ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150509

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ

በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀን መርሐግብር በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሐግብር በሁለተኛ ዲግሪ መማር የምትፈልጉ ተቋሙ ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች በማሟላት እስከ ታህሳስ 11/ 2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ 

ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ከታህሳስ 23/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 2/2017 ዓ.ም የመመዝገቢያ ጊዜ ነው የተባለ ሲሆን፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ቢሮ ቁ. 203 በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስገባት ይጠበቅባችኋል ተብሏል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#UniversityofGonder

በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ ቀናት 👉 ጥር 01 እና 02/2017 ዓ.ም. መሆኑን አሳውቋል።


የምዝገባ ቦታ፡- ለማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ማራኪ ግቢ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች አጼ ፋሲል ግቢ መሆኑንም ዩንቨርሲቲው ጨምሮ አሳውቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ባዘጋጀው የ2025 #ነጻ የኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ለመሳተፍ ይመዝገቡ!

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም በቅርቡ የተመረቁና ለስፔስ ሳይንስ ልዩ ፍላጎት ካለዎት፥ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ባዘጋጀው የሦስት ወራት #ነጻ የ Space Internship Program እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
እሑድ ታህሳስ 13/2017 ዓ.ም ለሊት 6፡00

ምላሽ ኢሜይል ታህሳስ 14/2017 ዓ.ም የሚላክ ሲሆን፤ ቃለ-መጠይቅ ከታህሳስ 16-18/2017 ዓ.ም ይደረጋል፡፡

ለማመልከት 👇
https://telegra.ph/Space-Internship-Programme-2025-12-16

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የፈረንሳይኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል፡፡

ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ 👇
0929264591

⭐️ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳ ከተወካዮቹ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ውይይቱ በውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት ዘርፍ በኢትዮጵያ እና በሳውዲ አረቢያ መካከል የተፈረመውን የሁለትዮሽ ስምምነት አተገባበርና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ያተኮረ ነው፡፡

የዜጎችን መብት ደህንነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥን ዓላማው ባደረገው የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ከምዝገባ ጀምሮ እስከ ስልጠናና ምዘና ድረስ የዜጎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ ታግዞ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳ አብራርተዋል፡፡

ሥራውን ይበልጥ ለማዘመንና ከብልሹ አሰራር በማጽዳት ብቁና ተወዳዳሪ ዜጎችን ለሥራ ገበያው ለማቅረብ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን የጠቀሱት ክቡር ሚኒስትር ዴታው ከሳውዲ አረቢያ የሰው ሃይል አስተዳዳር ተወካዮች ጋር የተጀመረው ተቀራርቦ የመስራት ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቁመዋል፡፡

የሳውዲ አረቢያ ተወካዮች በበኩላቸው እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን አድንቀው ከመነሻ እስከ መዳረሻ ድረስ ያለውን ሂደት ጤናማ በማድረግ በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ተቀራርቦ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የምግብ ወጪ መጋራት በሦስት ዓይነት አሠራሮች እንደሚተገበር ተገለፀ፡፡

በመንግሥት ምደባ በራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ የወጪ መጋራት ግዴታ እንደሚመለከታቸው በትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአስተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ አብዱ ናስር ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡

በራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ሦስት ዓይነት ተማሪዎች እንደሚገኙ የገለፁት ኃላፊው፤ ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸውን የሚችሉ፣ ዩኒቨርሲቲው ወጪያቸውን የሚሸፍንላቸው እና የወጪ መጋራት የሚመለከታቸው መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡

የተማሪዎች ዝቅተኛው የትምህርት ቆይታ ጊዜ አራት ዓመት ሲሆን፣ በዚህ ጊዜ ውስጥ የአንድ ተማሪ የምግብ ወጪ መጋራት ሲሰላ 120,000 ብር እንደሚሆንና የሰባት ዓመት ቆይታ ያለው የሕክምና ትምህርት ደግሞ 210,000 ብር እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

የተማሪዎች የምግብ ወጪ መጋራት ተመን በየትምህርት ዘርፍ የዋጋ ልዩነት ያለው ሲሆን፤ ይህም በተማሪዎች የትምህርት ፕሮግራም ቆይታ ስሌት መሠረት እንደሚሆን ኃላፊው አስረድተዋል፡፡

ራስ ገዙ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ 5,000 ተማሪዎች የተቀበለ ሲሆን፤ 2,500 በራሳቸው ከፍለው የሚማሩና ወጪ መጋራቱ የማይመለከታቸው ናቸው፡፡ የተቀሩት 2,500 ተማሪዎች ደግሞ መደበኛው የመንግሥት ወጪ መጋራት የማይከመለታቸው ሲሆኑ፤ ከእነዚህ ውስጥ ዩኒቨርሲቲው ወጪያቸውን የሚሸፍንላቸው እንዳሉ አስረድተዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ ወጪ ተመን ከታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ 100 ብር እንዲሆን ተወስኗል። ትምህርት ሚኒስቴር ወጥ የሆነ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ሜኑ በማዘጋጀት ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች መላኩም ይታወቃል፡፡ #ሪፖርተር

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AAU

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀን እና ማታ መርሐግብር የመልሶ ቅበላ (Re-admission) አመልካቾች ለ2017 ሁለተኛ ሴሚስተር የመልሶ ቅበላ መጠየቂያ ጊዜ የመጀመሪያ ዙር ከታህሳስ 7-11 2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የሁለተኛው ዙር የመልሶ ቅበላ መጠየቂያ ጊዜ ከታህሳስ 14-18/2017 ዓ.ም መሆኑ ተመላክቷል።

የመልሶ ቅበላ መጠየቂያ ቅፅ ለመሙላት፦

➫ portalaau.edu.et ላይ መለያ ቁጥር (User name) እና ሚስጢር ቁጥር (Password) በመጠቀም Withdrawal ለመሙላት Registration > Withdrawal Request ይሙሉ።

➫ መለያ ቁጥር እና ሚስጢር ቁጥር በመጠቀም Readmission ለመሙላት Registration > Re-admission Request ይሙሉ።

የመልሶ ቅበላ ቅፅ መሙላት የሚቻለው ከላይ የተጠቀሱትን የኦንላይን ፎርም ሲሞሉ ብቻ ሲሆን፤ ለሁለተኛ እና ለሦስተኛ ዲግሪ የመልሶ ቅበላ ቅፅ ለመሙላት ሲሔዱ ስፖንሰር ከሚያደርግዎት ተቋም በቅርብ የተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🤝 Tip🙌

✅በብዛት ሴቶች በቀን ከ 100 Dollar በላይ የምትሰሩበት የ ሴቶች Live Stream መጥቶላቹሃል። በ 1 ወር =400,000 birr የሰሩ Ethiopian ሴቶች አሉ።

✅ወንዶችም መስራት ይችላሉ ግን አኳንት Verify የምታደርጉት በሴት ነው።

ይህ Live Stream በቀላሉ ሴቶች Live በገቡበት ሰዓት Coin በመሰብሰብ ብር እንድሰሩ ያደርጋል ። (Live ብቻ አይደለም በ 1=14$ ይሰጣቹሃል)

✅PoPo Live Stream ለመጀመር

1ኛ) Appun በዚህ ሊንክ ማውረድ
👉 https://aaaonline.info/m5Kd4f

2ኛ) በGoogle በሚለው ገብተን Email, Birthdate, እና ሀገር (Ethiopia) በትክክል ማስገባት

➡️ ወንዶችም Female ብላችሁ መክፈት ከዛ በእናታችሁ ወይም በሌላ ሰው Verify ማድረግ።

3ኛ) Live ላይ ብዙ ለጀማሪ ሰዎች የሚያስረዱ ስላሉ እነሱ ጋር መግባት

😎ወይም በዚህ ቻናል ስለ Popo Live Stream እየጀመርን ስለሆነ ተቀላቀሉ
የቻናሉ Link 👉 @PopoLiveStreamEthiopia

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ ከታህሳስ 7 እስከ ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⏳ Don’t wait—apply today and elevate your career!

The Professional Foundations program is your chance to gain essential skills in self-awareness, teamwork, and specialization, all 100% online! 📱 Our weekly modules cover everything from personal development to team projects, plus help you craft a standout CV and LinkedIn profile. ✨

Complete the program and earn a certification that will help you stand out in the global job market. 🌍

Many graduates have successfully advanced their careers through this program, and now it's your turn!

🔗 Apply now and secure your spot: https://bit.ly/4fpRDZ1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የመቱ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል፡፡

መቱ ዩኒቨርሲቲን ለአምስት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት እንደገና አበበ (ዶ/ር) የፌደራል ሹመት ተሰጥቷቸዋል፡፡

እስከ ጥር 2016 ዓ.ም ድረስ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የነበሩት እንደገና አበበ (ዶ/ር) በቱሪዝም ሚኒስቴር የፕሮሞሽን እና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸው ተሰምቷል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#WachamoUniversity #Remedial

በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለአቅም ማሻሸያ ትምህርት ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ጊዜ እንደሚከተለው መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል፣

👉ለመደበኛ Remedial ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ታህሳስ 21 እና 22/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረዉ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም ይሆናል፤

⚡️በቅጣት ምዝገባ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም ይሆናል፤

👉በግል ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምረዉ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም ይሆናል፤

💥ለምዝገባ ስትመጡ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና አንድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክርፕት ፣ 3*4 የሆነ ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፤

• የካምፓስ ምደባ በሚመለከት ከዚህ በታች በተገለጸዉ መሠረት ይሆናል።


⚡️Natural Science

✓ስማቹህ A to G የሆናቹህ ዱራሜ ካምፓስ
✓ስማቹህ H to Z የሆናቹህ ዋና ግቢ

⚡️Social Science

✓ስማቹህ A to J የሆናቹህ ዱራሜ ካምፓስ
✓ስማቹህ K to Z የሆናቹህ ዋና ግቢ

(ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Your Gateway To Earn An International Degree: Unlock Exclusive Scholarships

This is your chance to:
• Connect with experts who’ll show you how to access our prestigious international partner universities and incredible scholarship opportunities 🏫

📅 Date: Saturday and Sunday, December 14–15, 2024 (ታኅሣሥ 5 ና 6, 2017)
⏰ Time: 9:00 AM (ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ)
📍 Location: Haya Hulet Mazoria, City Point, Addis Ababa
📌 RSVP Here: https://bit.ly/41r81Vd

It’s going to be an unforgettable day, and we want YOU to be a part of it! Don’t wait—register now to secure your spot!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#የምግብዝርዝር #ለሁሉምዩኒቨርሲቲ

በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የሚተገበር የምግብ ዝርዝር ከላይ ተመልከቱ🙌

Updated meal menu by ministry of education 👌

🙌Applicable for all universities in Ethiopia

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Holiday Season👌

👉Dogs ተመልሷል። ለ 30 ቀን የሚሆን Continues ክትትል ላደረጉ ሽልማት አዘጋጅቷል።

ለመሳተፍ 👉👉 S t a r t H e r e

👉 X-Empire ብዙዎችን ያስደነገጠው Airdrop 2ኛ Season በ Zoo ብቅ ብሏል።

ለመጀመር 👉👉 S t a r t H e r e

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

📣 4.00 GPA የማምጣት ግብ ያለው ሁሉም Freshman zegju.com ያስፈልገዋል።

❔ከ25% እስከ 30% የሚሆነውን ውጤታችሁ በሚድ ፈተና ላይ ብቻ ይወሰናል። እና እናንተ ለዚህ ፈተና ምን የሃል ዝግጁ ናችሁ???

Freshman መሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ብስክሌት እንደመንዳት ነው - ያለ አጋዥ ሰው ወይም ሶስቸኛ ጎማ መለማመድ ከባድ ነው። ዝግጁ ወድቃችሁ እንድትማሩ ሳይሆን ደግፎ እና ይዞ ብስክሌቱን መንዳት መቻላችሁን ሲያቅ የሚለቃችሁ ታማኝ የግቢ ጓደኛችሁ ነው።

🚀 አራስ እናት ለልጇ የምታበላውን የምትጠነቀቀውን ያህል በጥንቃቄ እናንተን እንዲጠቅሙ ተደርገው የወጡ ማስታወሻዎች ከጥልቅ እና አጥጋቢ የአማርኛ ማብራሪያ ጋር አነሆ ብለናል

🚀 እያንዳንዱን ምዕራፎች በደንብ እንደተረዳችኋቸው የሚፈትኑ የፈተና ቅረፅ ያላቸው ጥያቄዎች ከነ መልስ እና መብራሪያቸው አሉ

🚀 የMid Term እና Final ፈተናዎቹም ተሰብስበው ተቀምጠዋል። በዩኒቨርሲቲ እና በዓመት ተሰባስበው ተደርድረዋል። ከማይታይ የፈተና ፎቶ ጋር ሲታገሉ የነበሩ ታላላቆቻቹ በኛ ጊዜ በኖረ ብለዋል የሞከሩትም ደሞ አጀብ ነው ብለው አፋቸውን ይዘዋል።

🚀 ያልነውን ማመን ካቃታችሁ ደሞ ራሳችሁ አይታችሁ ትመሰክሩ ዘንድ Free trial አስቀምጠንላቹሀል።

❗️ሚድ እየደረሰ ነው ጊዜው ሳይሄድ እና የምታጠኑት ሳይደራረብ አሁኑኑ ተመዝገቡ ! ብዙዎች ተጠቅመውት እየወደዱት ነው እና እናንተም ፈተና በኋላ ቁጭት ውስጥ ትገቡ አሁኑኑ ማስፈንጠርያውን ተጫኑ።

ለመመዝገብ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ ➝ zegju.com

እንዴት ነው የምመዘገበው?

Join Our Telegram Channel
@ZegjuExamPrep

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ (በታማኝነት)

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልግ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018 = 400 birr
2019 = 400 birr
2020 = 350birr
2021 = 350 birr
2022 = 300 birr
2023= 100birr (feb, march, April, may, june)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⏳ Want to Land a Remote Job You Can Do from Anywhere? ⏳

The Virtual Assistant (VA) program is your gateway to essential remote work skills in just 8 weeks! 🚀 Whether you're looking to work from home or while traveling, this program will teach you how to:

📧 Manage emails and calendars
📱 Handle social media accounts
🎨 Design impactful presentations
🎉 Plan and organize events
…and much more!

Fully online and mobile-friendly, you can learn at your own pace, wherever you are! 📱 Plus, upon completion, you’ll earn a certification that will boost your career! 🌍✨

🔗 Apply now and secure your spot before it's too late: https://bit.ly/3AIWNjQ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ግልፅ ለማድረግ 🙌

በቀላሉ ይህ Airdrop ከተጀመረ ገና 5ኛ ቀን ነው።
(Airdropin kun erga jalqabe guyyaa 5ffadha)

አንዴ ጀምራችሁ Arrange ካደረጋችሁ ቡሃላ..... S T A R T

አሰራሩ በጣም ቀላል ነው። በቀን ሁለት ጊዜ ብቻ Check ማድረግ ነው። (Guyyatti yeroo 2 qofa seentu)

1) Daily Task Claim ለማድረግ
2) Riddle Of the day ለመውሰድ

ከዚህ ሌላ አንድ ሰው በ 3ት እና ከዛ በላይ አኳንት ከሰራ ይጠቀማል። (Namni Tokko Akkawunti 3 fi isaa oliin yoo dalagee ni milkaa'a)

በኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ቻናል ጀምራችሁ ያልገባችሁ ነገር ካላችሁ ጠይቁ 👉 @PromotionNew

መጨረሻ ላይ በደንብ ሰርታችሁ Project ካለቀ እና ዋጋው ስታወቅ እኛ እንገዛችኋለን።
(Dhuma irratti sirritti hojjattanii yoo gatiin baheef nutu isinirraa bita!)

ለመጀመር ➡️ S T A R T   S T A R T
(Jalqabuuf ) ➡️ S T A R T   S T A R T

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

እንዳያመልጣችሁ

ከ 5 ቀን በፊት ጀምሩ ስንላችሁ ገና 40ሺህ ሰው ብቻ ነበር የጀመረው 🙌

አሁን ደግሞ 1.67 Million ሰው ጀምሮታል። በጣም ትልቅ Project እና በአጭር ጊዜ የሚጠናቀቅ ነው።

አሁን ያልጀመራችሁ ቤተሰቦች በ ሁሉም አኳንት ጀምሩ ።
ብያንስ ዘሶስት አኳንት ስሩት

ለመጀመር  👉 S T A R T   S T A R T

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⏳ Don’t wait—apply today and elevate your career!

The Professional Foundations program is your chance to gain essential skills in self-awareness, teamwork, and specialization, all 100% online! 📱 Our weekly modules cover everything from personal development to team projects, plus help you craft a standout CV and LinkedIn profile. ✨

Complete the program and earn a certification that will help you stand out in the global job market. 🌍

Many graduates have successfully advanced their careers through this program, and now it's your turn!

🔗 Apply now and secure your spot: https://bit.ly/4fpRDZ1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⏳ Want to Land a Remote Job You Can Do from Anywhere? ⏳

The Virtual Assistant (VA) program is your gateway to essential remote work skills in just 8 weeks! 🚀 Whether you're looking to work from home or while traveling, this program will teach you how to:

📧 Manage emails and calendars
📱 Handle social media accounts
🎨 Design impactful presentations
🎉 Plan and organize events
…and much more!

Fully online and mobile-friendly, you can learn at your own pace, wherever you are! 📱 Plus, upon completion, you’ll earn a certification that will boost your career! 🌍✨

🔗 Apply now and secure your spot before it's too late: https://bit.ly/3AIWNjQ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#BahirDarUniversity

በ2017 ዓ.ም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ ከጥር 5-7/2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግሽ አባይ ግቢ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በአማራ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በክልሉ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ ከታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሔድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#HaramayaUniversity #Remedial

በ2017 ዓ.ም. በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ2017 ዓ.ም. ትምህርት ዘመን በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች በጥር 02፣ 03 እና 04፣ 2017 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ግቢ በአካል ተተኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው ገልጿል።

#ማሳሰቢያ
1ኛ. የህብረተሰብ ሳይንስ ተማሪዎች በቨተርነሪ (Veterinary) ካምፓስ እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ (Technology) ካምፓስ ሪፖርት የምታደርጉ መሆኑን እናሳውቃለን።

2ኛ. ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9ኛ አስከ 12ኛ ትምህርት ያጠናቀቃቸሁበትን ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ከፍል ሰርትፍኬት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ 4 ፓስፖርት መጠን ያላቸው ጉርድ ፎቶ እንዲሁም በማስታወቂያው የተጠቀሱ የግል መጠቀሚያ ቁሳቁሶችን ይዛቹህ እንድትሄዱ ዩንቨርሲቲው ጨምሮ አሳስቧል።

ተማሪዎች የዶርም ምደባችሁን ከዩንቨርሲቲው ዌብሳይት (www.haramaya.edu.et) ላይ በመግባት መለያ ቁጥራችሁን ተጠቅማቹህ መመልከት ትችላላቹህ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሽልማት አለን 🙌

ይህ በጣም አሪፍ እና ምርጥ በተባሉ ሰዎች የተጀመረው Airdrop ነው።
በ ቴሌግራም መስራች ጭምር ተደግፏል። See it

ስለዚህ የኛ ቤተሰቦች ይሄን Airdrop በኛ ሊንክ ጀምራችሁ ከፍተኛ Token ያገኙትን እንሸልማለን።

ሽልማቱን ለማግኘት አሁን ጀምራችሁ መስራት ነው። S t a r t

ሽልማቱ ከፍተኛ Token ላገኙ 10 ሰዎች 1 Ton እናከፋፍላለን።

ሽልማት ለመውሰድ ▶️ O P E N

እዛው ቦቱ ላይ በኛ የጀመሩትን ያሳየናል።

መልካም እድል ለሁላችሁም👌

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#JinkaUniversity

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም።

"ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ለታህሳስ 11 እና 12/2017 ዓ.ም እንደጠራ" ተደርጎ በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።

ለጊዜው ምንም አይነት ጥሪ አለመተተላለፉን አውቃችሁ፣ በይፋ ጥሪ እስከሚደረግ ድረስ ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ወይ ዘንድሮ 😄👉 S t a r t  H e r e

ሽሮ እና ክክ ብቻ አይደል እንዴ ሜኑ እንዳለ 🤨 በ 100 birr ብለው ከበፊቱ ምንም የተቀየረ የለም።

እኔስ በሳምንት አራቴ Therefore በልተን አምልጠናል😁😁 ይብላኝ ለናንተ 😆 ( አብሽሩ❤)

የነቁ ተማሪዎች አሁን በ Online ብር እየሰሩ ነው። እናንተም መስራት ትችላላችሁ። ከዚህ ካፌ አምልጡ😢
👉 S t a r t  H e r e

በቴሌግራም መስራች የተረጋገጠ ማታ የተጀመረ አዲስ Airdrop ቶሎ ጀምሩ🥰

ለመጀመር ⚔️➡️➡️ 👉 S T A R T H E R E 

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#የሥራ_ማስታወቂያ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በ81 የሥራ መደቦች በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ ከ800 በላይ እንዲሁም የሥራ ልምድ በሚጠይቁ 41 የሥራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር እንደሚፈልግ አስታውቋል።

አመልካቾች ከታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፦

📍 በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ቢሮ፣

📍 በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት፣

እንዲሁም በሁሉም ክልሎች የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።

ስራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አመልካቾች አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ዜሮ ዓመት ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ ደግሞ የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

እንዲሁም የዩኒቨርስቲ መመረቂያ ውጤት ለወንድ 2.5 እና ለሴት 2.00 መሆን አለበት። የትምህርት ደረጃ /Level/ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች የCOC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋልም ተብሏል።

ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የሚያመለክቱ ተወዳደሪዎች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው የተባለ ሲሆን መስፈርቱን አሟልተው ለሚመረጡ ተወዳዳሪዎች ተቋሙ የሚሰጠውን ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ መሆንና ተቋሙ በሚመድብበት ቦታ ለመስራት ፈቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋ ክህሎት ያላቸው እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት (Basic computer skill) ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ ተብሏል።

❗️ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ማስታወቂያውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ሊሰርዝው እንደሚችል ጠቁሟል።

ዝርዝሩን ይመልከቱ https://ics.gov.et/job/national-job-opening

#Share
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#MoE

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት እንዳይሰጡ በድጋሜ እገዳ ተጣለባቸው፡፡

ከታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተሰጠ እና የሚሰጥ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ተቀባይነት እንደማይኖረው ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የBusiness እና Tap Tap 🔻  ቻናል👇
/channel/+SelI4EZhRsI2NDA0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel