ethopoeia | Unsorted

Telegram-канал ethopoeia - ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

588

🇪🇹ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። 🇪🇹 ሼር በማድረግ ትክክለኛ መረጃ ከምንጩ ያግኙ

Subscribe to a channel

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

በቀን 500 ብር የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ጥቆማ ትንሽ ደቂቃ ብቻ ነው የሚፈልገዉ አያምልጣችሁ ተጠቀሙ በጋራ እንብላ
💵💵💵💰💰💰💶💶


/channel/USDT99_bot/app?startapp=i_501181240
🎁 I received 158 USDT from Tether Airdrop, and you can be as lucky as me! Click the link to complete verification and get the airdrop!

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

@Marck054


This is aright place to be rich hurry join it This channel provide you Amazing winning odds football odds 💵💰💰💰💰

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

በቅርቡ የተቋቋመ ተቋም እንደ መሆኑ፣ የሥራና ክሂሎት ሚኒስቴር በ10 ወራት ውስጥ ብቻ በሚያስደንቅ ሁኔታ ራሱን አዋቅሮ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሥራና ክሂሎትን የመፍጠር ተልዕኮውን በብቃት መከወን ጀምሯል። የሥራ ዕድልን ማመቻቸት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው። ይህንኑ የሚያሳልጥ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የተቋቋመው የሥራ ዕድል ፈጠራ ተግዳሮቶችን በብቃት ለመወጣት እንዲሁም የሠለጠነ የሰው ኃይልና የአገልጋይነት አመለካከት ያላቸውን አገልጋዮችን ለማብቃት እንዲቻል ነው። የሥራ ዕድል ፈጠራን በበቂ ሁኔታ ለማመቻቸት፣ መሥሪያ ቤቱ ያለው ብቃት ሊጠናከርና ሊፋጠን ያስፈልጋል።
As a newly established institution, Labour & Skills Ministry in only 10 months has remarkably structured itself swiftly and actively delivering on its jobs and skills creation tasks through technology uptake. Employment is a key priority and hence why we established a Ministry to address the challenge of meeting jobs creation as well as nurturing skilled labour and individuals with a service attitude. Their experience needs to be further enhanced and fast tracked to meet our jobs challenge.

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#Update

የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ፣ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ፣ የተመድ ተወካዮች ፣ የሀገራት አምባሳደሮች ከትግራይ ክልል ለፌዴራል መንግስት ደብዳቤ ይዘው ተመልሰዋል።

ከዚህ ቀደም መልዕክተኞቹ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ባደረጉት ውይይት በትግራይ የመብራት፣ የቴሌኮም፣ የባንክ እና ሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶችን #በፍጥነት ወደነበረበት መመለስ ለትግራይ ህዝብ አስፈላጊ መሆኑን ስምምነት ላይ ደርሰው ነበር።

በዚህም የትግራይ ክልልን እያስተዳደሩ ያሉት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በዓለማቀፍ ማህበረሰቡ ተወካዮች በኩል ለፌዴራል መንግስት ደብዳቤ ልከዋል።

ደብዳቤው ፤ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ስልክ ፣ ባንክ፣ መብራት እና የመሳሰሉትን ለመመለስ እና አገልግሎት እንዲጀምሩ ለማድረግ ወደ ክልሉ ገብተው ለሚሰሩ አካላት የደህንነት ማረጋገጫ የሚሰጥ ነው።

በዚህ #የደህንነት_ማረጋገጫ አገልግሎቶችን ወደነበረበት መመለስ ለማስጀመር ምንም አይነት መሰናክል ሊኖር አይገባም ተብሏል።

ተጨማሪ https://www.eeas.europa.eu/eeas/ethiopia-eu-and-us-special-envoys-visit-mekelle-tigray_en
/channel/ETHOPOEIA

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

አልሸባብ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ መሳሪያዎች በምስራቅ ጀግኖች ተማርኮ ገቢ ሆኗል!

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ በረካታ የጦር መሣሪያዎችን ከአልሸባብ የማረከ ሲሆን በምሰሉ ላይ የምትመለከቱት ሁለቱ የቡዱን መሣሪያዎች በዛሬው ኦፕሬሽን ከአሸባሪው አልሸባብ በሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የተማረኩ የቡዱን ማሳሪያዎች ናቸው::

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

" የሱዳን ጦር የሚነዛው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው " - የኢትዮጵያ 🇪🇹 ሀገር መከላከያ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርኮኞችን አያያዝ ባልጠበቀ መንገድ ወታደሮቼን ገድሏል በሚል የሱዳን ጦር የሚነዛው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አሳውቋል።

የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት በቦታው እንዳልነበርና #የኢትዮጵያን_ግዛት_ዘልቆ የገባው የሱዳን ኃይል ከአካባቢው ሚሊሻዎች ጋር መጋጨቱ ተገልጿል።

ሚኒስቴሩ ሕወሓት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በፈፀመበት ወቅት የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ግዛት ላይ ወረራ መፈጸሙን አስታውሶ፤ ጦሩ በተለያየ ጊዜ ውስጣዊ ችግሮች ባጋጠሙ ቁጥር በኢትዮጵያ ላይ ትንኮሳዎችን ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል።

ሰሞኑ ደግሞ የሱዳን ኃይል ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ዘልቆ በመግባት በአካባቢው በነበሩ የኢትዮጵያ ሚሊሻዎች ላይ ጥቃት ማድረሱንና ከሁለቱም ወገን ጉዳት መድረሱን ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

ነገር ግን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በስፍራው ባልነበረበት ሁኔታ " ምርኮኞችን ገደለ " በሚል የሱዳን ጦር ክስ ማቅረቡ ተቀባይነት የሌለውና መሰረተ ቢስ መሆኑ አስገንዝቧል።

የደረሰውን ጥቃት በተመለከተ ማጣራት የሚፈልግ አካል ካለ ከሁለቱ ሀገራት መከላከያ ሠራዊት ተወካዮች የተውጣጣ ኮሚቴ ተዋቅሮ እንዲጣራ ለመተባበር የኢትዮጵያ ሠራዊት ዝግጁ መሆኑን ሚኒስቴሩ አረጋግጣል።

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#Update #ችሎት

ፍርድ ቤት በብርጋዴል ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጉዳይ ለግንቦት 22 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።

የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት አመልካች የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍና በተጠሪ ብርጋዴል ጄኔራል ተፈራ ማሞ መካከል በነበረው የጊዜ ቀጠሮ ጉዳይ ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን ሀሳብ አዳምጧል።

ፍርድ ቤቱም ፤ ፖሊስ ከጠየቀው የ14 ቀን ውስጥ 10 ቀን በመፍቀድ ለግንቦት 22 ቀን 2014 ዓ/ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ከአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጠበቃ አቶ ሸጋው አለበል ብርጋዴር ጀነራሉ " ህገ መንገስቱን በኃይል በመናድ ወንጀል " በሚል ፍርድ ቤት መቅረባቸውን አሳውቀዋል።

tikvahethiopia

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

ማንኛውም የዕቃ መጫኛ ኮንቲነሮች እኛ ጋር ያገኛሉ።0912328745/0900480054 መነጋገር ትችላላችሁ እና ወደ ማንኛውም ሀገር መላክ እና ማስመጣት እቃዎችን ቀጥታ በአጭር ጊዜ ፕሮሰሱን እናማክራለን መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

ግንቦት 05/2014 ዓ/ም

ከወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
***
ወራሪዉ የትግራይ አሸባሪ መንጋ ኃይል ወልቃይት ጠገዴንና አከባቢውን ከ16 ዓመት ታዳጊ ጀምሮ እስከ 70 ዓመት አዛውንት የሆነ ማንኛውንም ትግራዋይ፤ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ህዝብን እንዲወር የክተት አዋጅ አውጇል።

ማንነታችን እንደ ወንጀል ተቆጥሮ የአማራ ተወላጅ የሆነ ሁሉ በየሄደበት እንደ ዶሮ አፍኖ በመሰወር፣ በመግደል፣ አካልን በማጉደል፣ ከሰማይ በታች ከመሬት በላይ አለ የሚባል ግፍ ሁሉ ተፈፅሞብናል። በሺዎች የሚቆጠሩ ታሪክ አዋቂዎች፣ ስለ ህዝብ መብት ተከራካሪ የሆኑትን የሀይማኖት አባቶችን የት እንደደረሱ ሳይታወቅ ደብዛቸው ጠፍቷል።

ስለሆነም በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እንዲሁም ሚሊሻና ሌሎች የፀጥታ አካላት ጥምር ተጋድሎ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማህበረሰብ ነፃ ወጥቷል። ይህ የትናንት አኩሪ ገድላችን ነው።

መላው የወልቃይት ጠገዴ አማራ ህዝብ ሆይ!!

ወራሪውና ተስፋፊው የትግራይ ኃይል ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ህልውናህን ሊያጠፋ ቆርጦ ተነስቷል። በመሆኑም በጠላት ዝግጅት መጠን ልክ በተጠንቀቅ እንድትቆም የወቅቱ አስገዳጅ ሁኔታ ሆኗል።

የተከበርከው የአማራ ህዝብ ሆይ!!

በህብረት፣ በአንድነት፣ በፅናት ስለታገልክ የስርዐት ለውጥ አምጥተኃል። ነፃነትም አግኝተኃል። ይሁን እንጂ ድጋሚ ህልውናህን ሊያጠፋ ከመላ ትግራይ የከተተ ወራሪ ኃይል በይፋ ጦርነት አውጆብኃል።

የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!!
የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ የትግራይ ተስፋፊ ኃይል ባወጀው ጦርነት ምክንያት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ገብቷል። ከአሁን በፊት የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ስቃዩ ስቃዬ፣ በደሉ በደሌ ነው ብለህ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለኃል። ይህን የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ያደንቃል እውቅናም ይሰጣል። ኃብት ማፍራት ይሁን በህይወት መኖር መኖርም አገር ሲኖር ነውና፤ ይህንን አገር አጥፊ ወራሪ ቡድን ለመመከት በምናደርገው ተጋድሎ ከጎናችን እንድትቆም ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

ይህንን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ጥሪ ተቀብያለሁ የሚል ሁሉ የአንድ ወር ስንቅ በማዘጋጀት በየቤቱና በየቀበሌው ሆኖ ለምናቀርበው የፈጥነህ ድረስ ጥሪ ዝግጁ ሆኖ እንዲጠብቅ ሲል ኮሚቴው መልዕክቱን ያስተላልፋል።

''ከአማራነታችን ዝቅ የሚያደርገን ምድራዊ ኃይል የለም!!''

የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ አየለ
/channel/ETHOPOEIA

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#ጥንቃቄ

" ... በግለሰብም ሆነ በድርጅት ደረጃ ለፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን የእርዳታ ገንዘብ አያድልም " - ገንዘብ ሚኒስቴር

ገንዘብ ሚኒስቴር አርማና ስሙን በመጠቀም #በተሳሳተ_መረጃ ህዝብን በማጭበርብር ላይ ያሉ አካላት እንዳሉ በመግለፅ ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስቧል።

ሚኒስቴሩ በግለሰብም ሆነ በድርጅት ደረጃ ለፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የእርዳታ ገንዘብ የማያድል መሆኑ በአጽንኦት ገልጿል።

ለህብረተሰቡ ፥ " ፎርም ሞልታችሁ ላኩ፤ የአባልነት መመዝገቢያ በግል ከሆነ 175 ዶላር በድርጅት ከሆነ 225 ዶላር ላኩ " እያሉ ከሚያጭበረብሩ አካላት እንዲጠነቀቅ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ፤ አርማውን እና ስሙን በመጠቀም የሚያጭበረብሩ አካላትን በተመከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ክትትል እያደረግን መሆኑን ገልጿል።

በሌላ በኩል ፤ ሚኒስቴሩ ትክክለኛው የፌስቡክ ገፁ " Ministry of Finance - Ethiopia የሚለውና ከ70ሺ በላይ ተከታዮች ያሉትና ማረጋገጫ (Verification ) ልዩ ምልክት ያለው

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

የዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ ወቅት እየተቃረበ ሲመጣ ይህን የቀርከሃ ዝርያ ጨምሮ የተለያዩ ዓይነት ችግኞች እየተዘጋጁ ይገኛሉ። እንደ ሁለገብ ተክል፣ ለግንባታ፣ ለነዳጅ፣ ለምግብ እና ለልብስ ፍላጎቶች የቀርከሃ አገልግሎትን በዚህ ተክል ዙሪያ ትናንሽ እና ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ለመፍጠር ልንጠቀምበት እንችላለን።

#AshaaraanMagariisaa bara kana wayita dhiyaachaa dhufe kanatti gosa leemmanaa kana dabalatee biqiltuuwwan garaagaraa qophaa'aa jiru. Akka muka waamaraaf ta'uutti ijaarsaaf, boba'aaf, nyaataafi uffataaf waan ooluu danda'uuf muka kanaan walqabatee indaastiriiwwan xixiqqaafi gurguddaa uumuuf itti fayyadamuu dandeenya.

As this year's #GreenLegacy planting season nears, various types of seedlings are being prepared including this bamboo variety. As a versatile plant, we can use bamboo for construction, fuel, food and clothing needs in innovating small and large scale industries around this plant.

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#Update

'በትላንት ምሽቱ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል'

ትላትና ምሽት በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በመረዋ ቀበሌ ስለደረሰው የትራፊክ አደጋ የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት ቤት በዛሬው ዕለት ዝርዝር መረጃ ሪፖርት አድርጓል።

አደጋው የደረሰበት ቦታ እና ሰዓት :

- መረዋ ቀበሌ ልዩ ስሙ "ቆሮ" የሚባል አካባቢ። ከምሽቱ 3:30 ገደማ።

አደጋው የደረሰበት መኪና ዝርዝር መረጃ :

- ከደብረ ብረሃን ከተማ ወደ ራያ የአካባቢ 48 የሚሊሻ አባላትን ይዞ ሲጓዝ የነበረ FSR ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና። ኮድ 3 ታርጋ ቁጥሩ 23588 ነው።

የደረሰ ጉዳት ዝርዝር :

- ሹፌሩን ጨምሮ የ3 ሰው ህይወት አልፏል።
-13 ሰዎች ከባድ አካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
- 32 ሰዎች ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።

በአደጋው ስለተጎዱ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ :

- 2 አስክሬን ለምርመራ ሚኒልክ ሆስፒታል ተልኳል።
- በአደጋው ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ወደ አጣዬ ድስትሪክ ሆስፒታል ገንተው የህክምና ተከታትለው ከሆስፒታል ወጥተዋል።
- በከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ግለሰቦች ወደ ደብረብረሃን ሪፈራል ሆስፒታል ተልከዋል።

የአደጋው መንስኤ ይታወቃል ?

እንደ ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ሪፖርት እስካሁን ድረስ የአደጋው መንስኤ አይታወቅም፤ በምርመራ እየተጣራ ነው።

NB : ትላንት ምሽት በትራፊክ አደጋ የደረሰባቸው ገለሰቦች በሰንበቴ ከተማ ጤና ጣቢያ የህክምና አገልግሎእ እያገኙ ነው ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ስህተት መሆኑንና ሁሉም ታካሚዎች በአጣዬ ድስትሪክ ሆስፒታል እና በደብረ ብረሃን ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና እያገኙ መሆኑን የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ኮሚኒኬሽን አሳውቋል።

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#Ethiopia : የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቴሌግራም ገፅ ሃክ ተደረገ። ገፁ ሃክ መደረጉን የሚያሳይ ፄሁፍ ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው በፋና የቴሌግራም ቻናል ተለቅቋል።
@ fanatelevision

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

ልዩ መረጃ‼️

#Ethiopia : በትግራይ ክልል ኤርትራውያን ስደተኞች እየተገደሉ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ እንዳስታወቀው በትግራይ ክልል በሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ላይ ጥቃት እየተሰነዘረ መሆኑ ሪፖርት ደርሶኛል ብሏል።የኤጀንሲው የኢትዮጵያ ቢሮ ቃል አቀባይ እንዳስታወቁት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ስደተኞች መገደላቸውን ከምንጮቻችን አግኝተናል ብለዋል።

ቃል አቀባዩ ኔቨን ክሪቬኮቪች እንደተናገሩት የሚደርሰንን ሪፖርት በትኩረት እየተከታተልን ለስራ ባልደረቦቻችን፣አጋሮቻችን እና በሽረ ለሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች እናደርሳለን ሲሉ ገልፀዋል።አክለውም እስካሁን የደረሱን ማናቸውም ክሶች ማረጋገጥ አልቻልንም ነገር ግን የእነዚህን ዘገባዎች ትክክለኛነት ለመገምገም የሚረዱ ተገቢ መረጃዎችን መሰብሰባችንን እንቀጥላለን ብለዋል ፡፡

የመብት ተሟጋቾች በክልሉ በሚንቀሳቀስ ታጣቂ ቡድን በመቶዎች የሚቆጠሩ የኤርትራ ስደተኞች መገደላቸውን ይገልፃሉ።በኢትዮጵያ 200ሺ የሚጠጉ የኤርትራ ስደተኞች ይገኛሉ።

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

/channel/+IOs6__-bSTpmMzJk

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

የስንዴ ምርታማነት !

Homishtummaa Qamadii.

Wheat productivity in progress.

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#DrAbiyAhmed

ዛሬ ከሰዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ መክሯል።

እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ ክንውን ያለበትን ደረጃ አንስቷል።

በተጨማሪም የ2015 የበጀት ዓመት ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫን መቃኘቱን የጠ/ሚ ፅ/ቤት አሳውቋል።
/channel/ETHOPOEIA

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#Tigray , #Mekelle

የአሜሪካ ፣ የአውሮፓ እና የተመድ ባለስልጣናት ወደ ትግራይ ክልል ተጉዘው ክልሉን እያስተዳደሩ ካሉት የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ጋር ተወያዩ።

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልእከተኛ ማይክ ሀመር፣ በአፍሪካ ቀንድ የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልእክተኛ አኔት ዌይበር፣ የተባበሩት መንግስታቱ ድርጅት ተወካይ ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ ፣ የካናዳ እና ጣልያን አምባሳደሮች እንዲሁም ተወካዮች ፣ ከፍተኛ ኃላፊዎች ናቸው ወደ ትግራይ በመጓዝ ከዶክተር ደብረፅዮን ገ/ ሚካኤል ጋር ተገናኝተው የመከሩት።

አሜሪካ፣ ተመድ ፣ የአውሮፓ ህብረት እንዲሁም የተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በሰላማዊ ድርድር እንዲቋጭ ጥረት እያደረጉ እንዳሉ ይታወቃል።

የፌዴራል መንግስት እና ትግራይን እያስተዳደረ ያለው ህወሓት ሌላ ተጨማሪ እልቂት ሳይኖር ያሉ ችግሮች በሰላማዊ ድርድር እንዲፈቱ አቋም መያዛቸው ለሰላም ድርድር የተደራዳሪ አካላትን መሰየማቸው አይዘነጋም።/channel/ETHOPOEIA

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

የሶሜሌ ክል ልዩ ሀይል መከላክያ ሰራዊት ሱማልያ ውስጥ ዘልቆ በመግባት እርምጃ እየተወሰደበት ያለው የአልሸባብ ቡድን ምስል 1

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

✳️ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌሮች

🚩 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሁለገብነትን ተከትሎ ዘርፉን ለማበልፀግና ብዙኃንን ተሳታፊ ለማድረግ ተቋማት እና ግለሰቦች የቴክኖሎጂውን ሶፍትዌሮችን በነጻ ያቀርባሉ፡፡ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ከሚገኙት መካከል ሁለቱን ለዛሬ እናስተዋውቃችሁ፡፡

▫️1.ቴንሰርፍሎው/ TensorFlow
ይህ ሶፍትዌር የማሽን ለርኒንግ ሞዴሎችን ለማሰልጠን እና ለማበልፀግ በስፋት ግልጋሎት ላይ ይውላል፡፡ በተጨማሪም ዳታዎችን በማጠናቀር የትንበያ መላምቶችን ለማዘጋጀት የላቀ አቅም ያላቸው ቁጥርን ማስላት የሚያስችሉ ክምችቶችን ይዟል፡፡

🚩ቴንሰርፍሎው ድምፅን እና ምስሎችን ለሚለዩ የተለያዩ መተግበሪያዎች የጀርባ አጥንት መሆኑ ይነገራል፡፡
ድሮፕቦክስ፣ ኢቤይ፣ ትዊተር፣ ኡበር እና ኢንቴልን የመሳሰሉ ትላልቅ ተቋማት ሳይቀሩ ይህንን ሶፍትዌር ጥቅም ላይ በማዋል ይታወቃሉ፡፡

▫️2. አይ.ቢ.ኤም ዋትሰን / IBM Watson
አይ.ቢ.ኤም ዋትሰን በተቋማት የሚደረጉ ጥናት እና ምርምሮችን እንዲሁም ግኝቶችን ለማፋጠን የተሻለ አቅምን መፍጠር እንደሚችል ይነገርለታል፡፡ ብዙ ተቋማት ሶፍትዌሩ የሚሰጠውን እድል በመጠቀም ዳታቸውን ለማጥናት፣ የፈጠራ ስራዎቻቸውን ለማሰባሰብ፣ ስለ ስራቸው ጥልቅ እይታን ለማግኘት እና ቀጣይ የስራ አፈጻጸማቸውን በቀላሉ ለመተንበይ አገልግሎት ላይ ያውሉታል፡፡

🚩በትምህርት፣ በጤና ጥበቃ፣ በፋይናንስ፣ በትራንስፖርት እንዲሁም በኃይል ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ሶፍትዌሩን አገልግሎት ላይ በማዋል ውጤት አግኝተውበታል፡፡ በተጨማሪም ይህንን ሶፍትዌር በመጠቀም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚቻል የዘርፉ ምሁራን ይጠቁማሉ፡፡


/channel/ETHOPOEIA

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 7 የቤት ቁጥር … የቦታው ስፋት በሰነድ 329.28 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 774,560 መሆኑ ታውቆ ሰኔ 24 ቀን 2004 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Deadline: ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ/ም (2022-07-01)

አዲስ ዘመን ረቡዕ ሚያዝያ 26 ቀን 2014 ዓ . ም

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት እነ አቶ መለሰ ዘለቀ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ንጋቱ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/121474፤ 126200_በ29/10/2013 ዓም እና በዘ/06/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 7 የቤት ቁጥር 123 በካ/ቁ/ወ8/ ወ7/01/641/15021/00 በእነ አበራሽ ታፈሰ ስም የተመዘገበ የቦታው ስፋት በሰነድ 329.28 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 774,560 (ሰባት መቶ ሰባ አራት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ብር) የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሰኔ 24 ቀን 2004 ዓ/ ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ5 ፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል ፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን ፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጎድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

/channel/ETHOPOEIA


የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

10ft, 20ft, 30ft , 40 & 50ft Containers Available. They are all solid wind & Watertight, CSC plated and available in the following types : Standard or General purpose Container , Side Opening, High Cube , Tunnel or Double Door shipping container with open top . All with multiple air vents . With inventory stretching from coast to coast and delivery available in all major cities In USA , CANADA , UK etc . We can meet any storage need . For more vital details with prices kindly Pm me at /channel/shippingcontainers20ft40ft

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

" አሁን ያለዉ መንግስት በስልጣን የመቀጠል ያለመቀጠል ዕጣ ፋንታዉ የሚወሰነዉ እየፈታ ባለዉ የህዝብ ችግሮች መጠን ነዉ " - የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም

አሁን ያለዉ መንግስት በስልጣን የመቀጠል ያለመቀጠል ዕጣ ፋንታዉ የሚወሰነዉ እየፈታ ባለዉ የህዝብ ችግሮች መጠን ነዉ ሲሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ ዶክተር እንዳለ ሃይሌ ተናግረዋል፡፡

መንግስት የመልካም አስተዳደር ችግሮች በሚፈጽሙ የመንግስት ሰራተኞችም ሆነ ሃላፊዎችን ተጠያቂ በማድረጉም ሆነ ባለማድረጉ ፣ ከህዝብ የበለጠ ተጎጂ ስለሆነ ተጥያቂነት ማንበር እንደሚገባው በአፅንኦት ተናግረዋል።

ሃላፊው ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተገኝተው ለህግ ፣ፍትህ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ 10 ወራት የስራ ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ነው ይህንን ያሉት ፡፡

ዋና ዕንባ ጠባቂው ከቋሚ ኮሚቴ አባላት በኩል ከተጠያቂነት አንጻር ለተነሳላቸዉ ጥያቄ መንግስት በድጋሚ መመረጥ እና በስልጣን ላይ መቆየት የሚፈልግ ከሆነ ጥሰቶችን በሚፈጽሙ ሰራተኞች እና ሃላፊዎች ላይ እርምጃ መዉሰድ እንደሚገባውና ጠቀሜታው ለራሱ እንደሆነ ምላሻቸውን ሰጥተዋል።

በተያያዘም ዶ/ር እንዳለ " እኛ እንደ አንድ ዴሞክራሲ ተቋም እንዲሁም የተከበረዉ ምክርቤት ማድረግ የሚችለዉ ነገር ተጠያቂ ሊያደርግ የሚችል ህግ እና ደንብ እንዲሁም ስርዓት፣ መመሪያ ወይም አዋጆችን ማዉጣት ነዉ፤ ከዛ ባለፈ የወጡ አዋጆችን ወይም ደንቦችን የመፈጸም ሃላፊነት ያለበት ግን የመንግስት አስፈጻሚ አካል ነዉ "ብለዋል፡፡

በመጨረሻም በነዚህ ምክረሃሳቦች ላይ መግባባት አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን በማንሳት መግባባት ከሌለ ግን ምክር ቤቱ ብዙ ህግ ቢያወጣ ፤ የዴሞክራሲ ተቋማት ምክረሃሳቦችን ቢሰጡ እና መፈጸም ባይችሉ ፤ መንግስት ተጎጂ እሆናለዉ ብሎ በማሰብ የበለጠ ቢሰራ የተሻለ መሆኑንም አሳስበዋል፡፡

ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

/channel/ETHOPOEIA

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#እንድታውቁት

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሐጅ ተጓዦች ምዝገባ መጀመሩን አስታውቋል።

በዚህም መሰረት የ2014 ዓ.ም የሐጅ ተጓዦች አጠቃላይ አገልግሎት ዋጋ 👉 183 ሺህ 500 ብር መሆኑንም ምክር ቤቱ ያወጣው የዋጋ ዝርዝር ያመለክታል።

ምክር ቤቱ የዋጋ ዝርዝሩን እና ብር የሚገባባቸው ባንክ እና ቁጥሮቻቸውን ይፋ ያደረገ ሲሆን ሀጃጁ ባንክ ያስገባበትን ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ አድርጎ በመያዝ ኦርጅናሉን ይዞ መምጣት እንደሚጠበቅበት ነው ያስታወቀው።

የሐጅ ተጓዦች ሊያሟሉ የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ፦

1. ለሐጅ የሚሄደው ግለሰብ ከ65 ዓመት በታች የሆነ

2.የኮቪድ 19 ክትባት የወሰደ እና የማረጋገጫ ወረቀቱን የያዘ

3. የታደሰ ፓስፖርት ያለው፤ ፓስፓርት የሌለውና ጊዜው ያለቀ ከሆነ ወደ ጦር ሃይሎች ሆላንድ ኢምባሲ አጠገብ ዋናው ቢሮ በመምጣት ሂደቱን ማፋጠን ይችላል።

4. ባልና ሚስት አብረው የሚሄዱ ከሆነ የጋብቻ ማረጋገጫ ያስፈልጋል። ግዴታ ነው!

5. ልክ የዛሬ ወር በረራ ስለሚጀመር ቶሎ በመመዝገዝ ሂደቱን የተቀላጠፈ ማድረግ እንደሚቻል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳውቋል።

(ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል)

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

የበጋ የስንዴ ምርት በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ነው! በጋራ በቀደሙት ስኬቶቻችን ላይ አብሮ የከተማ ግብርና ታክሎበት የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶችን ቀስ በቀስ መፍታት ያስችለናል።

Summer wheat production progressing well! Let us build on our successes thus far, and together with urban agriculture endeavours, we can gradually address food security challenges.

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

ነገ የሚዘጉ መንገዶች !

ነገ ሚያዚያ 21 ፤ በአዲስ አበባ ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር ፕሮግራም ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡

ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከቅዱስ ኡራኤል አካባቢ ጀምሮ እስከ መስቀል አደባባይ እና በዙሪያዋ የሚገኙ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይሆናሉ።

በዚህም መሰረት፦

🛣 ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ሀያ ሁለት ወይም ዘሪሁን ህንፃ አካባቢ ዝግ ይደረጋል፣

🛣 ከወሎ ሰፈር ወደ መስቀል አደባባይ ወሎ ሰፈር ኦሎምፒያ፤

🛣 ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ ለሚመጡ አሽከርካሪዎች አጎና ሲኒማ፤

🛣 ከጦር ኃይሎች በሜክሲኮ ወደ መስቀል አደባባይ እና ከሜኪሲኮ ወደ ብሔራዊ ቴአትር ለሚጓዙ ሜክሲኮ አደባባይ፤

🛣 ከጌጃ ሰፈርና ከጎማ ቁጠባ በሰንጋ ተራ ወደ መስቀል አደባባይ ለሚጓዙ የቀድሞው ደሳለኝ ሆቴል መስቀለኛ ላይ፤

🛣 ከጎማ ቁጠባ ወደ ብሔራዊ ለሚጓዙ ጎማ ቁጠባ ላይ እና ከሜክሲኮ ወደ ፖስታ ቤት ለሚሄዱ ሚትሮሎጂ አካባቢ እንዲሁም ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ኢሚግሬሽን ለሚሄዱ አሽከርካሪዎች ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በር አካባቢ፤

🛣 ከተክለኃይማኖት በጎላ ሚካኤል ለሚመጡ ጎላ ሚካኤል መስቀለኛ ላይ እና ከተክለኃይማኖት ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ ለሚመጡ ተክለኃይማኖት ቤተ ክርስቲያን እንዲሁም ከተክለ ኃይማኖት በሶማሌ ተራ ወደ ባንኮ ዲሮማ ለሚመጡ አሽከርካሪዎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት ጋር ዝግ የሚደረግ ይሆናል፡፡

🛣 ከቀድሞ አትክልት ተራ አካባቢ በአሮጌው ፖስታ ቤት ወደ ቸርችል ጎዳና የሚወስደው መንገድ አሮጌው ፖስታ ቤት፤

🛣 ከደጎል አደባባይ ወደ እሪ በከንቱ ደጎል አደባባይ ላይ እና ከአራት ኪሎ በፓርላማ ወደ ውጭ ጉዳይ የሚወስደው መንገድ ሸራተን ሆቴል መውረጃ ላይ፤

🛣 ከ4 ኪሎ በብሔራዊ ቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ ለሚጓዙ አሽከርካሪዎች ብሔራዊ ቤተ መንግስት መስቀለኛ ላይ ይዘጋል።

🛣 ከካዛንቺስ ሼል ወደ ፍል ውሀ እና ወደ ባምቢስ የሚወስዱት መንገዶች ካዛንስ ሼል ላይ ከቀኑ7፡00 ሰዓት ጀምሮ የኢፍጠር ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅበት ሰዓት ድረስ ዝግ የሚደረጉ ይሆናል፡፡

በተጨማሪም በተገለፁት መንገዶች ላይ ለአጭርም ሆነ ለረጅመ ሰዓታት ተሽከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ የተከለከለ ነው።

ማንኛውም ዓይነት አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙ በፖሊስ የመረጃ ስልኮች 0111 11 01 11 እና ነፃ የስልክ መስመር 991 ላይ በመደወል መረጃ መስጠት ይቻላል።

@tikvahethiopia

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

ዛሬ ምሽት በመረዋ ቀበሌ የትራፊክ አደጋ ደረሰ።

በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ መረዋ ቀበሌ ውስጥ ልዩ ስሙ " ቆሮ " የሚባል አካባቢ ከደብረብረሃን ወደ ራያ የአካባቢ ሚሊሻ ይዞ ሲጓዝ የነበረ አይሱዚ ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ከምሽቱ 3:30 ገደማ የትራፊክ አደጋ እንደደረሰበት የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ሪፖርት አደረገ።

ከደብረ ብረሃን ከተማ ወደ ራያ ሲጓዝ የነበረው " ኮድ 3 ታርጋ ቁጥሩ 23588 " የሆነ የህዝብ ማመላለሻ አይሱዙ መኪና 46 ሚሊሻ አባላቶችን የጫነ ሲሆን ከሰንበቴ ከተማ ትንሽ ወጣ ብሎ ነው አደጋው የደረሰበት።

በአደጋው ቀላልና ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። የአደጋው መንስኤ በፖሊስ ምርመራ እየተጣራ ይገኛል።

በአደጋው የተጎዱትም ወደ ሰንበቴ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በመሄድ የህክምና አገልግሎት እያገኙ ነው።

አደጋ የደረሰበት ቦታም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጨምሮ የፌደራልና የፖሊስ አባላት እንዲሁም ማህበረሰቡ በቦታው ላይ ተገኝተው አስፈላጊውን እርዳታ አድርገዋል።

መረጃው የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ነው።

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን መከታተል የሚያስችል የቅሬታና እና ጥቆማ መቀበያ የጥሪ ማዕከል ስራ አስጀምሯል፡፡

#Ethiopia : የጥሪ ማዕከሉ #9192 ነጻ የስልክ መስመር ሲሆን ዜጎች በተለያዩ መደበኛ እና የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን እንዲሁም ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚተላለፍ ማንኛውም ይዘትን በተመለከተ የሚያቀርቡትን ጥቆማ፣ አስተያየትና ቅሬታ መቀበያና ማስተናገጃ መሆኑን ከባለስልጣኑ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ ማዕከሉ ዘወትር በስራ ሰዓት ጥሪዎችን እየተቀበለ እና እያስተናገደ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን ባለሥልጣኑ ማንኛውም ሰው በሬዲዮና በቴሌቭዥን ጣቢያዎች፣ በጋዜጣ፤ በመፅሄት፤ በበይነ መረብና መገናኛ ብዙኃን ላይ ቅሬታ ወይም ጥቆማ ካለው ለባለሥልጣኑ ሲያቀርብ ውሳኔ ማግኘት የሚችልበት አሠራር መዘርጋቱ ተነግሯል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት

1. ዩትዩብ channel subscribe adrgu tnx

Читать полностью…

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

#ምርጫ2013 አጫጭር መረጃዎች ፦

- ምርጫ ቦርድ የተጠቃለለ የምርጫ ውጤት በዚህ ሳምንት አሳውቃለሁ ብሏል። ከዚህ ቀደም ለቦርዱ ያልደረሱ 30 የምርጫ ውጤቶች አሁን ላይ ተጠቃለው ገብተዋል።

- የቁጫ ምርጫ ክልል የድምጽ ቆጠራ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባሉበት በአዲስ አበባ እየተደረገ ነው።

- ኦሮሚያ ክልል ነገሌ የምርጫ ክልል ድምፅ ባልተሰጠባቸው 30 የምርጫ ጣቢያዎች በቀጣይ ሀሙስ ድምጽ ይሰጣል።

- የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዜዳንት እና የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ምርጫ በተወዳደሩበት ኦሮሚያ ክልል ጎማ ቁጥር 2 በሰፊ ድምፅ አሸንፈዋል።

- ዛሬ ይፋ በተደረጉ የተረጋገጡ የምርጫ ውጤቶች የአብኑ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተወዳደሩበት በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ምርጫ ክልል ማሸነፋቸው ተገልጿል።

- ከምርጫው ቀን አንስቶ ከቆጠራ እና ድመራ ጋር በተያያዘ በ153 የምርጫ ክልሎች 31 ፓርቲዎች፣ 7 የግል ተወዳዳሪዎች በጽሁፍ፣ ስልክና በSMS አቤቱታ አቅርበዋል። ምርጫ በተካሄደባቸው በሁሉም ክልሎች ቅሬታ ቀርቧል።
• በአማራ ክልል 49 ምርጫ ክልሎች፣
• በደቡብ ክልል 40 ምርጫ ክልሎች
• በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ምርጫ ክልሎች
• በአፋር ክልል በ21 ምርጫ ክልሎች በርካታ ቅሬታ የቀረቡባቸው ናቸው።

#SolainaShimeles #NEBE

Читать полностью…
Subscribe to a channel