ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150509

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ
www.myfellow.et
የኔ ህብረት
ከግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ
Telegram

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Your Gateway To Earn An International Degree: Unlock Exclusive Scholarships

This is your chance to:
• Connect with experts who’ll show you how to access our prestigious international partner universities and incredible scholarship opportunities 🏫
• Enjoy free drinks 🥤, delicious food 🍕, and get into the spirit with fun games 🎉 and great music 🎵 to keep the energy flowing!


📅 Date: Saturday and Sunday, December 7–8, 2024 (ኅዳር 28-29, 2017)
⏰ Time: 9:00 AM (ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ)
📍 Location: CAPSTONE ALX TECH HUB, LIDETA
📌 RSVP Here: https://bit.ly/41agewO

It’s going to be an unforgettable day, and we want YOU to be a part of it! Don’t wait—register now to secure your spot!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ExitExam

የመጨረሻው ፈተና ላይ ብዙ ተማሪዎች ይወድቃሉ። ለምሳሌ Exit Exam, GAT Exam, Entrance Exam ጭምር ብዙ ተማሪዎች ሳያልፉ ይቀራሉ ።

ስለዚህ በተቻለ መጠን መረጃዎች እና pdfችን ለሁሉም ድፓርትመንት በማድረስ ለውጥ እንድኖር እናረጋለን።

እኛ ብቻ ሳንሆን ለ Exit Exam
    👉ከ Department Admin ሆኖ መረጃ መልቀቅ የምትችሉ አናግሩን።

   👉 Admin ስትሆኖ የራሳችሁን ሙሉ መረጃ እየፈለገ ለሌሎች ማድረስ የምችል ማለት ነው። @Euads

🤩ለሁሉም Exit Exam ተፈታኝ ሼር አድርጉ።

የ Exit Exam ተፈታኞች Request ላኩ
/channel/+m600W3kTsikyMmJk
/channel/+m600W3kTsikyMmJk

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

መቱ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም።

"ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ለታህሳስ 7 እና 8/2017 ዓ.ም እንደጠራ" ተደርጎ በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።

በይፋ ጥሪ እስከሚደረግ ድረስ ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ExitExam

በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ እንዲቻል ትምህርት ሚኒስቴር ዝርዝር መረጃዎች አስቀምጧል።

ዝርዝር መረጃውን ከፎቶ ላይ ያገኛሉ።

Exit Exam ተፈታኞች ብቻ Request ላኩ✅

Send Request    Send Request

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ArsiUniversity

አርሲ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የ12ኛን ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ዉጤት በማምጣት ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ድግሪ መደበኛ መረሃ ግብር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ስትመጡ ከዚህ በታች የተገለፁትን ማለትም፤

👉 የ8ኛ ክፍል ማትሪክ ዉጤት ኦሪጅናልና ኮፒ፣

👉 19-12 ክፍል ትራንስክሪፕት አሪጅናልና ኮፒ፣

👉 12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ኦሪጅናልና ኮፒ

👉 3 በ 4 ስድስት (6) ጉርድ ፎቶ

👉 አንሶላ፣ብርድልብስና የትራስ ጨርቅ እና

👉 የእስፖርት ትጥቅ በመያዝ የሶሻል ሣይንስ ተማሪዎች በቦቆጂ ካምፓስ እድትገኙ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ግብርና ኮሌጅ ካምፓስ ሪፖርት እንድታርጉ እያሳወቅን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መሻሻያ ትምህርት (ሪሜዲያል ኮርስ) ለመዉሰድ አርሲ ዪኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ወደ ፊት የምናሳዉቃችሁ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

👉በታዳጊ ማህሌት ተክላይ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተፈረደበት

👉2ኛ ተከሳሽ በዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ ተወስኗል

በትግራይ ክልል ዓደዋ ከተማ በታዳጊ ማህሌት ተክላይ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀመው አንደኛ ተከሳሽ ላይ የሞት ፍርድ ውሳኔ ተሰጥቷል።

በትግራይ ክልል የመቀሌ ከተማ መካከለኛ ፍርድ ቤት በታዳጊ ማህሌት ተክላይ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች ላይ ዛሬ የፍርድ ውሳኔ ሰጥቷል፡፡

የ16 ዓመት ታዳጊዋ የዓድዋ ከተማ ነዋሪ ማህሌት ተክላይ መጋቢት 10 ቀን 2016 ወደ ትምህርት ቤት እየሄደች ከነበረበት ታግታ ተወስዳ ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ ተገድላ መገኘቷ ይታወሳል፡፡

አንደኛ ተከሳሽ አንገቷን አንቆ በመያዝ፣ ሁለተኛ ተከሳሽ ደግሞ በባጃጅ አግቶ በመውሰድ ለ30 ደቂቃ ያክል በጫማ ማሰሪያ ገመድ አሰቃይተው እንደገደሏት የመቀሌ ከተማ ዐቃቤ ሕግ ገልጿል።

አንደኛ ተከሳሽ ግድያውን ከፈጸመ በኋላ ወደ ሥራ እንደገባ፤ ገድለው ከቀበሯት ከሦስት ቀናት በኋላም አባቷ ተክላይ ግርማይን 3 ሚሊየን ብር እንደጠየቀው ተገልጿል።

ሁለተኛ ተከሳሽም ከአንደኛ ተከሳሽ እኩል የወንጀሉ ተባባሪ መሆኑን ያስረዳው ዐቃቤ ሕግ፤ ይህ የግድያ ወንጀል ጭካኔ የተሞላበት በመሆኑን ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል።

ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን ማስረጃ የመረመረው ፍርድ ቤቱ ተከሳሾች የፈጸሙት የወንጀል ድርጊት ጭካኔ የተሞላበት መሆኑን በማረጋገጥ የፍርድ ውሳኔ ሰጥቷል።

በዚህም ታዳጊዋ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀመው 1ኛ ተከሳሽ በሞት፣ 2ኛ ተከሳሾች ደግሞ በዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ አሳልፏል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 36 የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 'አክሰስ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስኮላርሺፕ ፕሮግራም' ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት አካሒዷል።

ፕሮግራሙ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ነፃ የትምህርት ዕድል ሲሆን፤ ከስድስት የመንግስት ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 18 ሴት እና 18 ወንድ በድምሩ 36 የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል።

ፕሮግራሙ (English Access Scholarship Program) የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት በማሻሻል የወደፊት የሥራ ዕድላቸውን ማሳደግ የሚያስችል ነው ተብሏል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በ2017 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ከመላው ኢትዮጵያ ለሚመጡ ተማሪዎች በታዋቂዉ በሊሴ ገብረማርያም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲቀላቀሉ እድል የሚሰጠዉ ስምምነት ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ አደረጉ።

በኢትዮጵያ ከ 77 ዓመታት በላይ በመማር ማስተማር ዘርፉ ላይ የሚገኘዉ ታሪካዊዉ ትምህርት ቤት እንደሆነ የሚነገርለት ሊሴ ገብረማሪያም በአዲሱ አሰራር ከመላዉ ሀገሪቱ የሚመጡ ተማሪዎች መቀበል እንደሚጀምር ተገለፀ።

ይህ ስምምነት የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከፈረንሳይ የአውሮፓ እና ውጭ ጉዳይ ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከፈረንሳይ የአውሮፓ እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን ኖኤል ባሮት ጋር ተፈራርመዋል።

የፈረንሳይ የዉጪ ጉዲይ ሚኒስትሩ ጂያን ኖኤል የዚህን ስምምነት ዓላማ ሲናገሩ " ምንፈርመው ከ77 ዓመታት በፊት የተጀመረውን ሥራ ለማራዘም ያስችላል" ብለዋል ።

ሊሴ በአዲስ አበባ የሚገኝ የፈረንሳይ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ሲሆን ትምህርት ቤቱ የተከፈተው እኤአ በ1947 መሆኑን የታሪክ ማህደሩ ያሳያል ። በዚህ ትምህርት ቤት ያለፉ ተማሪዎች በሀገሪቷ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ትልቅ ተፅዕኖ መፍጠር እንደቻሉ ይነገራል ።

የተደረገዉ ስምምነት አዲስ አሰራር እንደሆነ የተናገሩት ሚኒስትሩ በዚህም ከመላው ኢትዮጵያ ለሚመጡ ተማሪዎች የሊሴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲቀላቀሉ እድል የሰጠ መሆኑን ጠቁመዋል ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚀 Big News! Applications for ALX programs are officially OPEN! 🌍💻

We’ve made it even easier for you to build your future in tech, now access our world-class programs for just $5/month (600 birr)! 🎉

Learn in-demand skills, connect with a vibrant community, and unlock career opportunities in tech. Whether you’re just starting your journey or looking to level up, ALX provides the tools, support, and network to help you succeed.

💼✨ Don’t miss this chance to invest in your growth and take charge of your career. Apply now and let’s build something amazing together!

Programs:
    Front-End Web Development: bit.ly/3Z2NS6j
    Back-End Web Development: bit.ly/3O61yXU
    AWS Cloud Computing: bit.ly/3UM3ZT4
    Salesforce Administrator: bit.ly/40DNigr
    Data Science: bit.ly/3UMM8eQ
    Data Analytics: bit.ly/3Clr20F
Apply Now!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ በልዩነት የሚሠራ ራሱን የቻለ የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሀገር ውስጥ ለመክፈት እንቅስቃሴ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡

መንግሥት የኤሌክትሪክ መኪኖች በስፋት ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ እያደረገ ሲሆን፤ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚነዱ ተሸከርካሪዎች 95 በመቶ የሚሆኑት የኤሌክትሪክ መኪኖች እደንዲሆኑ ዕቅድ ተይዟል፡፡

እነዚህ መኪኖች የሚያጋጥሟቸውን ብልሽቶች የሚጠግኑ ባለሙያዎች ለማፍራት የትምህርት ዕድል እየተመቻቸ መሆኑን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

በዚህም በመጀመሪያ ዙር ወደ ቻይና ተጉዘው ስልጠናዎችን ወስደው የተመለሱ ወጣቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን ገልፀዋል፡፡

መሰረታቸውን በቻይና ያደረጉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና መስጠት ጀምረዋል ብለዋል፡፡ #ShegerFM

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Wallet አላችሁ??
አዎ-- ስንት ዶላር አላችሁ ?? My= 900$

Telegram Wallet ካሌላችሁ ዛሬውኑ ክፈቱ። መረጃዎችን ተከታተሉ።

Crypto ላይ ካሁኑ Focus አድርጉ ። Airdrop በደንብ ስሩ። ከ ካፌ ምግብ እራሱ ልያድናችሁ ይችላል😄።

በጣም አሪፍ ብለን በመረጃ የተደገፉትን Share እያረግን ነው። ነገር ግን አሰራሩን እና የሚያስፈልጉትን መረጃ ለናንተ ትተናል።

Airdrop ስትሰሩ minimum 10 ሰው Invite አድርጉ። የተወሰነ ብር ፈልጋችሁ Invest አድርጉ። 100 ብር ብታወጡ 5000 birr ታገኙ ይሆናል።

ለዛሬ ስሩ የሚላችሁ Airdrop Bums ይበላል ። በደንብ የሰራ እስከ 100,000birr ያገኝበታል። ያን ስላችሁ Invite, Invest, doing daily all task ያደረጉት ናቸው።

እናንተም ጀምራችሁ የቻላችሁትን Invite, invest አድርጋችሁ ስሩ።

እየው ልንኩ ያልጀመራችሁ 👌
/channel/bums/app?startapp=ref_jKM0WcPc

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚀 Big News! Applications for ALX programs are officially OPEN! 🌍💻

We’ve made it even easier for you to build your future in tech, now access our world-class programs for just $5/month (600 birr)! 🎉

Learn in-demand skills, connect with a vibrant community, and unlock career opportunities in tech. Whether you’re just starting your journey or looking to level up, ALX provides the tools, support, and network to help you succeed.

💼✨ Don’t miss this chance to invest in your growth and take charge of your career. Apply now and let’s build something amazing together!

Programs:
    Front-End Web Development: bit.ly/3Z2NS6j
    Back-End Web Development: bit.ly/3O61yXU
    AWS Cloud Computing: bit.ly/3UM3ZT4
    Salesforce Administrator: bit.ly/40DNigr
    Data Science: bit.ly/3UMM8eQ
    Data Analytics: bit.ly/3Clr20F
Apply Now!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ExitExam

✅️ምን ያክል ተማሪ Exit Exam አለባችሁ 🔡

✅Exit Exam የምትወስዱ ብቻ Request ላኩ 🤳 የ Exit Exam መረጃ ቻናል በዚህ ያገኛሉ።

✅ Exit Exam ከሁሉም DepartMent አንድ, አንድ ጎበዝ ተማሪዎች እንፈልጋለን። ንገሯቸው 👍

እስከ ማታ ብቻ Request ይላኩ✅

Send Request    Send Request

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#MizanTepiUniversity

በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁና ከዚህ በፊት በተላለፈው የጥሪ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች መመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ህዳር 30 እና ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ
www.myfellow.et
የኔ ህብረት
ከግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ
Telegram

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ExitExam #WolaitaSodoUniversity

በ2016 ዓ.ም ኤግዚት/የመውጫ ፈተና/ ያልወሰዳችሁ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን/ክረምት/ ተማሪዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም ት/ት ዘመን የመውጫ ፈተና ያልወሰዳችሁ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን/ክረምት/ ተማሪዎች በሙሉ በ2017 ዓ.ም ጥር ወር ውስጥ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እና ከቀን 25- 27/03/2017 ዓ.ም ድረስ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 209 በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ በማለት እናሳስባለን፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚀 Big News! Applications for ALX programs are officially OPEN! 🌍💻

We’ve made it even easier for you to build your future in tech, now access our world-class programs for just $5/month (600 birr)! 🎉

Learn in-demand skills, connect with a vibrant community, and unlock career opportunities in tech. Whether you’re just starting your journey or looking to level up, ALX provides the tools, support, and network to help you succeed.

💼✨ Don’t miss this chance to invest in your growth and take charge of your career. Apply now and let’s build something amazing together!

Programs:
    Front-End Web Development: bit.ly/3Z2NS6j
    Back-End Web Development: bit.ly/3O61yXU
    AWS Cloud Computing: bit.ly/3UM3ZT4
    Salesforce Administrator: bit.ly/40DNigr
    Data Science: bit.ly/3UMM8eQ
    Data Analytics: bit.ly/3Clr20F
Apply Now!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ተጀመረ

✅ ለአንድ ሳምንት ብቻ 250 ብር ሁሉንም ኮርሶች⭐️⭐️⭐️

✅የዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ከሚሰጡ 6 እና 7  ኮርሶች ውስጥ ይከብዳሉ የተባሉት የተፈረደባቸው #Maths እና Physics በደንብ ትማራላችሁ።

🔵እናሆ Hahu Special Online Tutorial የ Freshman እና Remedial ትምህርቶችን በቀላሉ በማስተማር ተማሪዎች ውጤታማ እንድሆኑ ያደርጋል።

🧑‍🎓👩‍⚕ ኮርስን በቴሌግራም በ Video በቻናል ላይ ገብታችሁ ትማራላችሁ።

በተጨማሪ
✅በድምፅ ማብራሪያ እንዲሁም በምርጥዬ እጅ ፅሁፍ ታጅቦ ለጥያቄዎቻቹህ ማብራሪያ እየሰጠን እናስተምራለን።

📝እውነት ለመናገር Special Tutorial በትክክል የተማሩ ልጆች አሪፍ ውጤት አምጥተው አልፈዋል።

📌የምናስተምረው 1ኛ ሴሚስተር ኮርሶች  ( For 1 Weak Discount 250 birr)               
       
        💎 Mathematics For Natural
        💎Mathematics For social
        💎General Physics
        💎 Critical Thinking and Logic
        💎 General Psychology እና
        💎 Geography ናቸው።
       
📌 ለ Astu Or Aastu ተማሪዎች

         🪙 Applied Maths 1
         🪙General Physics
         🪙C++ Or Programming

🔥ለ Remedial ተማሪዎች Maths እና Physics በ 500 ብር ብቻ( በጣም ብዙ ነው)

📝ከቱቶሪያል በተጨማሪ ልዩ የሚያደርገን👌
            🪅 የ Mid እና Final ጥያቄዎችን እንሰራለን
            🪅 Assignment'ችን  እናግዛቹሃለን
            🪅 ያልገባችሁትን ስጠይቁ እናስረዳለን 🙏

💸ክፍያው ለ Natural Science ለ ሳምንት የሚቆይ #250_ብር ብቻ።

💸ክፍያው ለ Social Science 200_ብር ብቻ።

ለመመዝገብ ➡️➡️@PromotionNew

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የምስራች
በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ
www.myfellow.et

ስለተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ጊቢ
ስለ ከተማው
ስለ ተማሪዎች ህብረቱ/ ፌሎውሽፑ


ስለ ፌሎሽፑ/ህብረቱ
ልዩልዩ የአገልግሎት ቡድኖች
ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
  የአስተባባሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ
የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች
እንደዚሁም
ካሉበት ሆነው ቅድሚያ በመመዝገብ 
ፈሎሽፑ ስላዘጋጀው ልዩ የአቀባበል መረሃግብር እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ከመሪዎች ማግኘት ይችላሉ
www.myfellow.et
 የኔ ህብረት
ከግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ
Telegram

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚀 Big News! Applications for ALX programs are officially OPEN! 🌍💻

We’ve made it even easier for you to build your future in tech, now access our world-class programs for just $5/month (600 birr)! 🎉

Learn in-demand skills, connect with a vibrant community, and unlock career opportunities in tech. Whether you’re just starting your journey or looking to level up, ALX provides the tools, support, and network to help you succeed.

💼✨ Don’t miss this chance to invest in your growth and take charge of your career. Apply now and let’s build something amazing together!

Programs:
    Front-End Web Development: bit.ly/3Z2NS6j
    Back-End Web Development: bit.ly/3O61yXU
    AWS Cloud Computing: bit.ly/3UM3ZT4
    Salesforce Administrator: bit.ly/40DNigr
    Data Science: bit.ly/3UMM8eQ
    Data Analytics: bit.ly/3Clr20F
Apply Now!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የምስራች
በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ
www.myfellow.et

ስለተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ጊቢ
ስለ ከተማው
ስለ ተማሪዎች ህብረቱ/ ፌሎውሽፑ


ስለ ፌሎሽፑ/ህብረቱ
ልዩልዩ የአገልግሎት ቡድኖች
ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
  የአስተባባሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ
የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች
እንደዚሁም
ካሉበት ሆነው ቅድሚያ በመመዝገብ 
ፈሎሽፑ ስላዘጋጀው ልዩ የአቀባበል መረሃግብር እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ከመሪዎች ማግኘት ይችላሉ
www.myfellow.et
 የኔ ህብረት
ከግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ
Telegram

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ArbaMinchUniversity

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች

👉ቅበላ ረቡዕ ታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም፣
👉 ምዝገባ ሐሙስና ዓርብ ታህሳስ 3 እና 4 ፣
👉ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ታህሳስ 7 እንዲሆን ተወስኗል፡፡

በዚህ መሠረት:-
👉 Natural Science- በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው አባያ ካምፓስ፣

👉 Social Science የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል
     ከ A - R የሆናችሁ አርባ ምንጭ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣
     ከ S- Z  በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ

ማሳሰቢያ፡-

1ኛ) ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ኦርጂናልና የማይመለስ ሁለት ኮፒ እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

.     .    .  የእርዳታ ጥሪ.      .            .

     ወጣት ፌኔት ቱሉ በቆየ በደም ግፊት በሽታ ምክንያት ሁለቱም ኩላሊቷ በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድተዋል፡፡ ለዚህም ህክምና ኩላሊትን ተክቶ ደምን ማጥራት በሚችል የሂሞ ዳያለሲስ ማሽን ከመስከረም ወር 2017 ዓ.ም እስከ አሁን ድረስ በቶም ልዩ የኩላሊት ክሊኒክ በሳምት 3/ሶስት/ ጊዜ እጥበት ይደረግለታል። ለአንድ የደም እጥበት 3000.00/ሶስት ሺ ብር/ በሳምንት 9,000.00/ዘጠኝ ሺ ብር/ እየከፈለች ህክምና እያደረገች ትገኛለች፡፡ ከኩላሊት በሽታ ጋር የሚመጣ የደም ማነስ ሀክምና አይረን (IRON) እና ኢፒኦ (EPO) በሳምንት ሁለት ጊዜ ለእንድ አይረን 450.00/አራት መቶ ሃምሳ ብር/ በሳምንት 900.00/Mጠኝ መቶ ብር/ ለአንድ ኢፓቲን 1300.00/አንድ ሺ ሶስት መቶ ብር/ ኤፓሪን 550.00/አምስት መቶ ሃምሳ ብር/ እየከፈለች በህክምና ላይ ትገኛለች፡፡ ይህ ወጪ የላብራቶሪ 'በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች እና የትራንስፖርት ሳይጨምር ነው፡፡ ዳያለሲሱ የማይቋረጥና ተከታታይነት ያለው ስለሆነ ሂወትን ለማቆየት ሲባል ንቅለ ተከላ የሚያስፈልግ ሲሆን ለንቅለ ተከላው 3,500 000.00
/ሶስት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ ብር/ የሚያስፈልግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

     ከላይ የተዘረዘሩ ችግሮችን በመረዳት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉላት ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡


.    .   .  መርዳት ለምትፈልጉ .    .     .
1000611589712 ፌኔት ቱሉ ወርቁ

1000247849185 አቤል ቱሉ ወርቁ (የወንድሟ)
ወይም ሐዋሽ ባንክ 0l320444559000 አቤል ቱሉ ወርቁ
በምትችሉት አቅም ከጎኗ ቁሙላት🙏🙏

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

King's Computer

ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ፣ ለቢሮ ስራዎች አና ለተማሪዎች የሚሆኑ
👉 አዳዲስ ጌሚንግ ላፕቶፖችን እና ዴስክቶፖቹን
👉 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን

ከመልካም መስተንግዶ ከተሟሉ ሶፍትዌሮች በ ጥራት እና በ ብዛት ከ እኛ ጋር ያገኛሉ
👉 እንገዛለን እንሸጣለን ይዘው ይምጡ ይዘው ይሒዱ ።
👉ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር።

የተለያዩ ዓይነት ላፕቶፓች ለማየትና ለመምረጥ ሊንኩን ይጠቀሙ -

Telegram-  👉/channel/kingscom21
Inbox me:@Yime27

አድራሻ፦ (https://g.co/kgs/HGQYoEP)
መገናኛ ማራቶን ህንፃ አንደኛ ፎቅ 111 ቁጥር king's Computer

ስልክ - +251974060288
         - +251703077990

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Logic Tutorial ነው። For Freshman 👌

በ ▶️Video ነው።

ተመዝገቡ 👉 @PromotionNew ላይ

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በፋርማሲ ትምህርት ዘርፍ የቅድመ ምርቃ (በመጀመሪያ ዲግሪ) መርሀ-ግብር (የግል ስፖንሰር) ከታች የተቀመጡትን መስፈርቶች ሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ በመደበኛ ፕሮግራም ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል !!

መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛቹኋል!


የማመልከቻ ጊዜ እስከ ህዳር 26/2017 ዓ/ም

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

King's Computer

ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ፣ ለቢሮ ስራዎች አና ለተማሪዎች የሚሆኑ
👉 አዳዲስ ጌሚንግ ላፕቶፖችን እና ዴስክቶፖቹን
👉 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን

ከመልካም መስተንግዶ ከተሟሉ ሶፍትዌሮች በ ጥራት እና በ ብዛት ከ እኛ ጋር ያገኛሉ
👉 እንገዛለን እንሸጣለን ይዘው ይምጡ ይዘው ይሒዱ ።
👉ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር።

የተለያዩ ዓይነት ላፕቶፓች ለማየትና ለመምረጥ ሊንኩን ይጠቀሙ -

Telegram-  👉/channel/kingscom21
Inbox me:@Yime27

አድራሻ፦ (https://g.co/kgs/HGQYoEP)
መገናኛ ማራቶን ህንፃ አንደኛ ፎቅ 111 ቁጥር king's Computer

ስልክ - +251974060288
         - +251703077990

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#UniversityOfKabriDahar

በ2017 ዓ.ም ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የሪሚዳል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel