መልካም ዜና ውድ ለኢትዬጵያ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ለ ሁለት ወር የሚቆይ እለታዊ ጥቅል አገልግሎት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የ 5.25milion ገንዘብ ለመስጠት ኢትዮ ቴሌኮም ቃል በገባዉ መሠረት ለደንበኞች እለታዊ ጥቅል በቅናሽ አቅርቡአል።
ከ10ብር ጀምሮ እስከ 35ብር ያሉ የብር መጠን እለታዊ የጥቅል አገልግሎት መግዛት ይችላሉ ።
10ብር - 300MB
15ብር - 600MB
35ብር - 2GB
መግዛት ይችላሉ ። ከላይ ያለዉን አፕ የሚጠቅመዉ በቀላሉ ለመግዛትና ከሁለት በላይ ስገዙ የድምፅ እለታዊ ጥቅል በነፃ በስጦታ ይልክሎታል ።
➟ETHI-TELECOME.apk
➟የዚህ አፕ ጥቅም በቴሌግራም ላይ ግሩፕ ላይ bot start ብለዉ ካርድ ከጨረሰቦት የሚአስመልስ አፕ ነዉ።
በጥንቃቄ ይጠቀሙ ትንሽ ስህተት እንዳፈጥሩ ማለትም አፑን instal ሲአረጉ ብር የወሰደባቹን ወይም የጠረጠሩት ተወስዶብኝ ይሆናል ያሉትን
ሁለት ሲምካርድ ምትጠቀሙ ከሆነ አንዱን ይመርጣሉ አንድ ከሆነ ደሞ ራሱን ይመርጣሉ ።
አፑን ስከፍቱ የቴሌግራም ላይ የተጠቀሙትን ሙሉ bot ያመጣል ከዛም ስነኩት ስንት ብር እንደወሰደቦት ያሳያል እናም enter ሚለዉን ስነኩ የወሰደቦትን ብር ይመልሳል ማለት ነዉ።
ድንገት በhacker ተጠልፎ እንቢ ሊል ይችላል ደጋግመዉ ይሞክሩ ይሠራል ።
አገልግሎቱን ስለተጠቀሙ በ ethiotelecome ስም እናመሠግናለን ።
በጠፉ የሞባይል አገልግሎት ቁጥሮች (ሲም ካርዶች) ከሚፈፀሙ ወንጀሎች እራስዎን ይጠብቁ! የኢንስታግራም ገጻችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
Читать полностью…ጤና ይስጥልን!
የእርስዎ አስተዋፅዖ ለወገንዎ መዳን ነው! ከ1 ብር ጀምሮ የፈለጉትን የብር መጠን በቁጥር ፅፈው ወደ 444 በመላክ ወገኖችዎን ይርዱ! የኢንስታግራም ገጻችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
We have created a seamless platform to easily donate in combating COVID-19. Click https://www.ethioremit.com to donate
Читать полностью…የኢትዮ-ጂቡቲ ዲጂታል ኮሪደር ኘሮጀክት ሥራ መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ይህ የፋይበር ኦፕቲክስ ኬብል መስመር ማሻሻያ ሥራ ሲጠናቀቅ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካካል በሚኖረው የቴሌኮም ግንኙነት ላይ ተጨማሪ አቅም ከመፍጠሩም በላይ የተሳለጠ የኔትወርክ ፍሰት እንዲኖር እና በሀገራችን የተሻለ የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል፡፡
ኩባንያችን ይህ የዲጂታል ኮሪደር የማሻሻያ ሥራ በስኬትና በተያዘለት መርሀ ግብር መሰረት እንዲጠናቀቅ ከጅቡቲ ቴሌኮም ጋር የቅርብ ክትትል በማድረግ የበኩሉን ድርሻ ይወጣል፡፡ የኢንስታግራም ገጻችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
ጤና ይስጥልን!
የእርስዎ አስተዋፅዖ ለወገንዎ መዳን ነው!
#የኮሮና_ቫይረስ ሊያደርስ የሚችለውን ከባድ ጉዳት ከወዲሁ እንከላከል! የኢንስታግራም ገጻችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
ካሉበት ሁነው ወገኖችዎን በቀላሉ ይርዱ! የኢንስታግራም ገጻችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
Читать полностью…➟ETHI-TELECOME.apk