎ ቁርጠኝነት ይህን ማድረግ ይቻለናል።

Читать полностью…

Ethiosat

100% ኢትዮጵያውያን ከኢትዮሳት ጋር ለማገናኘት በቁርጠኛ የሚሰራው የአሸናፊው ቡድን አባል ነዎት።

Читать полностью…

Ethiosat

100% ኢትዮጵያዊያኖችን ከተመረጡ የቲቪ ቻናሎች ጋር ለማገናኘት ቆርጦ የሚሰራ ቡድን አባል በመሆናችሁ ትኮራላችሁ? ከኮሩ 🙌🏽 ያስቀምጡልን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

የኢትዮሳት ቴክኒሻን ሆነው ሲመዘገቡ፣ 100% ኢትዮጵያን ቤቶችን ለማገናኘት ቆርጦ እሚሰራ ሳተላይት ጋር ነው የተመዘገቡት። ትክክለኛውን ምርጫ መርጠዋል። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ክ ኢትዮሳት፣ የኢትዮጵያ ሳተላይት በሀገሪቷ የሚገኙ ቤቶች ጋር ግንኙነቱን ለማስፋት አጋሮች ሲፈልግ፣ እናንተን አገኘ።

አብረን በመሆን የሀገሪቱን የእይታ ደስታን በቀለማት እናስውበዋለን።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ተመረጡ ሃገርኛ ዜና እና መዝናኛዎች ለማቅረብ ኢትዮሳት በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። እርስዎ ቻናሎቻችንን በሁሉም ኢትዮጵያኖች ቤት በማድረስ ያግዙን።

ወዳጆችዎትን ይሄን ማህበራችንን እንዲቀላቀሉ ያበረታቷቸው።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

1ዐዐ% ኢትዮጵያውያን ከኢትዮሳት አገልግሎቶች ጋር እያገናኙ በመሆንዎ ምን ይሰማዎታል? #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ለደንበኞቻችን በምንሰጠው ጥራትን የተሞላ አገልግሎት በአሁኑ ሰዐት ካሉ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን መድረኮች አንደኝነታችንን እናስጠብቃለን።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

አዳዲስ የጨመርናቸው ቻናሎች ተመልካች ይፈልጋሉ የእናንተ ጥንካሬ እና ቁርጠኝነት ይህን እውን ማድረግ ይችላሉ። ጓደኛዎት የዲሽ ባለሞያተኛ ማህበራችንን እንዲቀላቀል በማድረግ አብረን እንድናድግ ያግዙን።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 🎉 🎇 እያልን ዘመኑ የጤና፣ የብልፅግና እንዲሁም የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

Читать полностью…

Ethiosat

70% የሚሆኑ ኢትዮጵያኖችን ከተመራጭ የሀገር ዉስጥ የዜና እና የመዝናኛ ፕሮግራሞች ጋር አገናኝታችኋል። የተቀሩትን 30% ያግዟቸው።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው እና ከ100 በላይ ቻናሎች ካለው ኢትዮሳት ጋር ቀሪውን 30% ኢትዮጵያውያንን ያገናኙ።

ተመራጭ የኢትዮሳት ባለሙያተኛቸው ይሁኑ።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

እነዚህን 5 ቀላል መንገዶች በመከተል ዲኮደርዎትን በድጋሚ ስካን በማድረግ ከ20 በላይ የሚሆኑ አዳዲስ ቻናሎችን ያግኙ።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

በኢትዮሳት የሚቀርቡትን የሃገርኛ መዝናኛዎች ከሃበሻ መልክ እና ባህል ጋር ለኢትዮጵያኖች ከቤታቸው ምቾት እንዲያገኙ ያግዟቸው።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

በኢትዮሳት ብቻ የሚተላለፉትን አዳዲስ እና ሃገራዊ ይዘት ያላቸውን ቻናሎች ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ የምስል ጥራት እንዲያገኙ የእናንተ የባለሙያተኞቻችን ሚና በጣም ከፍ ያለ ነው።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮሳት ብሮድካስተሮች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ተመልካቾች ጋር እንዲደርሱ ለማድረግ በቁርጠኛ ይሰራል፣ የእናንተ የባለሙያተኞች ድርሻ ሂደቱን ለኢትዮጵያውያን እንከን የለሽ ማድረግ ነው።

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮሳት በቁርጠኝነት ሀገርኛ ይዘት ያለቸውን ፕሮግራሞች የሚያቀርብ ብቸኛው መድረክ ነው። ከ18000 ባለሞያተኞች አንዱ ይሁኑ።

Читать полностью…

Ethiosat

ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ የሀገርኛ መዘናኛዎችን ለማድረስ ቆርጠን የተነሳን ሳተላይታ ነን፣ ይሄንን እውን ለማድረግ ሌሎች ወደ ኢትዮሳት እዲያዞሩ ያድርጉ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮሳትን ብቸኛው እና ተወዳጅ የሳተላይት ምርጫ እንዲሆን የምታሳዩት ቁርጠኝነት በኢትዮጵያን ቤቶች ውስጥ ድብርትን ቀንሶ ደስታ እንዲበዛ አድርጓል። ወዳጅ ቤተሰብዎት የቴክኒሻን ማህበራችንን እንዲቀላቀሉ ያድርጉ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

በኢትዮሳት፣ ደምበኞቻችን ለየት ያለ የመዝናኛ አለም እንዲኖራቸው እና እናንተ ባለሞያተኞቻችን በመላው የሀገሪቷ ክፍል ስራ እንዲኖራችሁ አስደናቂ ነገሮችን ይደረጋሉ።

እርስዎም ለየት ያለ ስራ መስራታችሁን ቀጥሉበት።
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ብቸኛ የኢትዮጵያ ሳተላይት እንደመሆናችን በየጊዜው ከሚቀየረው የተመልካች ፍላጎት ጋር አብረን መሄድ አለብን። ከእናንተ ሙያዊ እርዳታ እና ታታሪነት ጋር ሁሉንም ኢትዮጵያኖች ማገናኘት እንችላለን።

ወዳጅ ዘመድዎትን ይሄንን ማህበር እንዲቀላቀሉ ይጋብዟቸው 100% እንድንደርስ ያግዙን።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮሳትን ተመራጭ ለማድረግ በምታሳዩት ቁርጠኝነት የሀገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎች በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛሉ። መልካም ስራውን ይቀጥሉበት።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

የእናንተ ብርቱ ስራ ከ70% በላይ ኢትዮጵያኖች ሀገርኛ ዜና እና መዝናኛ እንዲመለከቱ እንዳደረገ ያውቁ ኖሯል? ሁሉም የኢትዮጵያን ቤቶች እንድናገናኝ ጓደኛ እና ቤተሰቦቻችሁን ማህበራችንን ያቀላቅሏቸሉ።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ላሳያችሁን ታታሪነት እናመሰግናለን። ለሀገራችን እሚያስደስቱ የሀገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎች እንድናቀርብ እረድታችሁናል። የሀሳብ መስጫ ውስጥ 👋🏽 ያስቀምጡልን።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮጵያኖች የሚወዷቸው ሃገርኛ ዜና እና መዝናኛ እንዳያመልጣቸው ምክንያት ይሁኑ። የሚመርጡት የኢትየሳት ቴክኒሻን ይሁኑ።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮጵያኖች አስደሳች እና አዲስ የኢትዮሳት ቻናሎችን እንዲያገኙ ለመርዳት ከባለሟያተኞቻችን አንዱ ይሁኑ። ችሎታችሁ የተመረጡ የሃገርኛ መዝናኛዎችን እንዲያገኙ ያደርጋቸዋል።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ሁሌም አዳዲስ ነገር ያለዉ ኢትዮሳት ለብርቱ ስራችሁ ሊያመሰግናችሁ ይወዳል። አሁንም ማሸነፋችሁን ቀጥሉበት።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ኢትዮጵያኖችን ከ20 በላይ አዳዲስ ቻናሎች ጋር ያገናኟቸው፣ የተመረጡ የሃገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎችን በኢትዮሳት፣ ተመራጭ ሳተላይት ከብዙ ምርጫ ከብዙ መዝናኛ ጋር።

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…

Ethiosat

ደምበኞችን በሚያገኙበት ጊዜ የcovid-19 የጥንቃቄ መንገዶችን ፈፅሞ እንዳይረሱ። ማህበራዊ ርቀትን ይጠብቁ እንዲሁም እጆትን ሳኒታይዝ ማድረግ እንዳይዘነጉ፡፡ ንቁ እና ጠንቃቃ እንድንሆን የሚጠይቁን ፈታኝ ጊዜያቶች ላይ ነን እራሳችንን እንጠብቅ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

Читать полностью…
Subscribe to a channel