ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150509

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

ሬሜዲያል ተማሪዎችን አይመለከትም !!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን ለመቀበል ለጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።

ይህ ጥሪ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎችን የማይጨምር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለነባር አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ተራዝሞ የነበረው የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም የሚካሔድ መሆኑን አሳውቋል፡፡

በዚህም በ2016 ዓ.ም አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የነበራችሁ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች በተጠቀሰው ጊዜ በየነበራችሁበት ካምፓስ በመገኘት ምዝገባ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎችም በተጠቀሰው ጊዜ መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#TVT

የኢፌዴሪ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በዲግሪ ፕሮግራም ከታች ባሉት ፕሮግራሞች ሰልጣኞችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

1. Electrical/Electronics and ICT Faculty

👉Electrical Automation & Control Technology

👉Electronics and Communications Technology

👉ICT

2. Mechanical Technology Faculty

👉Automotive Technology

👉Manufacturing Technology

3. Civil Technology Faculty

👉Building Construction Technology

👉Road Construction Technology

👉Water Supply and Sanitation Technology

👉Surveying Technology

👉Architectural Design Technology

👉Wood Science Technology

4. Textile and Apparel Fashion Technology Faculty

👉Garment Technology

👉Textile Technology

👉Fashion Design Technology

👉Leather and Leather Products Technology

5. Agro-Processing Technology Faculty

👉Dairy Processing Technology

👉Fruit & Vegetable Processing Technology

👉 Meat Processing Technology


💥Application Requirements:

1. For First Degree Program: Applicants must fulfill the following requirements:

📌The applicant should be from the Natural Science Stream.

📌The applicant should have achieved a pass mark (50%) in the University entrance exam results in the year 2015 E.C. or 2016 E.C.

📌Alternatively, the applicant should have completed a Remedial program in the year 2014 or 2015 E.C.

⚡️Training will be conducted in Addis Ababa, with additional language training in Chinese and Korean to enhance students global communication skills.

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን በተቋሙ ሲከታተሉ የነበሩና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ኦንላይን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል፡፡

ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም በዩኒቨርሲቲው የተሰጣቹሁን Username በማስገባት ውጤታቹሁን ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ውጤት ለማየት፦
https://www.slu.edu.et/remedial/index.php?fbclid=IwY2xjawF87TpleHRuA2FlbQIxMQABHRy6t7Qm6QrjVX6dWQXP2Tf7T0FetYe0oQW43itxh_NZSJnmtaVJjTZgQA_aem_MBlSF0PfU8yugqnKRa6sRQ

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ASTU #AASTU

በአማራ ክልል ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች

የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ ከጥቅምት 05 እስከ 07 /2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

👇👇
http://stuoexam.astu.edu.et

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የማሻሻያ ትም/ት (Remedial) በ Extension ኘሮግራም መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ፤

በ2017 ዓ.ም. በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት መርሃ ግብር የማሻሻያ ትም/ት (Remdial) መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከቀን 04/02/2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ዐ8/04/2017 ዓ.ም. ድረስ ከ 8ኛ- 12ኛ ክፍል ያለውን የትምህርት ማስረጃችሁን ከማይመለስ 2 ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በሬጅስትራር ቢሮ ብሎክ 20 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመግቢያ መስፈርቱንም ከት/ሚኒስቴር በተገለፀው መሠረት እንደሚከተለው ይሆናል።

👉ለተፈጥሮ ሣይንስ 186/600

👉ለማህበራዊ ሣይንስ 186/600

👉ለኘሪፓራቶሪ ኘሮግራም ተፈጥሮ ሣይንስ 217/700

👉ለኘሪፓራቶሪ ኘሮግራም ማህበራዊ ሣይንስ 217/700

👉ማሳሰቢያ፡-

1. የትምህርት ክፍያ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

2. ይህ ማስታወቂያ በ2016 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሃገር አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ ተማሪዎች ብቻ ይመለከታል፡፡

3. በዩኒቨርሲቲው እና በትምህርት ሚኒስቴር ፈተና አማካይ ውጤት ያለፈ ተማሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርቱን #በኤክስቴንሽን ኘሮግራም የሚቀጥል ይሆናል፡፡

[የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ዳይሬክቶሬት]

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ (በታማኝነት)

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018 = 400 birr
2019 = 400 birr
2020 = 350birr
2021 = 300 birr
2022 = 250 birr
2023= 100birr (feb, march, April, may, june)

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AddisAbabaUniversity

ለ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ ለመማር ቅበላ ላገኛችሁ የአንደኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የወጣ የቅበላ እና ምዝገባ ማስታወቂያ

ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6 2017 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡

ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ

✅የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ኮፒ፣
✅አራት ጉርድ ፎቶግራፎች፣
✅የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ያስታውቃል፡፡

✅ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትኖሩ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል UAI በተፈተናችሁበት ሀG ቁጥር በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት የምትችሉ
መሆኑን https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement
ያሳውቃል፡፡


✅በተጠቀሱት ቀናት (ጥቅምት 5 እና 6) ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና
መናኸሪያዎች ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

✅ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና ዶክመንቶች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡
https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome.www.aau.edu.et

✅ ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲዉ ገለፃ (Orientation) ቅዳሜ ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡

✅ የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን • የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዉ ሰሚስተር ትምህርት የሚጀመረዉ ማክሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#BuleHoraUniversity

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ እና ለ2016 ሪሚዲያል ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሱ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 11 እና 12/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ጥቅምት 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ያከናውናል።

ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት ለተማሪዎች ማዘጋጀቱን ገልጿል።

በአዲስ አበባ መርካቶ እና ቃሊቲ መናኸርያዎች እንዲሁም በአዳማ ፍራንኮ አካባቢ (ፖስታ ቤት) እና በሚጊራ መናኸርያ በመገኘት የትራንስፖርት አገልግሎቱን መጠቀም ትችላላችሁ ተብሏል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#TVET

ለኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ነባር የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ የመደበኛ መርሀ ግብር ሰልጣኞች በሙሉ

የ2017 ዓ.ም ስልጠና ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተቋሙ ሪጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ክፍል በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

[የሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት]

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Remedial

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በሪሜዲያል ፕሮግራም በኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለሪሜዲያል ትምህርት መግቢያ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 01 - 15 /2017 ዓ.ም ድረስ ስለሆነ ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የትምህርቱ አጠቃላይ ክፍያ፡-
1. ለተፈጥሮ ሳይንስ የመመዝገቢያ ክፍያን ጨምሮ 2,350 ብር
2. ለማኅበራዊ ሳይንስ የመመዝገቢያ ክፍያን ጨምሮ 1,950 ብር

አመልካቾች በዩኒቨርሲቲው የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000258464428 አጠቃላይ ክፍያ በመክፈል ዋናውን የባንክ ደረሰኝ ከ 2 ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሬጅስትራር ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የተከታታይና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልታችሁ እንድትጭርሱ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን እንገልጻለን።

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#MaddaWalabuUniversity

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም የሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 11 እና 12/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትምህርት ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

የሁሉም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በኦንላይን http://estudent.mwu.edu.et/auth/login ሲሆን፤ ትምህርታችሁን በምትከታተሉባቸው ካምፓሶች በአካል በመገኘት መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡

በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ የነበራችሁና በ2017 ዓ.ም አዲስ በትምህርት ሚኒስቴር ለምትመደቡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ ወደ ፊት ይገለፃል ተብሏል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#JimmaUniversity

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም የሚካሔድ መሆኑን አሳውቋል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት ትምህርታችሁን በምትከታተሉባቸው ካምፓሶች በአካል በመገኘት በSRS አካውንታችሁ በመግባት የኦንላይን ምዝገባ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡

የነባር ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርሲቲው ከሚመደቡ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ፈላጊዎች

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲት 2017 የትምህርት ዘመን በremedial ፕሮግራም በምሽት እና በሳምንቱ መጨረሻ መርሐ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች የremedial ፕሮግራም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩንቨርሲቲው ገልጿል።

⚡️የማመልከቻ መስፈርቶች

በ2016 የትምህርት ዘመን የ 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው፡-

👉ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 186 እና ከዛ በላይ ያላቸው
👉በፕሪፓራቶሪ ፕሮግራም 217 እና ከዛ በላይ ያላቸው

💥የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች

♦️Natural Science Stream
🔹English
🔹Physics
🔹Biology
🔹Mathematics(N)
🔹Chemistry

♦️Social Science Stream
🔹English
🔹Mathematics(S)
🔹Geography
🔹History

የማመልከቻ ቀን: ጥቅምት 4 - 19/ 2017 ዓ/ም

[ተጨማሪ መረጃ ከምስሉ ያንብቡ]


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#MekelleUniversity

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በግል የሪሚድያል ትምህርት ተከታትላችሁ በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር የሚያስችል ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ማመልክት እንደምትችሉ ገልጿል፡፡

በመሆኑም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በሌሎች የግል እና የመንግስት የትምህርት ተቋማት ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች ከዛሬ ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም በኦንላይን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት (e-student.mu.edu.et) ገብታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

የመግቢያ መስፈርት፦
በትምህርት ሚኒስተር የሚሰላ (70%) እና በተማራችሁበት ትምህርት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ልትሆኑ ይገባል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ECSU

በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ በተከታታይ መርሐግብር (ቅዳሜና አሑድ) ለመማር የአመልካቾች ምዝገባ ዛሬ ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በማሟላት በአካል በመቅረብ ይመዝገቡ።

ባለፉት አምስት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የወስዳችሁና የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ እንዲሁም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ማመልከት ትችላላችሁ።

(የዩኒቨርሲቲው ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር እና በዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና በተቋሙ የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ አሳውቋል፡፡

በ https://dku.edu.et/stud_result/index.php?con=2 ሊንክ በመጠቀምና በዩኒቨርሲቲው የተሰጣቹሁን Username በማስገባት ውጤታቹሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲው ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ማስታወሻ

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች #በመደበኛ እና #በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እንድትሞሉ ትምህርት ሚኒስቴር ያራዘመው የመሙያ ጊዜ ነገ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀሩት ጊዚያት ይሙሉ!

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#JinkaUniversity

በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ( Remedial Program) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፣

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ( Remedial Program) አዲስ ተማሪዎች #በግል ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የመመዝገቢያ ጊዜ ከ4/2/2017 ዓ.ም እስከ 14/2/2017 ዓ.ም ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በሥራ ሰዓት ብቻ የሚካሄድ ሲሆን ከታች የተዘርዘሩት መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

👉የመመዝገቢያ መስፈርት፤

➢ በተፈጥሮ ና በማህበራዊ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በተፈተኑት የትምህርት ዓይነት አጠቃላይ ውጤት 186 እና ከዚያ በላይ ያመጡ፣

➢የማመልከቻ ቦታ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ፣ ሜፀር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ላስካ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ኮንሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ገሊላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና ኮይቤ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ይሆናል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሁለቱ አስቱዎች አዲስ ተማሪዎተቻቸውን ተቀብሏል።

#Astu #Aastu 👏👏

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የሚገቡ አዲስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ጥቅምት 3 እና 4/2017 ዓ.ም ይቀበላል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ አካባቢዎች ለሚመጡ ተማሪዎች መገናኛ እና ቃሊቲ ላይ የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገልጿል።

በዚህም እሑድ 5፡00 ሰዓት እንዲሁም ሰኞ 4፡00 ሰዓት በተጠቀሱት ቦታዎች በመገኘት፣ የዩኒቨርሲቲውን ሎጎና የእንኳን ደህና መጣችሁ ባነር የተለጠፈባቸው አውቶቡሶችን መጠቀም እንደምትች ተገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ጋር በጋራ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ላሉ ዲጂታል ስታርታፖች እና ከፍትኛ የማደግ አቅም ያላቸውን ዲጂታል ኢንትርፕራይዞች የቴክኒክ ድጋፍ የስልጠና መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን ገልጿል።

ዘጠኝ ቀናት ይቆያል በተባለው በዚህ የቡትካምፕ፥ ሰልጣኞች ንግዳቸውን ከፍ ለማድረግ አስፈላጊ ክህሎቶችን እና ግንዛቤዎችን ለመውሰድ እንዲሁም ሥራዎን ለማሳደግ የሚያስችላቸውን የፋይናንስ ድጋፍ ያገኙበታል ሲል ነው ያስታወቀው።

🗓 የስልጠና ጊዜ፡ ህዳር 02 – 13፣ 2017 ዓ/ም

📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ

🗓 እስከ፡ ጥቅምት 15, 2017 ድረስ ያመልክቱ

🔗 የማመለካቻ ሊንክ ፡ https://shrturl.app/uz1mH5

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የፖስፖርት የግዜ ቆይታ ከአምስት ዓመት ወደ አስር ዓመት ከፍ ማለቱ ተገለጸ

ዝርዝር መረጃዎችን ከዚህ 👇

Https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018 = 400 birr
2019 = 400 birr
2020 = 350birr
2021 = 300 birr
2022 = 250 birr

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AAU #GAT

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዙር የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ያመልክቱ፡፡

ለ GAT ፈተና ለማመልከት 👇
https://portal.aau.edu.et

ለማመልከት፦

► https://Portal.aau.edu.et ይክፈቱ።
► Exam Application የሚለውን ይጫኑ።
► Test Taker Registration ቅፅን ይሙሉ።
► ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶዎን ያስገቡ።
► Submit የሚለውን ይጫኑ።
► ሲስተሙ የሚሰጥዎትን ቁጥር ኮፒ ያድርጉ።
► የGAT ፈተና ክፍያ ብር 1000 በቴሌብር ይክፈሉ።
► የክፍያ ቲኬትዎን አውርደው ፕሪንት ይበሉ። የፈተና ቀን ወደመፈተኛ አዳራሽ ለመግባት ያስፈልግዎታል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በፀጥታ ችግር ምክንያት በአማራ ክልል የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ነባር መደበኛ ተማሪዎችን የሚቀበሉበትን ጊዜ ማራዘማቸው ተሰማ፡፡

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በአካባቢው ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተማሪዎችን በተፈለገው ጊዜ መቀበል አለመቻሉን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚ ፕሮግራም ዳይሬክተር ሰዋለም ሙሌ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡

በደባርቅ አካባቢ ከመስረከም 1 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የፀጥታ ችግር እንደነበረና በዚህም ምክንያት ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የሚበቀልበት ጊዜ መራዘሙን ዳይሬክተሩ ገልፀዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በተለይ የጎንደር እና የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ቅበላ ጊዜን ታሳቢ አድርጎ ተማሪዎችን እንደሚቀበል የገለፁት ኃላፊው፤ ከሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ውይይት እያደረገ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በ2017 የትምህርት ዘመን 2,500 አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ዕቅድ መያዙን አስረድተዋል፡፡

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ምዝገባ ከመስከረም 28 እስከ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ለማከናወን ጥሪ ያደረገ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ባለመጠናቃቸው የቅበላ ጊዜው መራዘሙን ገልጿል፡፡

ሪፖርተር የተማሪዎችን ቅበላ በተመለከተ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኃላፊዎችን በስልክ ለማነጋገር ጥረት ቢያደረግም ምላሽ አላገኘም፡፡

የወልድያ እና የወሎ ዩኒቨርሲቲዎች ኃላፊዎች በአካባቢው የፀጥታ ችግር ባለመኖሩ፣ መደበኛ ተማሪዎችን ተቀብለው በማስተማር ላይ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ #ሪፖርተር


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#WachemoUniversity

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትመደቡ እና በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች ለጥቅምት 4 እና 5/2017 ዓ.ም አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ለሚመደብ ተማሪዎች በቂ ግዜ ለመስጠት ሪፖርት የምታደርጉበት ቀን ላልተወሰነ ግዜ መራዘሙንና ዝግጅት ሲጠናቀቅ ጥሪ የሚደረግ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#JimmaUniversity

ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

ተራዝሞ የነበረው የ2017ዓ.ም. ትምህርት ዘመን ምዝገባችሁ በመጪው ጥቅምት 14 -15/2017 ትምህርታችሁን የሚካሄድ ስለሆነ በምትከታተሉባቸው ካምፓሶች በአካል በመገኘት እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ በSRS አካውንታችሁ በመግባት የOnline ምዝገባችሁን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፤

ከዚህ በፊት እንደተገለጸው የነባር Remedial ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በ2017ዓ.ም ለዩኒቨርስቲው ከሚመደቡ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር ስለሆነ ይህ የምዝገባ ሰሌዳ አይመለከታቸውም፡፡


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel