🗣️Cats በባለፎ በExchange ያላወጣቹ ሰዎች ካላቹ በOnchian ለማውጣት ስታስቡ ይሄን ሀሳብ መረዳት አለባቹ
🚨10k Cats - 1$ ነው
🚨100k Cats - 10$ነው
በOnchian ለማውጣት ደሞ 0.2ton fee የጠየቁት
🚨0.2Ton - 1.05$ አካባቢ ነው.
🗣️So 10k-25k የሰራቹ ሰዎች ባታወጡት ተመራጭ ነው Even ከBotኡ ከወጣ በኃላ እራሱ Ton space ውስጥ ስለምገብ ሌላ Ton fee ያስፈልጋል ማለት ነው ::
🚨ትንሽ ዋጋው ከጨምረ ብታወጡት አሪፍ ነው 🚨
React👍
@dailicryptoo
@dailicryptoo
Cats non custodial withdraw ማድረግ ተጀምሯል አሁን ያላችሁን ቶክን ወደ tonspace እና tonkeeper መላክ ትችላላችሁ
Читать полностью…Paidwork ላይ ከ video እና ከ game ውጭ Ethiopia ውስጥ አይሰራም vpn አብርታቹህ ብትሞክሩም አይሰራም አብርታቹህ ስትሞክሩም እባካቹህ vpn አጥፋ ይላል ።
ይህም የሆነው በproxy ምክንያት ነው proxy ለመጥለፍ ውይንም hack ለማረግ ደሞ ለvpn app ብር ያስፈልጋል ። እኛም ብዚህ ዙሪያ ጥናት reaserch አርገን proxy አጥፍተን ሌሎችስርዎችን ለማሰራት እንሞክራለን
Major 80% Token ለCommunity እንደሚሰጡ ተናግረዋል🔥
November ላይ ሊስት ይደረጋል💯
@dailicryptoo
@dailicryptoo
ምንም አይነት listing date የማይጠብቅ video በማየትና game በመጫወት ብቻ $ ምንሰራበት app ሊለቀቅ ነው ሞቅ ሞቅ አርጉት
Читать полностью…Snapshot ምንድነው?
snapshot ማለት በአጭሩ አንድ project ላይ የሰበሰባችሁትን coins ወደ token የመቀየር ሂደት ነዉ :
The Process:
1. Timing : መጀመሪያ የairdropፑ አዘጋጆች snapshot'ቱ የሚወስድበትን ጊዜና, መቼ የሚለውን ይመርጣሉ
2. Eligiblity criteria: የተጠቃሚዉን balance እና wallet address በመመልከት ይህ ተጠቃሚ የኤርድሮፑን criteria ያሟላል አያሟላም የሚለዉን ያጣራል
ለምሳሌ : ምን ያህል token አለዉ, ምን ያህል activities አጠናቋል , community' ቸዉ join አድርጓል አላደረገም የሚሉትን አጣርቶ ይወስናል....
3. Allocation Calculation: የኤርድሮፑ ባለቤቶች ምን ያህል coins ወደ ምን ያህል token መቀየር አለበት የሚለዉን ይወስናሉ
ለምሳሌ: አንድ user 100.000 coins ካለዉ እነሱ 3 ዜሮዎችን ማስወገድ ከፈለጉ ያገኛችሁትን coin በ0.001 ያበዙታል ማለት ነዉ so 100 token ታገኛላችሁ ማለት ነዉ
4. distribution : ይህን ሁሉ ነገር ከተደረገ በኋላ ለእያንዳንዱ eligible user የሚደርሰዉን token distrbute ያደርጋሉ ነገር ግን ሁሉም user እኩል አይደርሰውም.
ለምሳሌ: በlevel 'ችሁ , በጨረሳችሁት tasks ብዛት እና በሌሎች አንዳንድ airdropኡ ላይ በሚገኙ mission አሰራራር... ትለያያላችሁ
@dailicryptoo
@dailicryptoo
Doctorxን ያልጀመራቹ ሰዎች ስላላቹ ሙሉ Stepኡን በፎቶ ማለት በScreenshot የማሳያቹ ይሆናል maybe ትላንት የለቀኩላቹ ቪዲዮ ትልቅ Size ነው ያለው ከ65Mb+ ነው በካርድ ለምትጠቀሙ ትንሽ ይከብዳል.
@dailicryptoo
@dailicryptoo
ትዝ ይላቿል SUI coin ግዙ ስላቹ 1.2$ ነበር የዛኔ🔥 አሁን 2.3$ ሊገባ ነው
ገና በድምብ መጨመሩም አይቀርም
የገዛቹት ሰዎች🔥
@dailicryptoo
@dailicryptoo
🚨እስከ October 18 ካልገባቹ 32 DRX በሰዓት ባቻ ነው Mine የምታረጉት አሁን 32DRX ነው በሰዓት Mine እየረገ ዋለው በቶሎ ለመክፈት ሞክሩ
🗣እና የቪዲዮ Size ትንሽ የበዛ ይመስለኛል ግን አንዴ ሙሉ ማብራሪያ ልስጣቹ ብዬ ነው👍
✅አሁን ፈጥናችሁ እድላችሁን ሞክሩ ሌላ ላይ list እየጠበቃችሁ ይሄ ደሞ ወድያውኑ ton የሚሰጣችሁ እንዳያመልጣችሁ ነግሪያችኋለው
✅ለመጀመር👉 /channel/the_capybara_meme_bot/start?startapp=fc924dc38ba38f9a1f0495a61c3c765f
#Major
እየጠበኩነበር - እና እዚህ ነው! ቡድናችን የፕሮጀክቱን tokenomics ከእርስዎ ጋር በማካፈል በጣም ደስ ብሎናል። እዚህ ይሆናል፡-
80% ለማህበረሰብ:
– 60% ወደ አሁኑ ተጫዋቾች ይሄዳል
- 20% የሚሆነው ለወደፊቱ የማህበረሰብ ማበረታቻዎች፣ ለእርሻ እና ለአዳዲስ ደረጃዎች ነው።
20% ግብይት እና ልማት
– ለግብይት እንቅስቃሴዎች፣ለወደፊት እድገት የተመደበ፣ ዋናው ክፍል ለ10-ወር የማረፊያ ጊዜ ተገዢ ነው።
🪙 ተዘጋጅ! ህዳር በጣም ሞቃት ይሆናል!
🗣️እንዲ ሲሉ በቴሌግራም ቻናላቸው ላይ አጋርተዋል እየወገጥን ወገን
እንደ Notcoin እና Dogs ባይሆን እንኳን አሪፍ Project ነው.
እየወገጥን እንጂ ቤተሰብ.
@dailicryptoo
@dailicryptoo
PAID WORK ይባላል VIDEO በማየት ብቻ ምርጥ ብር መስራት ትችላላችሁ
✅ Video በማየት
✅ Game በመጫወት
ብቻ dollar ማግኘት ትችላላችሁ
PLAYSTORE ላይ ማውረድ ትችላላቹህ 👉
https://www.paidwork.com/?r=eyuelendalew
✅ በሰፊው በ voice እንሰራለን።
Step 4,5,6
4️⃣Nickname አስገቡ 2 ፊደል 2 ቁጥር
5️⃣Who Invite you ፥ jo13
6️⃣ከዛ ጨርሳቹ Mine ማረግ ብቻ
Doctorx በጣም ገራሚ የApplication Airdrop ነው የቴሌግራም ቦት እራሱ አይደለም Just Appኡን በማውረድ Mine ማረግ ትችላላቹ በቪዲዮ ለማሳየት ስለሚከብድ በSs የምናሳያቹ ይሆናል
Some React🔥👍
🍅TOMARKET DAILY COMBO
📆DATE: 11,10,2024
3 TAP TOMATO
3 TAP THE TREE
እንደሚታወቀው Oct 31 ሊስት ይደረጋል ወጥራቹ ስሩ
@dailicryptoo
@dailicryptoo
ሁሉም የBlum YouTube codes
Title: Bitcoin Rainbow Chart?
➡️Answer: SOBLUM
Title: Token Burning: How and Why It
Happens
➡️Answer: ONFIRE
Title: How to Memecoin?
➡️Answer: MEMEBLUM
Title: Play track & type track name
➡️Answer: Blum - Big City Life
Title: Pre-Market Trading?
➡Answer: Wowblum
Title: Doxxing? What's that?
➡Answer: NODOXXING
Title: Liquidity Pools Guide
➡Answer: BLUMERSSS
Title: Say No to Rug Pull!
➡Answer: SUPERBLUM
Title: What are Telegram Mini Apps?
➡Answer: CRYPTOBLUM
Title: Navigating Crypto
➡️Answer: HEYBLUM
Title: Secure your Crypto!
➡Answer: BEST PROJECT EVER
Title: How to analyze crypto
➡Answer: VALUE
Title: Forks Explained
➡Answer: GO GET
@dailicryptoo
@dailicryptoo