ethiotube | Unsorted

Telegram-канал ethiotube - EthioTube

-

ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ። Follow us on other platforms: Facebook.com/EthioTube Twitter.com/EthioTube Youtube.com/EthioTube Instagram.com/EthioTube

Subscribe to a channel

EthioTube

ድጋፉ ቀጥሏል!!!

የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው!

በሃገረ አሜሪካ በሬስቶራንት ቢዝነስ ተሰማርተው የሚገኙት ተዋናይት መልካም ይደግ እና ባለቤቷ የፊልም ዳሬክተር እና ፕሮዲውሰር ክንፈ ባንቡ በሬስቶራንታቸው ብርንዶ ሬስቶራንት ከሚገኙ ሰራተኞች የተሰባሰበ 2ሺ ዶላር ለመቄዶንያ ለግሰዋል እንዲሁም ተዋናይት መልካም ይደግ እና ባለቤቷ በተጨማሪ በሬስቶራንታቸው በብርንዶ ሬስቶራንት ስም 5ሺ ዶላር በአጠቃላይ የ7ሺ ዶላር ድጋፍ ለመቄዶንያ ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ያስጀመረን ያስፈፅመናል!!!

መቄዶንያ-mekedonia

Читать полностью…

EthioTube

ልጆቼ ይቅርታ!

ለልጆቼ የማወርሰው የለኝም፣ የምኖረው በቤት ኪራይ ነው የምሰራው የመንግስት መስሪያ ቤት በሹፌርነት ነው!

ለበርካታ ዓመታት ያጠራቀምኳትን የልጆቼን ውርስ ለመቄዶንያ ለመስጠት ነው የመጣውት!

አካውንቴ ላይ 107ሺህ ብር አለ ያሉት አቶ አብርሃም 100 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጎልናል!

አቶ አብርሃም ልጆቼ ይቅርታ የማወርሳችሁ ገንዘብ አይደለም
ለእናንተ የሚጠቅማችሁ መቄዶንያን ባወርሳችሁ ነው ብለዋል!

አቶ አብርሃም ሌሎች ግለሰቦችም ካላችሁ ላይ ብቻ ሳይሆን ከሌለን ላይም ማካፈል አለብን ሁላችንም ተረባርበን መቄዶንያን ለልጆቻችን እናውርስ ብለዋል!

መርቁልን!

መቄዶንያ-mekedonia

Читать полностью…

EthioTube

ማንችስተር ዩናይትድ አንድ ተጫዋች በቀይ ካርድ ወጥቶበት ጨዋታውን በ10 ተጫዋቾች ለመጨረስ ቢገደድም ኢፕስዊችን 3ለ2 ለማሸነፍ ችሏል።

በሌላ በኩል አርሰናል አቻ በመውጣት ነጥብ ሲጥል፥ ሲቲ ስፐርስን ማሸነፍ ችሏል፤ መሪው ሊቨርፑል ኒውካስትልን 2ለ0 እየመራ ነው።

ዋንጫው የሊቨርፑል ሆኗል ማለት እንችላለን? 🤔

#PremierLeague #ManchesterUnited #Ipswich #Arsenal #ManCity #Liverpool

Читать полностью…

EthioTube

ተወዳጇ የቀድሞ የኢቢኤስ አቅራቢ መቅደስ ደበሳይ አባይ ቲቪን መቀላቀሏን እንዴት አገኛችሁት?

#AbayTV #EBS #Ethiopia

Читать полностью…

EthioTube

ሊቨርፑል የዋንጫ ግስጋሴውን አጠናከረ

በማንችስተር ሲቲ ላይ በተቀዳጀው 2ለ0 ድል መሪነቱን በ11 ነጥብ አስፍቷል።

የአርነ ስሎት ሰራዊትን ማን ሊያስቆመው ይችላል? 🤔

#PremierLeague #Liverpool #ManCity

Читать полностью…

EthioTube

አርሰናል በሜዳው ባልተጠበቀ ሁኔታ በዌስትሃም 1ለ0 መሸነፉን ተከትሎ የዋንጫው ጉዳይ አክትሞለታል ማለት እንችላለን? 🤔

#PremierLeague #Arsenal #WestHam

Читать полностью…

EthioTube

አዲሱ ፖስፖርት ዛሬ ይፋ ተደረገ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ዘርጋሁት ባለው የኢ-ፓስፖርት ሲስተም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሚስጥራዊ ህትመትና ቴክኖሎጂ ልምድ አለው ከተባለው የጃፓኑ ቶፓን ሴኩሪቲ ኢትዮጵያ አ.ማ አማካይነት ዘመኑ በደረሰበት የሚስጥራዊ ህትመት የታተመ አዲስ ፖስፖርት ዛሬ የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ይፋ እያደረገ ነው፡፡

(መረጃው የሪፖርተር ነው)

#Ethiopia #EthiopianPassport #EthiopianVisa

Читать полностью…

EthioTube

ማንችስተር ዩናይትድ በዛሬው እለት በአውሮፓ ሊግ የሮማኒያው ስቴዋ ቡካሬስት ላይ በተቀዳጀው የ2ለ0 ድል የውድድሩን የመጀመሪያ ዙር ያለ ሽንፈት የጨረሰ ብቸኛው ቡድን ሆኗል።

ዩናይትድ ዋንጫውን ያነሳ ይሆን? 🤔

#EuropaLeague #ManchesterUnited #FCSB

Читать полностью…

EthioTube

ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ የተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲም እንደ አንድ አማራጭ እንዲገባ እንደሚደረግም የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተቋሙን በዛሬው እለት በጎበኙበት ወቅት አስታወቁ።

የሚኒስትሩን ውሳኔ እንዴት አገኛችሁት? 🤔

#Ethiopia #EthiopianEducation #BerhanuNega

Читать полностью…

EthioTube

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በ6 ወራት ዉስጥ ከ50ሺህ በላይ የትራፊክ ደንብ ተላልፈዉ የተገኙ ዜጎችን መቅጣቱን አስታወቀ፡፡

ስንቶቻችሁ ባለፉት 6 ወራት ተቀጥታችኋል? 🤔

#AddisAbaba #Ethiopia

Читать полностью…

EthioTube

የቸልሲ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ኢትዮጵያዊት አሜሪካዊቷ ናዮሚ ግርማን የሴቶችን ክብረ ወሰን በሰበረ 1 ሚሊዮን ደላር ዝውውር ከአሜሪካው ሳን ዲየጎ ዌቭ ማስፈረሙን ይፋ አደረገ።

#Chelsea #NaomiGirma #SanDiegoWave #WSL

Читать полностью…

EthioTube

የእለቱ የፕሪምየር ሊግ ውጤቶች

አርሰናል በአስር ተጫዋቾች ድል ሲቀናው፤ ቸልሲ ቀድሞ ቢያገባም በማንችስተር ሲቲ ተረቷል፤ በሌላ በኩል ሊቨርፑል ግስጋሴውን እንደቀጠለበት ነው።

ዋንጫው ዘንድሮ የማን ነው? 🤔

#PremierLeague #Arsenal #ManchesterCity #Liverpool #Chelsea

Читать полностью…

EthioTube

የትግራይ ሐይል አዛዦች መግለጫ

የትግራይ ሐይል አዛዦች በዶክተር ደብረፅዮን የሚመራው የህወሓት ክንፍ በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ያለው ሃምሳ ሲደመር አንድ ድርሻ እንዲረከብ እንደሚሹ አስታወቁ። ከዚህ በተጨማሪ በትግራይ ያሉ ታጣቂዎች በትግራይ ሰላም እና ፀጥታ ሴክሬታሪያት ስር እንዲሆኑ፥ ከዚህ ውጪ በሆነ ላይ ግን እርምጃ ይወሰዳል ብለዋል። በሌላ በኩል ፓርቲውን ለማፍረስ እና አመራሩን ለመበተን እያሴሩ ነው በማለት ህወሓት የኢትዮጵያ መንግስትን እና የምርጫ ቦርድን ወንጅሏል። በዶክተር ደብረፅዮን የሚመራዉ የህወሓት ክንፍ ቁጥጥር ኮምሽን ትላንት ባወጣው መግለጫ በአስቸኳይ የህወሓት ሕጋዊነት ሰውነት ሊመለስ ይገባል ብሏል።

(ምንጭ፡ DW Amharic)

#Tigray #TPLF #Ethiopia

Читать полностью…

EthioTube

በዛሬው እለት የተከናወነውን የ47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ታዋቂው ታይም መጽሄት በፊት ገጹ እንዲህ አቅርቦታል።

#USPresident #DonaldTrump #Inauguration #TimeMagazine

Читать полностью…

EthioTube

ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ሜዳው ኦልድ ተራፎርድ ለሚመጡ እንግዳ ቡድኖች 3 ነጥብ እንደ ገና ስጦታ ማበርከቱን ዛሬም ቀጥሎበታል።

ማንችስተር ዩናይትድ 1-3 ብራይተን

ዩናይትድ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ይገባ ይሆን? 🤔

#PremierLeague #ManchesterUnited #Brighton

Читать полностью…

EthioTube

ማንችስተር ዩናይትድ ከኤፍኤ ዋንጫ ተሰናብቷል።

የሩብን አሞሪም ልጆች በሜዳቸው በፉልሃም በፍጹም ቅጣት ምት ተሸንፈው ነው ከውድድር ውጪ የሆኑት።

#FACup #ManchesterUnited #Fulham

Читать полностью…

EthioTube

አዋጅ አዋጅ አዋጅ!!

የ129 ሚልየን ብር ልዩ ክብረ ወሰን በዕለተ ዓድዋ!!

እንኳን አደረሳችሁ!!

የፊታችን እሁድ የካቲት 23 ቀን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል ልዪ የመዝናኛ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በቀጥታ ስርጭት ለእናንተ ይደርሳል።

በዕለቱ 129 ሚልየን ብር በማሰባሰብ ታላቅ ታሪክ በመስራት ክብረ ወሰን ለመስበር ተዘጋጅተናል።

ከአነስተኛ የገንዘብ መጠን አንስቶ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደየአቅሙ በአንድነት የሚሳተፍበት በአይነቱ ልዩ የኾነ የመዝናኛ ዝግጅት በሰይፉ ኦን ኢቢኤስ እና በሰይፉ ሾው ዩቲዩብ ጣቢያ በቀጥታ ይቀርባል።

ከፍተኛ ተወዳጅነት ያላቸው የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፤ የሃይማኖት አባቶች፤ ታዋቂ ግለሰቦች እና አባት እና ጀግኖች አርበኞች ተሳታፊ የሚሆኑበት የ24 ሰዓታት ልዩ የቀጥታ ስርጭት አዘጋጅተናል።

የአንድነት እና የሕብረት ተምሳሌት የሆነውን የዓድዋ ድል በዓል በመቄዶንያ ለማክበር ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን እንድታስተካክሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን!!

ከ5 ብር አንስቶ ሁሉም የአቅሙን ጠጠር በመጣል 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በ129 ሚልየን ብር ስኬት እናክብር!

እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

የዓድዋን ሕብረት በመቄዶንያ!!
#ዓድዋን_በመቄዶንያ

Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ

Читать полностью…

EthioTube

እንኳን ደስ አለን!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ በመለያ ምቶች 5-4 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች።

🇪🇹 ኢትዮጵያ 2-0 ዩጋንዳ 🇺🇬

መለያ ምቶች
🇪🇹 ✅ ✅ ✅ ✅❌✅
🇺🇬 ✅ ✅ ❌ ✅✅❌

Читать полностью…

EthioTube

"በቀደም ሊፍት ወድቆብን ከከባድ አደጋ ተረፍኩ። ዛሬ ደግሞ የናቴን ሞት ተረዳሁ። ፈተናው እየበዛብኝ ነው። ሁላችሁም በፆማችሁ እና በፀሎታችሁ አስታውሱኝ።

እማዬ አላህ ነፍስሽን በጀነት ያኑራት።
አሁንም አልሓምዱሊላህ።

Rest in peace Adey Wuba Siraj, you will always be in my heart."

©️ Abdu Kiar

Читать полностью…

EthioTube

15ኛ ቀኑን ያስቆጠረው የመቄዶንያ የቀጥታ ስርጭት ገቢ ማሰባሰቢያ 500 ሚሊዮን ደረሰ።

Donate here:
https://www.gofundme.com/f/mekedonia-fundraiser-by-seifu-on-ebs

Читать полностью…

EthioTube

ማንችስተር ዩናይትድ 2 ግብ ቀድሞ ቢቆጠርበትም ከኋላ ተነስቶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል

ኤቨርተን 2-2 ማንችስተር ዩናይትድ

ጨዋታውን እንዴት አገኛችሁት? 🤔

#PremierLeague #ManchesterUnited #Everton

Читать полностью…

EthioTube

የምባፔ ሃትሪክ ማንችስተር ሲቲን ከቻምፒዮንስ ሊግ አሰናበተ

- ሪያል ማድሪድ 3-1 ማንችስተር ሲቲ

በሌላ በኩል በፕሪምየር ሊግ ሊቨርፑል በቪላ ፓርክ ነጥብ ጣለ

- አስቶን ቪላ 2-2 ሊቨርፑል

#RealMadrid #ManCity #ChampionsLeague
#Liverpool #AstonVilla #PremierLeague

Читать полностью…

EthioTube

ቀሲስ በላይ መኮንን በ5 ዓመት ጽኑ እስራትና በ10 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጡ

#Ethiopia #EOTC #KesisBelay

Читать полностью…

EthioTube

የህወሓት ቡድኖች እና የአስተዳደር አካላት የሚያስተባብሯቸው ሰልፎች በትግራይ እየተካሔዱ ነው
የትግራይ ክልል ከተሞች የህወሓት ሁለት ቡድኖች እና የአስተዳደር አካላት የሚያስተባብሯቸውን የድጋፍ እና የተቃውሞ ሰልፎች እያስተናገዱ ነው። በውቅሮ በነበረ ሰልፍ ላይ በተነሳ ግጭት ቁጥራቸው ያልታወቀ ወጣቶች መጎዳታቸው ተነግሯል። ለሁለት ዓመታት ከተካሔደ ኃይለኛ ጦርነት ባላገገመው ክልል የሚካሔዱት ሰልፎች ለነዋሪዎች ሌላ ሥጋት ፈጥረዋል። ዘገባው የጀርመን ድምጽ ነው።

#TPLF #Tigray #Ethiopia #GetachewReda #DebretsionGebremichael

Читать полностью…

EthioTube

የሺሻ ጭስ እና ነቀርሳ (Cancer)

– ሺሻ ውስጥ የሚገኘውን ትምባሆ ለማሞቅ ጥቅም ላይ የሚውለው ከሰል ከፍተኘ መጠን ያላቸውን ካርቦን ሞኖክሳይድ፣ ብረት እና ነቀርሳ(cancer)-አስከታይ ኬሚካሎችን በማመንጨት የጤና ስጋቶችን ይጨምራል።
– ለ1 ሰአት በቆየ መደበኛ የሺሻ ማጨስ ወቅት 200 ምገቶች ሲኖሩ፣ ሲጋራ በአማካይ 20 ምገቶች ይኖሩታል። በመደበኛ የሺሻ ማጨስ ወቅት የሚሳበው ጭስ መጠን ወደ 90000 ሚሊሊትር የሚጠጋ ሲሆን፣ በአንፃሩ ሲጋራ በማጨስ ጊዜ ከ500-600 ሚሊሊትር ይሳባል።
– ትምባሆ ለማጨስ ሺሻ መጠቀም ለአጫሾች እና ወደ ውጭ የሚወጣው ጭስ ለሚደርሳቸው ሰዎች አደገኛ የሆነ የጤና ጠንቅ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ https://www.cdc.gov/tobacco/other-tobacco-products/hookahs.html

Читать полностью…

EthioTube

ማንችስተር ዩናይትድ ተከላካዩ ሌሳንድሮ ማርቲኔዝ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፉልሃምን 0ለ1 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 12ኛ አሻሽሏል።

ዩናይትድ ዘንድሮ ከመውረድ ይተርፍ ይሆን? 🤔

#PremierLeague #ManchesterUnited #Fulham

Читать полностью…

EthioTube

ማንችስተር ዩናይትድ በአውሮፓ ሊግ ያለ ሽንፈት ወደ ፊት መገስገሱን ቀጥሎበታል።

ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ሬንጀርስ

#EuropaLeague #ManchesterUnited #Rangers

Читать полностью…

EthioTube

የእለቱ የቻምፒዮንስ ሊግ ውጤቶች

ፓሪስ ሴንት ጀርሜን፥ አርሰናል እና ሪያል ማድሪድ ድል ሲቀናቸው፥ ባየርን ሙኒክ እና ማንቺስተር ሲቲ ሽንፈትን ሲያስተናግዱ፥ ሲቲ ከውድድሩ የመሰናበት ስጋት ላይ ወድቋል።

#ChampionsLeague #Arsenal #ManchesterCity #PSG #RealMadrid #BayernMunich

Читать полностью…

EthioTube

#ቲክቶክ ከቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳነት ትራምፕ በተሰጠው ዋስትና ወደ አገልግሎት ለጊዜው መመለሱን አስታወቀ።

#UnitedStates #SocialMedia #TiktokBan #China #DonaldTrump

Читать полностью…

EthioTube

#ቲክቶክ በአሜሪካ ከዛሬ ጀምሮ መታገዱን እና አገልግሎት ማቆሙን ይፋ አደረገ። ድርጅቱ ሰኞ ስራ ከሚጀምሩት አዲሱ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር አብሮ በመስራት መፍትሄ ይገኛል ብሎ እንደሚያምንም አስታውቋል።

የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ስለ እገዳው ምን ትላላችሁ?

#Tiktok #SocialMedia #UnitedStates #China #TiktokBan

Читать полностью…
Subscribe to a channel