🤑የ X Empire አዲስ ፕሮጀክት ነው እንዳያመልጣችሁ ቤተሰብ 🤑
➡️zoo ይሰኛል ይህን ኤርድሮፕ ጀምሩት በስፋት የምንመለስበት ይሆናል ።l
➡️በስፉት እየተሰራጨ ነው ። የ x empier ባለቤት አዲስ ነገር ጠብቁ ማለቱ የሚታወስ ነው
🎮 አጨዋወቱ
➡️Zoo Token እራሱን ነው ምትሰበስቡት እሱን ለማግኘት ደሞ
➡️ የ Plus ምልክቱን ትነኩ እና ለእንሥሣዎቹ zoo መገንባት ነው ከዛ በኋላ zoo Token ይሰጣችዋል በተጨማሪም Boost ማረግ ትችላላቹ
⬇️ለመጀመር 🔗😃
Zoo_Story_bot_game
@dailycryptuЧитать полностью…
Doctor x ኮኔክት ያደረጋቹ ወደ xportal ዋሌት እየገባነው
እንዲሁም wallet connect ማድረጊያ አማራጩን አጥፍተውታል
ልክ እኔ ቅድም ኮኔክት አድርጌ እንደጨረስኩ ተርፌያለው 😁😁Читать полностью…
🪙Games ላይ Swipe coin ውስጥ ገብታቹ አዲሱን Achievement Collect አድርጉ። swipe ስታደርጉ Gift box ስትመጣ ንኳት።
Читать полностью…የ WEBSITE AIRDROP
GRASS ይባላል ከዚህ በፍት Season 1 የነበር ሲሆን አሁን ደሞ SEASON 2 ተጀምፘል
✅ በስልክ በ KIWI APP ወይም በ MISIS ነው ሚሰራ
✅ በ CHROME አይሰራም በ Pc ግን ይሰራል
✅ ትንሽ ውስብስብ ነው በ Video እናብራራለን
✅ Rigester ለማረግ
START
ዛሬ የ WEBSITE AIRDROP ምንጀምር ይሆናል ።
በትንሹ ከ 50-100 dollar ትሰራላቹህ በ invite ምንም አይሰጥም wifi ውይም data ብቻ ነው ሚፈልግ።
✅ እስከዛ በ photo እንደምታዩት አይነት kiwi ምተለዋን app አውርዱ
BTC all time high መንካቱን ተከትሎ Binance ለ 1 ሰው 1 Bitcoin አሸላሚ የሚያደርግ ጨዋታ አምጥተዋል
73,750 ሰው ሲደርስ ይጀምራል, አሁን 23k ሰው አከባቢ ተመዝግቧል
ተቀላቀሉ👉https://safu.im/BFJZAeLb
DOCTOR X ወደ Wallet በአብዛኛው ገብቷል
ያልገባላቹ በትግስት ጠብቁ
ሌላው ደሞ DRX ወደ Wallet የገባው 25% ብቻ ነው
ለሁሉም እኩል በሰራው ልክ ጠቀንሶ ነው የገባው ስለዚ ምንም ለውጥ የለውም ዋጋውን ከፋ ለማድረግ ታስቦ ሊሆን ይችላል
ለምሳሌ እኔ 172,000 ነበረኝ
Invite ያረኳቸው ሰዎች KYC ስላልጨረሱ 158,000 ሆነ ከዛ 25% ሁኖ ወደ Wallet ገባ ያ ማለት 39500 ማለት ነው።
የነበራቹህን በ0.25 ስታባዙት 25% ይሆናል ማለት ነው።
ጥሩ እንዲሆን መመኘት ነው እንግዲ🙏
➡️የዛሬው Zoo Riddle Code
🟢Riddle Of the day
🟣Answer ➡️ Crocodile
📌 ፅሁፉን ስትነኩት ለራሱ copy ይሆናል ✌️
🚨 ይህ Project ትላንት የተጀመረ ነው ፤ Early መጀመር ደግሞ ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ትረዳላችሁ ብዬ አስባለው 🍸
ለመጀመር ➡️ 𝗭𝗼𝗼_𝗦𝘁𝗼𝗿𝘆_𝗕𝗼𝘁_𝗚𝗮𝗺𝗲
Chill Guy ላይ Wallet Connect ማረግ ተጀምሯል !
Wallet Connect ለማድረግ Phantom wallet ያስፈልጋችኋል።
እስካሁን ካልጀመራችሁት ሊጠናቀቅ 19 ቀን !
ለመጀመር : Chill_Guy
አረ ወገን እይተበለጥን ነው ገባ ገባ በሉልኝ Top 100 ውስጥ አስገቡኝ ቶን እሸልማለው please 🥺🥺🥺🥺
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
/channel/Corn/PlayCornBattles?startapp=6929089581
Major ያልጀመራቹ ሰዎች ገባ ገባ በሉልኝ 3 ሰው ይቀረኛል ባትሰሩትም ያው ለትብብር በሚለው
/channel/major/start?startapp=6108212288
ይሄ ነገር ምን እንደሆነ ላስረዳቹ ስለገባቹ ብቻ አንድ Chance አላቹ ይሰጣቿል ይሄ Chance ምንድን ነው
ወደ Binance ከገባቹ በኋላ መኋል ላይ (B) የሚል ምልክት አለ በOrange Color
እሱን ነክታቹ 60 ሴኮንድ እስኪያልቅ መጠበቅ ነው ነገር ግን እናንተ እየጠበቃቹ ባላቹበት ሰዓት ሌላ ማንኛውም ሰው እንደናንተ ከነካው የናንተ ወደ 60 ሴኮንድ ይመለሳል ማለት ነው
በጣም ከባድ ነው አሁን ደሞ ሞክራቹ እድላቹን አትጨርሱ ምክንያቱም እየቀነሰ መሄዱ ስለማይቀር ትንሽ ሴኮንድ ሲቀር ትገቡታላቹ
ያው እድላችንን እንሞክር በሚለው ነው👍
Guys Trump ወደ ስልጣን ተመልሷል እና የCrypto ነገር በሱ የተወሰነ ነበር አሁን ማንንም ሳትሰሙ ገግማቹ Airdrop የምሰሩበት Perfect Time ነው ገገማ መሆን አለባቹ ያመናቹበት Airdrop ላይ ከፈለጋቹ Invest እንደ ፈለጋቹት ብቻ ገገማ ሁኑ🫡
ለዚህ ደስታ React አርጉ እስኪ
Donald Trump officially elected President of the United States of America.
President Trump 🥹