ethiotechs | Unsorted

Telegram-канал ethiotechs - ኢትዮ Techs™

811

🌐 Ethio tech™ 🌐 ✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 https://t.me/ethio_techs_gruop ✅Apps💽 📱 ✅Games🎮 ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @wende19 እና @WenduTech

Subscribe to a channel

ኢትዮ Techs™

🚩 X Empire off-chain Claim Process ወደ  🍤 EBI Exchange

✔️ KYC Verification ሙሉ በሙሉ አያስፈልግም

🍤 EBI Exchange: https://ebi.xyz/i/TKLGYIGB

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

🔘 Mr. Buckista ከ 1$ ጀምሮ ማውጣት ምትችሉበት ምርጥ ቦት ነው

🔻 አንድ ሰው ስታስገቡ 0.25 ይሰጣችኋል ይሆ ማለት በ 4 ሰው ብቻ 1$ Nice project ሙሉ አሰራሩ ማወቅ ምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ 👉 @esamxcriss

📌 ሙሉ አሰራሩን ሳታውቁ እዳጀምሩ ምንም አታገኙም Mr Buckista Bot - 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/officialMrBuckista_bot?start=6108212288

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

1. በመጀመሪያ tap tap በማድረግ ብቻ TON ይሸልማሉ

2. list ሊደረግ 41 ነው የቀረው

3. ብዙ ሰው eligal አልሆኑም ማለትም 3 millon ተጠቃሚ 300 ሺ ነው eligal የሆኑት so ብዙ የማግኘት አድል ይኖረናል

4. የራሱ Exchange አለው እናም የሰራንውን አሁን withdraw ይቻላል

5. የሰራንው withdraw አድርገን stake በማድረግ ወደ ሌላ list ይርተደረገ token መቀየር
ግን burn አድርገን ነው

ሌላ ጥያቄ ካላችሁ comment
Eligal አድረራረግ እንድንሰራላችሁ reaction አሳዩን

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

#DOGE COIN BOT

FAMILY አዲስ የ doge coin bot አጊኝተናል

✅ ይህ ቦት affiliated የሆኑ telegram channel ኦችን join በማድረግ doge coin የሚሰጥ ነው

✅ ነገር ግን legit መሆኑ አልተረጋገጠም እኔም 290 doge coin withdraw አዝዣለው

✅ እንደኔ ሀሳብ legit ነው ብየ ነው ማስብ ምክንያቱም ወደ ፈለጋቸሁት wallet withdraw ማረግ ይችላል

✅ በ October 30 ደሞ mine ያቆማል

👉 ሰፍ ያለ መረጃ በ voice እንሰራለን

ለመጀመር
/channel/DOGE_trustwallet_airdrop_v5bot?start=6007165976

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

እውነት ለመናገር ከ ቴሌግራም PROJECT ከሆኑት እንደ NOTCOIN , DOGS , MAJOR , NOT PIXEL እና LOST DOGS ውጪ ያሉ AIRDROPOCH ተስፋ አስቆራጭ ናቸው


🚀 አብዛኞቹ PAY & EARN ናቸው ከፍላቹ ነው AIRDROP ምሰሩት ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ብዙ ሰው INVITE ያረጉ ብቻ ብዙ AIRDROP የሚያገኙ እየሆኑ ነው

👎እንደ CATIZEN የመሳሰሉት ክፍያ ያዩ ሲሆን
👎እንደ CATS , X EMPIRE እና HAMSTER ደግሞ ሰው የጋበዙት ነው ያዩት


እስቲ በ AIRDROP ተስፋ የቆረጠ አለ
?

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

PEPE ላልሰራቹ ይህ ምርጥ ኤርድሮፕ ነው በ usdt ነው ሚከፍላቹ አሰራሩ እንደ pepe ነው

/channel/UEEx_Miner_bot/UEB_Miner_Bot?startapp=kBNoWEHfEAAWbefwR66

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

🗣️ትላንት ማታ ላይ $X እንዴት ወደ Wallet, Bitget እና ወደ Okx እንዴት Deposite እንደሚደረግ አሳይተናቹ ነበር
🚨ግን Family የናንተን መጎዳት ስለማንፈልግ ወደ እነዚህ Deposite ባታረጉ እንመክራቿለ
1⃣Okx ላይ ካስገባቹ ትንሽ ቆይቶ ይሄ Fund ከየት ነው የመጣው መረጃ አቅርቡ ይላል የኔ Account አሁን እንደዛ ብሎኝ ምንም ማንቀሳቀስ አልችልም So Okx ይቅርባቹ::
2⃣Wallet ደሞ ሁሉም ሰዎ የሚያቀው ይመስለኛል Busy ይሆናል በዛ ሰዓት ዋጋው ሊቀንስ ይችላል So እሱም ይቅርባቹ::

Bitget, Bybit ተጠቀሙ እነሱ ምርጥ ናቸው

@dailicryptoo
@dailicryptoo

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

ወደ Okx Deposit አደራረግ

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

አንዱ በስህተት ለ charity ከሰጠ ቡሃላ ሲጨንቀው 😂

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

ቢዙ ሊጆች ሳያዎቁ Select charity ነክተው የ $X ቶከናቸውን እያጡ ነው ተጠንቀቁ Family❕

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

የ roba ቀብር ላይ መገኘት ምትፈልጉ dm me 😂


ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት roba

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

ለCharity በስህተት ደጉሞ ከማጣት ይሄ በስንት ጠዐሙ እውነት❤️

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

100K $X x 0.0004 = 40$😒 በPremarket ዋጋ እኔ አሁንም ልንገራቹ የቴሌግራም Airdrop ማቆም አለብን የApp እና የWebsite Airdrop ነው ሰዓቱ⏰

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

Claim $X on Wallet now!

You will automatically receive $X on the listing date — October 24th.

Investments in crypto are risky. Claiming X to Wallet might not be available in certain jurisdictions. This communication is not meant for residents of the United Kingdom.

Wallet $Xን በኔ Claim አርጉ እያለ ነው Binance የማይገባ ከሆነ በምድን Claim ልታረጉ አሳባቹ👇👇👇

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

እኔ ደግሞ 700 million pph phase 1 ላይ ሰርቻለው chil phase 500 million pph ከዛ ግን ይህን ሰጡኝ

❤️0.5 ቶን ከፍያለው
❤️200 ⭐ invest አድርጌያለው
❤️0.1 ቶን donate አድርጌያለው
❤️Wallet connect አድርጌያለው
❤️TG premium ተጠቃሚ ነኝ
❤️10 ሰው ጋብዣለው

እና በቂህ ነው ብላቹ ታስባላቹ👇👇👇

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

በዚህ ቪዲዮ መሰረት መስራት ትችላላችሁ

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

አንዳንዴ Low end የሆነ ስልክ መያዝ ይለው Benefit😂😂 ምንም ሳለቀው ነው ከ3 በላይ💪

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

ከዚህ በፊት ስለዚህ airdrop ተናግረናል ግን ሰው ችላ አያለው ነው ብትጀምሩት አሪፍ ነው ስለዚህ airdrop ትንሽ ሰፋ አድርገን አንለቃለን

To join👇 /channel/onus_tap_tap_tap_bot/join?startapp=1733683371684

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

1 ሚሊዮን Major = 50000 Star
50000 Star = 750 ዶላር

እኔ እንደማስበው Major አሪፉ Airdrop ይሆናል 🪙🌟 የሚጠብቁትን ዋጋ ፃፉ👇👇

@dailicryptoo
@dailicryptoo

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

https://youtu.be/XaAypz28U0k

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

በአዲስ አበባ ከተማ ከጥቅምት 9 እስከ 30 ድረስ አዲስ ሃይል ለማገናኘትና በመልሶ ግንባታ በመሳሰሉት  ምክንያቶች የኤሌክትሪክ ሃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

ዛሬ በREFI AIRDROP ዙርያ በሰፊው የምናይ ይሆናል

Get ready 🤝

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

$x Bitget claim አደራረግ full step

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

$X በWallet Claim አደራረግ Step✅

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

X empire
1️⃣Deposite እስከ October 23 ማስተካከል አለባቹ በፈለጋቹት መንገድ Onchain ወይም Offchain መርጣቹ
2️⃣October 24 Listing Date ነው ማለት ነው🎉

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

Guys ይሄ ማለት ለጌሙ ብቁ አይደላቹም ማለት Token ለመሰጠት ብቁ አይደላቹም ማለት ነው በደምብ አልሰራቹም😒

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

የ 4-3-3ቱ አድሚን Roba 47 ሚሊየን X Token ሳያውቅ ይህን ነክቶ አጥቷል

ቢያንስ 5,000$ ማለት ነው = 700,000 ብር

RIP ⚰️

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

ተሳስቶ ይሄን የነካ ቶክኑ ኮንታ ይገባለታል

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

😳0.5 Ton ላልከፈሉ ሰዎች ምንም አልሰጠም መሰለኝ አረ ግን ግፍ ነው የሰሩት እውነት ምን አስበው ነው🤔
እስኪ ሳከፍሉ የሰጣቹ ካላቹ👇👇

Читать полностью…

ኢትዮ Techs™

በእርግጥ በድምብ አልሰራሁትም ግን ያው 0.5 Ton ከፍያልው 1.7 Billion PPH ብቻ ነበር የነበረኝ I Hope ሁላቹምበደምብ እንደሚሰጣቹ ካልሆነ ግን ጉድ ተሰርተናል Premarket ላይ 0.0004 ነበር ዋጋው😢

Читать полностью…
Subscribe to a channel