የኪነ ጥበብ ፕሮግራም የተለያዩ አስተማሪና የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችን ማስተላለፊያም ጭምር ሲሆን በአሁኑ ሰአት ቤት የምንውልበትን ጊዜ በውዝዋዜ እያዋዘናን በኪነ- ጥበብ ቆይታችንን እናሳምር ♥ ዝፊደል የባህል ቡድን ተባባሪ አዘጋጅ