ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150509

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

Freshman ቲቶሪያል አሁን አትመዝገቡ‼️

ዩኒቨርስቲ ምርጫ ቡሃላ👌 በአንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጠው Freshman ይለያያል።

ብር አዘጋጁ 🙏 ልክ ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን ካወቃችሁ ቡሃላ ትመዘገባላችሁ።

በ Video ሙሉ Course እኛ ጋር ታገኛላችሁ። አጠቃላይ ክፍያ 500 ብር አንድ ጊዜ ብቻ።

በቅናሽ Audio ብቻም እናሳውቃለን ። ጊዜው ስደርስ 👉 @Euads

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#MoE
#Placement

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#EthiopianCivilServiceUniversity

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ እና ኤክስቴንሽን ነባር ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ቀናትን አራዝሟል፡፡

በዚህም በሁሉም ፕሮግራሞች የዘገዩ ተማሪዎች ምዝገባ (በቅጣት) እስከ አርብ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በአዲስ አበባ በ2016 ዓ.ም ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡

በከተማዋ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ 484 ተማሪዎች ሸልማት ተበርክቶላቸዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ አራት ሴት ተማሪዎች የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል እንደተሰጣቸው የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡

575 ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ሲፈን ተክሉ፣ 573 ውጤት ያስመዘገቡት ተማሪ ማዕዶት እስክንድር እና ተማሪ ሶሊያና ሀብታሙ እንዲሁም 570 ያስመዘገበችው ተማሪ ያስሚን ከድር የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል እንደተሰጣቸው ተሰምቷል፡፡

ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች በተጨማሪ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ያሳለፉ የትምህርት ተቋማት ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።

በከተማ አስተዳደሩ በ2016 ዓ.ም 21.4 በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያመጡ ሲሆን ይህም ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የአምስት በመቶ እድገት ማሳየቱ ተገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ !!

በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሄዷል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AASTU

በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 3 እና 4/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦

► የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
► ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
► የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
► አራት 3X4 ፎቶግራፍ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Ethioskill Hub  ✅

በmarketu የሚፈለጉ  ዲጂታል skill በመማር  ከሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ደንበኞ ጋር በወር ከ20ሺ - 50ሺ መስራት ይጀምሩ!

በኢትዮጵያ እና ከዚያ ውጭ ላላቹ ነዋሪዎች እና ተማሪውዎች

ዛሬ በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል አለም ትክክለኛ ክህሎቶችን መያዝ ለስኬት ወሳኝ ነው።  Traditional education ለዚህ አዲስ ለDigital   ዓለም እናንተን ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ ይጎድላል፣ ነገር ግን ያንን ክፍተት ለመፍታት እዚህ ደርሰናል!

🌟 ለምን ይህንን ኮርስ መረጡት?

🖱 ለDigital marketing  ተማሪዎች ትልቅ ዜና አለን::

🖱 ኮርሶቹን  በኢትዮጵያ ብር  ተመጣጣኝ ዋጋ  ያገኛሉ።

🖱 Stary Your Own Business ወይም Freelance  ስራ ያገኛሉ።

🖱የመጅመሪያ ስራችውን እንድታገኙ እናግዞታለን ።

🖱1 month internship እኛ ጋር ያገኛሉ መሉ በሙሉ ካጠናቀቁ ቡሃላ ።

የሚከተሉትን ጨምሮ ለዲጂታል ኢኮኖሚ አስፈላጊ ክህሎቶችን ለ5   እኛ ጋር  እስከ መስከረም 25 ያገኛሉ በ 30% ቅናሽ ታገኛላቹ

----------------------------------------------

- Website Development.      
- App Development.              
- Graphic Design
- Digital Marketing
- Video Editing
- Forex Trading
- Logo Designing
- Motion Graphics
- Cinematography
- Ethical Hacking
- Cyber Security
- Entrepreneurship
...and much more!

----------------------------------------------

ስራዎን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
ዛሬዉኑ

📞 C.service: 0946272664
📞 C.service:0955656843

💬 Telegram:  @EthioskillHub 

እኛን በማናገር ለማደግ የሚያስፈልጓችውን ዲጂታል ክህሎቶች ለመማር የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DebraTaborUniversity #ተራዝሟል

👉ለደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ለነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

                👉የ2017 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ

ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ  የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ  ከመስከረም 28 እስከ 30/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ጥሪ ተላልፎ የነበረ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት ቅበላና ምዝገባው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እየገለጸ፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እንደተጠናቀቁ በድጋሜ ጥሪ የሚተላለፍ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Ethioskill Hub  ✅

በmarketu የሚፈለጉ  ዲጂታል skill በመማር  ከሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ደንበኞ ጋር በወር ከ20ሺ - 50ሺ መስራት ይጀምሩ!

በኢትዮጵያ እና ከዚያ ውጭ ላላቹ ነዋሪዎች እና ተማሪውዎች

ዛሬ በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል አለም ትክክለኛ ክህሎቶችን መያዝ ለስኬት ወሳኝ ነው።  Traditional education ለዚህ አዲስ ለDigital   ዓለም እናንተን ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ ይጎድላል፣ ነገር ግን ያንን ክፍተት ለመፍታት እዚህ ደርሰናል!

🌟 ለምን ይህንን ኮርስ መረጡት?

🖱 ለDigital marketing  ተማሪዎች ትልቅ ዜና አለን::

🖱 ኮርሶቹን  በኢትዮጵያ ብር  ተመጣጣኝ ዋጋ  ያገኛሉ።

🖱 Stary Your Own Business ወይም Freelance  ስራ ያገኛሉ።

🖱የመጅመሪያ ስራችውን እንድታገኙ እናግዞታለን ።

🖱1 month internship እኛ ጋር ያገኛሉ መሉ በሙሉ ካጠናቀቁ ቡሃላ ።

የሚከተሉትን ጨምሮ ለዲጂታል ኢኮኖሚ አስፈላጊ ክህሎቶችን ለ5   እኛ ጋር  እስከ መስከረም 25 ያገኛሉ በ 30% ቅናሽ ታገኛላቹ

----------------------------------------------

- Website Development.      
- App Development.              
- Graphic Design
- Digital Marketing
- Video Editing
- Forex Trading
- Logo Designing
- Motion Graphics
- Cinematography
- Ethical Hacking
- Cyber Security
- Entrepreneurship
...and much more!

----------------------------------------------

ስራዎን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
ዛሬዉኑ

📞 C.service: 0946272664
📞 C.service:0955656843

💬 Telegram:  @EthioskillHub 

እኛን በማናገር ለማደግ የሚያስፈልጓችውን ዲጂታል ክህሎቶች ለመማር የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018 = 400 birr
2019 = 400 birr
2020 = 350birr
2021 = 300 birr
2022 = 250 birr

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ሰባት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ

በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ 015 ቀበሌ ደቦት ልዩ ቦታው እቧዮች ኪዳነምህረት መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ/ም ምሽት ላይ ከባህር ዳር ወደ ወልድያ መስመር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አባዱላ ተሽከርካሪ ተገልብጦ 7 ተማሪዎች ህይወታቸው አልፏል ተብሏል።

ተሽከርካሪው ወደ መቅደላ ዩኒቨርስቲ የሚሄዱ 21 የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ቢሆንም ባጋጠመው የትራፊክ አደጋ 7 ተማሪዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ፤14 የሚሆኑት ደግሞ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ጤና ጣቢያና ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AAU

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ ተማሪዎችን ለማስተማር በራሱ መስፈርት አወዳድሮ እንደሚቀበል የምልመላ ፖሊሲ መዘርጋቱን ከዚህ ቀደም መግለጹ ይታወሳል፡፡

ለማስተማር የተቀባላቸውን ተማሪዎች በተመለከተም ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚደንት ዩኒቨርሲቲ ጀይል ዑመር (ዶ/ር) ፣ “ ዩኒቨርሲቲው በቅድመ ምረቃም ሆነ በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የሚከታተሉትን ብቃትና አቅም ለመመልመል የሚያስችል የቅበላ ፖሊሲ በማዘጋጀት ምልመላውን አዘጋጂቷል ” ብለዋል፡፡

“ ለምልመላው ትልቁ መስፈርት በሀገራችን ለቅድመ መረቃ ፕሮግራሞች በአገሪቷ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት የሚያስችል ውጤት ያላቸው ተማሪዎች እንዲወዳደሩ ነው የተደረገው ” ነው ያሉት፡፡

ለምልመላው በጥቅሉ፣ ዩኒቨርሲቲው የሰጠው የአድሚሽን ፈተና ከ50 ፐርሰንት፣ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ከ50 ፐርሰንት መያዙ ተነግሯል፡፡

“ በዚህ ዓመት ለከፍተኛ ትምህርት ብቁ ናቸው ተብለው ትምህርት ሚኒስቴር ካረጋገጠላቸው መካካል 11 ሺሕ 939 ተማሪዎች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመመረጥ ለፈተና ቀርበዋል፡፡ የቅበላ ፈተናው የሚለካው ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲው ቢገቡ ያለ ምንም እንከን የቅድሞ ምረቃውን ፕሮግራም ዝግጁነት ኑሯቸው የሚችሉ መሆኑን የሚያረጋግጡ ናቸው ” ሲሉ ተናግረዋል፡፡

የክሪቲካል ቲንኪንግ፣ የቋንቋ ዝግጁነትን፣ የስሌት ብቃቶችን ሊያረጋግጡ የሚችሉ ጉዳዮችን የቅበላ ፈተናው ማካተቱንም ገልጸዋል፡፡

“ ከ11 ሺሕ 939 ለፈተናው የተቀመጡትን ስናይ፣ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመጀመሪያው ነው፡፡ የፍሬሽማን ፕሮግራም ዘርፍ አለው፡፡ በተፈጥሮ ሳይንስና በማህበራዊ ሳይንስ ተብሎ ይከፈላል ” ነው ያሉት።

“ በተፈጥሮ ሳይንስ ያመለከቱትና ለፈተና የተቀመጡት 7,589 ሲሆኑ፣ በሶሻል ሳይንስ ደግሞ 4,350 ተማሪዎች ናቸው ” ነው የተባለው።

በዚህም በመንግስት ስኮላርሽፕ የሚማሩት 4,402፣ በራሳቸው ከፍለው የሚማሩት ደግሞ 7,537 ተማሪዎች ለፈተና እንደተቀመጡ ተገልጿል፡፡

በዬፕሮግራሞቹ የማስተናገድ አቅምም አንዱ ታሳቢ የሆነ መስፈርት እንደሆነ የገለጸው ዩኒቨርሲቲው፣ “ በዚህ ስሌት በመንግስት ስፖንሰርነት የተመለመሉት 2,660፣ በግል አመልካችነት (ከፍሎ ለመማር) 2,640፣ በአጠቃላይ ዩኒቨርሲቲው በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም 5300 ተማሪዎችን ቅበላ አድርጓል ” ነው ያሉት፡፡

በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ተመዝግበው ትምህርትቸውን እንደሚቀጥሉም ተመላክቷል፡፡

በተለይ የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ያሉ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መጥተው ለመማር የሚፈልጉ ከመሆናቸው አንጻር ዩኒቨርሲቲው ምልመላውን በምን መልኩ እንደዳሰሰው ለቀረበለት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ፣ “ ከየትኛውም የአገሪቷ ኮርነር ላሉት እድሉ ተሰጥቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዚህ በኩል ነፍጓል የምንለው ነገር የለም ” ብሏል፡፡

ክፍያው ስንት እንደሆነ ከጋዜጠኞች ለቀረበው ጥያቄም፣ ክፍያው የተለያዬ እንደሆነ፣ መንግስት ስፖንሰር ያደረጋቸው የምግብ፣ የመኝታ፣ የትምህርታና ሌሎች ወጪዎው በመንግስት እንደሚሸፈኑ ዪኒቨርሲቲው ምላሽ ሰጥቶበታል፡፡

“ ከፍለው የሚማሩ ደግሞ ምግብም፣ መኝታ ቤትም ያስፈልገኛል ለሚል ኮስት ያደርጋል፡፡ የትምህርት ወጪ የምንለው ስሌቱ በኢሲቲኤስ ነው፡፡

እንደዬየፕሮግራሞቹ ይለያያል፡፡ ለምሳሌ ዝቅተኛ በአንድ ኢሲቲኤስ 600 ብር፣ በኢሲቲኤስ ከፍተኛው እስከ 2000 ብር የሚሄድ ነው ” ብሏል፡፡

#TikvahEthiopia

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ያለዉ የምግብ #እጥረት የተማሪዎች ትምህርት የመቀጠል ህልውና #አደጋ ውስጥ እንዲሆን አድርጎታል ተባለ

በክልሉ ያለዉ የምግብ እጥረት በተያዘው ዓመትም ይቀጥላል የሚል ስጋት እንዳለው እና በትምህርት አሰጣጣ ሂደቱ ላይ ትልቅ እንቅፋት እንደሚሆን የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል::

በክልሉ  በነበረው ጦርነትና በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ባጋጠመው የምግብ እጥረት ተማሪዎቹ ከትምህርት ገበታቸው ውጪ ሆነዉ መቆየታቸዉ ይታወሳል::

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ረዳይ ገ/እግዚያቤር ጦርነቱ ባመጣዉ ኢኮኖሚያዊ ቀዉስ እና በድርቁ ምክንያት  በ2016 ዓ.ም ከ20ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዳቋረጡ ተናግረዋል፡፡

አሁንም  ቁጥሩ ከቀን ወደ ቀን መጨመሩ ምን ያህል አሳሳቢ ሁኔታ እንደሆነ በማንሳት በዚህ አመትም ባለ የምግብ እጥረት እና ተያያዥ ምክንያቶች ለትምህርት ስርዓቱ ስጋት የተማሪዎችም በትምህርት ገበታ አመት ሙሉ መቀጠል ጥያቄ ዉስጥ እንዲወድቅ እንዳደረገዉ ገልጸዋል፡፡
            
ከአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ክልል የተማሪዎች ምገባ አገልግሎት ተሞክሮ በመነሳት በሌሎች ክልሎች እና ትምህርት ቤቶች ላይ አገልግሎት ይጀመራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በትግራይ ክልል ነባራዊ ሁኔታ ግን የምገባ አገልግሎት ቀርቶ ለመምህራኖች ደሞዝ ከመክፈል ባለፈ ሌላ በጀት የሌለው መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ረዳይ ገ/ እግዚአብሔር ለጣቢያችን ተናግረዋል::
        
ከባለፈው ዓመት የተማሪዎች ትምህርት የማቋረጥ ሁኔታ  በመነሳት በዘንድሮው ዓመት ለተማሪዎቹ አማራጭ ድጋፍ የሚያገኙበትን መንገድ ለመፍጠር ከተባባሪ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ጋር እየሰሩ መሆኑን ሃለፊዉ ገልጸዋል፡፡

አሁን ክልሉ ላይ ያለዉ ሁኔታ የሚቀጥል ከሆነ በተያዘው አመት ትምህርታቸዉን ሊያቋርጡ የሚችሉ ተማሪዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ስጋታቸዉን ተናግረዋራል።


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ONLY 2 DAYS LEFT FOR APPLICATION DEADLINE

🎓✨ Hey recent high school grads! 🌟 Ready to kickstart your future? Dive into the ALX Pathway program, designed to equip you with essential job readiness skills, critical thinking, and problem-solving capabilities. These skills will sharpen your readiness for university applications. Master crucial skills for success in applications to global universities, including crafting standout CVs, navigating complex application processes, acing interviews, and delivering compelling presentations. 📑💼

Here’s what you gain:
🔹 Access to cutting-edge co-working spaces
🔹 Mentorship from industry leaders
🔹 A supportive peer network and vibrant community
🔹 Dedicated coaching on university applications
🔹 Opportunities for scholarships and funding
🔹 Access to partnerships with global universities

Applications are now open! 🐦✨ Seize the opportunity to connect with prestigious universities worldwide! 🌍🎓 Apply now at: https://bit.ly/4eHbEuf.

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#የተሻሻለ

በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ለመከታተል የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁ ተለቋል፡፡

ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ተከታዩን ሊንክ በመጠቀምና አድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ውጤት ለማየት 👇
https://aastu.ethernet.edu.et/

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Remedial መቁረጫ ነጥብ 👇
( በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች)

ለ Natural እና Social ተማሪዎች ለሁለቱም
☑️ ወንድ--204
☑️ ሴት --192

ታዳጊ ክልል፣ አርብቶ አደር አከባቢ በሁለቱም
☑️ወንድ --192
☑️ ሴት---186

ለ Private Program ተፈጥሮ ሳይንስ
☑️ወንድ--238
☑️ሴት---224

🔹በግል ተቋም Remedial ለመማር ለሁሉም 31% ወይም 186 እና ከዛ በላይ ያመጡ መማር ይችላሉ ።

✅ Freshman እና Remedial በመንግስት ያለፋችሁ እስከ መስከረም 30 ብቻ ት/ት ቤት ሄዳችሁ Placement እንድትመርጡ ተብሏል ።

💸Freshman እና Remedial ቲቶሪያል እንሰጣለን
ለመመዝገብ ✅ @Euads አናግሩኝ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

★ በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Ethioskill Hub  ✅

በmarketu የሚፈለጉ  ዲጂታል skill በመማር  ከሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ደንበኞ ጋር በወር ከ20ሺ - 50ሺ መስራት ይጀምሩ!

በኢትዮጵያ እና ከዚያ ውጭ ላላቹ ነዋሪዎች እና ተማሪውዎች

ዛሬ በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል አለም ትክክለኛ ክህሎቶችን መያዝ ለስኬት ወሳኝ ነው።  Traditional education ለዚህ አዲስ ለDigital   ዓለም እናንተን ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ ይጎድላል፣ ነገር ግን ያንን ክፍተት ለመፍታት እዚህ ደርሰናል!

🌟 ለምን ይህንን ኮርስ መረጡት?

🖱 ለDigital marketing  ተማሪዎች ትልቅ ዜና አለን::

🖱 ኮርሶቹን  በኢትዮጵያ ብር  ተመጣጣኝ ዋጋ  ያገኛሉ።

🖱 Stary Your Own Business ወይም Freelance  ስራ ያገኛሉ።

🖱የመጅመሪያ ስራችውን እንድታገኙ እናግዞታለን ።

🖱1 month internship እኛ ጋር ያገኛሉ መሉ በሙሉ ካጠናቀቁ ቡሃላ ።

የሚከተሉትን ጨምሮ ለዲጂታል ኢኮኖሚ አስፈላጊ ክህሎቶችን ለ5   እኛ ጋር  እስከ መስከረም 25 ያገኛሉ በ 30% ቅናሽ ታገኛላቹ

----------------------------------------------

- Website Development.      
- App Development.              
- Graphic Design
- Digital Marketing
- Video Editing
- Forex Trading
- Logo Designing
- Motion Graphics
- Cinematography
- Ethical Hacking
- Cyber Security
- Entrepreneurship
...and much more!

----------------------------------------------

ስራዎን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
ዛሬዉኑ

📞 C.service: 0946272664
📞 C.service:0955656843

💬 Telegram:  @EthioskillHub 

እኛን በማናገር ለማደግ የሚያስፈልጓችውን ዲጂታል ክህሎቶች ለመማር የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#HawassaUniversity

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ለመከታተል የማመልከቻ ጊዜን እስከ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም አራዝሟል።

በዚህም ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አልፋችሁ በ2017 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Unlock a world of possibilities by participating in the online tour of The Open Doors Olympiad!

Secure the chance to work on cutting-edge research projects at one of Russia's finest universities. Become a reputed researcher with your own projects and achievements. Your future is already here, take part in the Olympiad, registration is open!

Visit the website and take the first step towards a future filled with endless opportunities! 

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስገዝ ዪንቨርስቲ የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በራሱ መስፈርት አውዳድሮ የተቀበላቸውን 5ሺህ 300 የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በመያዝ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ትምህርት እንደሚጀምር አስታወቀ

ዩኒቨርሲቲው ከመዘገባቸው ከእነዚህ ተማሪዎች መካከል ለ 200 ተማሪዎች ነፃ የትምህር እድል መስጠቱን አስታውቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ASTU
#የጥሪ_ማስታወቂያ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) እና የድህረ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን እንደሚከተለው እናሳውቃለን

1. የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች፡-

ምዝገባው የሚከናወንበት ቀን ጥቅምት 02 እና 03/2017 ዓ.ም ሲሆን

ገለፃ (Orientation) የሚሰጥበት ቀን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ይሆናል፡፡

እንዲሁም በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ፡-

2. የ2017 ዓ.ም አንደኛ አመት የድህረ ምረቃ (MSc እና PhD) ተማሪዎች፤

የሀገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና (NGAT) እና የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ ብቻ የትምህርት ማስረጃችሁንና ከዚህ ቀደም በማስታወቂያ በተገለፀው መሥፈርት የሚፈለግባችሁን መረጃዎች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውቃልን፡፡

የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ ፡-

1. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት

ከ9-12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት

2. 4 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ

4. የስፖርት ልብስና ጫማ ይዛችሁ እንድትመጡ እናስታውቃለን፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#የምዝገባ_ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ

ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፣

የ2017 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ፣

የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 29-30/2017 ዓ.ም መሆኑን መግለፃችን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ በዩኒቨርሲቲያችን የዝግጅት ስራዎችን ባለማጠናቀቃችን ምክንያት የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን የተሟላ ዝግጅት እንደተደረገ ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜኑ ጦርነት በኋላ 14 ሺህ የክልሉ መምህራን በሥራ ገበታቸው ላይ መገኘት አለመቻላቸውን ገለፀ፡፡

በ2012 ዓ.ም በክልሉ 46,598 መምህራን እንደነበሩት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ (ዶ/ር) ለዋዜማ ሚዲያ ተናግረዋል።

መምህራኑ ወደ ሥራ ካለተመለሱባቸው ምክንያቶች መካከል "በጦርነቱ ተሳትፈው ወይም በመድሃኒት እጥረት በሕመም መሞት፣ መገደል፣ የአካል ጉዳተኛ በመኾን፣ በስደት፣ በተፈናቃይነት እና በደሞዝ ክፍያ አለመኖር ምክንያት ሥራ መቀየር እንደሚገኙበት ኃላፊው ገልፀዋል።

ከሰሜኑ ጦርነት በፊት ከነበሩት 2,492 ትምህርት ቤቶች መካከል 658 ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር አገልግሎት መስጠት እንዳልጀመሩም ኃላፊው ለዋዜማ ተናግረዋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DebreBerhanUniversity

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ 'የዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት' የነባር ተማሪዎች መግቢያ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Ethioskill Hub  ✅

በmarketu የሚፈለጉ  ዲጂታል skill በመማር  ከሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ደንበኞ ጋር በወር ከ20ሺ - 50ሺ መስራት ይጀምሩ!

በኢትዮጵያ እና ከዚያ ውጭ ላላቹ ነዋሪዎች እና ተማሪውዎች

ዛሬ በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል አለም ትክክለኛ ክህሎቶችን መያዝ ለስኬት ወሳኝ ነው።  Traditional education ለዚህ አዲስ ለDigital   ዓለም እናንተን ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ ይጎድላል፣ ነገር ግን ያንን ክፍተት ለመፍታት እዚህ ደርሰናል!

🌟 ለምን ይህንን ኮርስ መረጡት?

🖱 ለDigital marketing  ተማሪዎች ትልቅ ዜና አለን::

🖱 ኮርሶቹን  በኢትዮጵያ ብር  ተመጣጣኝ ዋጋ  ያገኛሉ።

🖱 Stary Your Own Business ወይም Freelance  ስራ ያገኛሉ።

🖱የመጅመሪያ ስራችውን እንድታገኙ እናግዞታለን ።

🖱1 month internship እኛ ጋር ያገኛሉ መሉ በሙሉ ካጠናቀቁ ቡሃላ ።

የሚከተሉትን ጨምሮ ለዲጂታል ኢኮኖሚ አስፈላጊ ክህሎቶችን ለ5   እኛ ጋር  እስከ መስከረም 25 ያገኛሉ በ 30% ቅናሽ ታገኛላቹ

----------------------------------------------

- Website Development.      
- App Development.              
- Graphic Design
- Digital Marketing
- Video Editing
- Forex Trading
- Logo Designing
- Motion Graphics
- Cinematography
- Ethical Hacking
- Cyber Security
- Entrepreneurship
...and much more!

----------------------------------------------

ስራዎን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
ዛሬዉኑ

📞 C.service: 0946272664
📞 C.service:0955656843

💬 Telegram:  @EthioskillHub 

እኛን በማናገር ለማደግ የሚያስፈልጓችውን ዲጂታል ክህሎቶች ለመማር የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DV2026

የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 30ቀናት ያህል ክፍት ተደርጓል።


⚠️ዲቪ ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።

ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
https://dvprogram.state.gov/

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Ethioskill Hub  ✅

በmarketu የሚፈለጉ  ዲጂታል skill በመማር  ከሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ደንበኞ ጋር በወር ከ20ሺ - 50ሺ መስራት ይጀምሩ!

በኢትዮጵያ እና ከዚያ ውጭ ላላቹ ነዋሪዎች እና ተማሪውዎች

ዛሬ በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል አለም ትክክለኛ ክህሎቶችን መያዝ ለስኬት ወሳኝ ነው።  Traditional education ለዚህ አዲስ ለDigital   ዓለም እናንተን ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ ይጎድላል፣ ነገር ግን ያንን ክፍተት ለመፍታት እዚህ ደርሰናል!

🌟 ለምን ይህንን ኮርስ መረጡት?

🖱 ለDigital marketing  ተማሪዎች ትልቅ ዜና አለን::

🖱 ኮርሶቹን  በኢትዮጵያ ብር  ተመጣጣኝ ዋጋ  ያገኛሉ።

🖱 Stary Your Own Business ወይም Freelance  ስራ ያገኛሉ።

🖱የመጅመሪያ ስራችውን እንድታገኙ እናግዞታለን ።

🖱1 month internship እኛ ጋር ያገኛሉ መሉ በሙሉ ካጠናቀቁ ቡሃላ ።

የሚከተሉትን ጨምሮ ለዲጂታል ኢኮኖሚ አስፈላጊ ክህሎቶችን ለ5   እኛ ጋር  እስከ መስከረም 25 ያገኛሉ በ 30% ቅናሽ ታገኛላቹ

----------------------------------------------

- Website Development.      
- App Development.              
- Graphic Design
- Digital Marketing
- Video Editing
- Forex Trading
- Logo Designing
- Motion Graphics
- Cinematography
- Ethical Hacking
- Cyber Security
- Entrepreneurship
...and much more!

----------------------------------------------

ስራዎን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
ዛሬዉኑ

📞 C.service: 0946272664
📞 C.service:0955656843

💬 Telegram:  @EthioskillHub 

እኛን በማናገር ለማደግ የሚያስፈልጓችውን ዲጂታል ክህሎቶች ለመማር የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

20% Discount ሊጠናቀቅ 2ት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

መስከረም 30 የሚጀምረው 6ተኛው ዙር የ አካል እንዲሁም 7ተኛው ዙር የ Online የ ጀማሪ ከ Advanced level ጋር የ Forex Trading ምዝገባ እየተካሄደ ነው::

ሥልጠናው
✅ Beginner + Advanced level (ICT Strategy)
✅ Advanced Pro level (AES Strategy)

✳️ በ አካል ወይም
✳️ በ Online

እስከ መስከረም 24  የሚመዘገብ ሠልጣኝ የ 20% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናል:: የቀሩን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ::

ለመመዝገብ
ስልክ: 09 38 38 69 38 እና @pipconsultancy1 ያናግሩን

Telegram: @pipconsultancy

Follow us on Tiktok:
pipconsultancy?_t=8oidgvp9eNC&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@pipconsultancy?_t=8oidgvp9eNC&_r=1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DV2026

የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከነገ ጀምሮ ክፍት ይደረጋል።

ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች።

ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።

አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel