evayared123 | Unsorted

Telegram-канал evayared123 - Amharic spritiual books and teaching

231

Subscribe to a channel

Amharic spritiual books and teaching

48 ሰአት በሲዖል

(እውነተኛ ታሪክ)
በጆን ደብልዩ ሬይኖልድስ



ክፍል 4
እርሱም በቀጠሮው ቀን ሰዓቱን ጠብቆ መጣ በደንብ ተዋወቅንና አረፍ ብሎ ጥቂት ከተጫወትን በኃላ የእርሱን አስደናቂ ታሪክ እንደሰማሁና ይህንን ታሪኩን እንዴት እንደነበረ ከራሱ አንደበት ለመስማት በጣም እንደፈለግሁ ነገርኩት። ፍቃደኛነቱን ለመግለፅ ፈገግ አለና የህይወት ታሪኩን ከመጀመሪያ ጀምሮ መተረክ ጀመረ። እኔም በጥሞና መከታተል ቀጠልኩ። ይህ ሰው መልከ መልካም እድሜው ከሠላሣ የማይበልጥ ነበር። ታሪኩን የጀመረልኝ በትምህርት ደረጃው በጣም የተማረ እንደነበርና በተፈጥሮው ብልሃተኛ እንደሆነ በሌላ በኩል ደግሞ እጅግ አስቸጋሪ ባህሪ ያለው አጥፊ ወንጀለኛ እንደነበር በመንገር ነው።

ከህይወት ዘመኑ ሁሉ የርሱ በጣም አስደናቂው የታሪክ ክስተት የተፈፀመው ግን በአደጋው በሞተ ጊዜ እንደሆነ መተረክ ሲጀምር እኔም በተማርኩት በአጭር ጽሑፍ ጥበብ (ሾርት ሃንድራይቲንግ) የሚናገረውን እየፃፍኩ ተከተልኩት። ከአደጋው ጊዜ ጀምሮ እንዲህ ሲል ተረከልኝ።

አደጋ በደረሰብኝ በዚያን እለት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ከጧት ጀምሮ በጣም ቀፎኝ ነበር። አንድ ነገር ይደርስብኛል የሚል ስሜት ተጠናውቶኝ ነበር። ይህንን ሁኔታ በፍፁም ልቆጣጠረው ስላልቻልኩኝ ወደ ቅርብ አለቃዬ ወደ ሚስተር ግሬሰን ሄጄ በጣም የፍርሃትና የጭንቀት ስሜት እንደተሰማኝና የከሰል ቁፉሮ የሚካሄድበትን የዋሻው ክፍል ራሱ አደጋ የሚደርስብኝ ስለመሰለኝ መሥራት እንዳቃተኝ ነገርኩት። እሱም አብሮኝ መጣና ውስጡን እና ውጪውን አየት አየት ካደረገ በኋላ "ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም መጥፎ ነገር ወደ አይምሮህ ያመጣህ አትፍራ ስራህን ስራ" ብሎኝ ሄደ።

ሥራዬን ማከናወን ቀጠልኩ። ከዚያ ወዲያ ምናልባት ለሁለት ሰዓት ያህል ብሠራ ነው ድንገት መውጣት እንኳን በማልችልበት ሁኔታ የምሠራበት ክፍል በላዬ ተደረመሠና ነገሩ ሁሉ ወደ ጭለማ ተለወጠ። ወዲያውኑ ትልቅ የብረት በር ተከፍቶ በበሩ በኩል ያለፍኩ ይመስለኛል። በሃሳቤም ሞቼ ወደሌላ ዓለም የሄድኩንኝ ይመስለኛል ምክንያቱም ማንንም አላይም የማንንም ድምፅ አልሰማም ነበር።

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

48 ሰአት በሲዖል

(እውነተኛ ታሪክ)
በጆን ደብልዩ ሬይኖልድስ



ክፍል 2
በጣም በመደናገጥ ሕይወቱን ለማትረፍ በፍጥነት ቁፋሮ ማካሄድ ተጀመረ። በመጨረሻ በላዩ ላይ የተጫነውን ፍርስራሽ ካስወገዱለት በኃላ በጥንቃቄ ቢያወጡትም ምንም የህይወት እስትንፋስ ምልክት አይታይበትም ነበርና ፈጥነው ለምርመራ በቃሬዛ ይዘው ወደ እስር ቤቱ ሐኪም ወሰዱት።

ሐኪሙም በሕክምና ጥበቡ ተጠቅሞ ብዙ ምርመራ ካደረገለት በኃላ በመጨረሻ መሞቱን በማረጋገጥ ወደ ሆስፒታል አስተላለፈው። በማግስቱም በሆስፒታሉ ውስጥ ታጥቦ እና ተገንዞ ለቀብር ተዘጋጀ። በቀብሩ እለት አንድ ካህን መጥተው የመጨረሻ ፀሎተ ፍታት ካደረጉለት በኃላ የቀብር ሥነ ሥርዓት ሊፈፀም ተቃረበ። ለዚህም ሁለት እስረኞች አስከሬኑን ከተቀመጠበት ቦታ ወስደው በተቀመጠበት ቦታ ወስደው በተዘጋጀው የሬሳ ሣጥን ውስጥ እንዲያኖሩት በሆስፒታሉ የጤና ተጠሪ ትዕዛዝ ደርሷቸው ስለነበር በታዘዙት መሠረት አስክሬኑን አንደኛው እስረኛ ከራስጌ ሌላው በግርጌ በኩል ይዘው በመሄድ ላይ እያሉ አስክሬኑን ከራስጌ በኩል የያዘው እስረኛ በሆነ ነገር ተደናቅፎ ተንገዳገደ ፤ በዚህ ጊዜ የሰውነቱን ሚዛን መጠበቅ ስላልቻለ አስክሬኑን አመለጠውና በወለሉ ላይ አረፈ።

በስፍራው የነበሩት ሰዎች በሁኔታው ተገርመው እየተመለከቱ እያለ ሌላ አስገራሚ ነገር ተፈጠረ። ድምፅ ከሬሳው ውስጥ ተሰማ። ኡ .....ህ የሚል ከባድ ድምፅ ፤ ወዲያውም እንቅስቃሴ ቀጠለ። እንደገና ሁሉም ተደናገጡና በፍጥነት ሐኪም እንዲጠራ ተደረገ።

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ

📔ርዕስ፦የቤተክርስቲያን ማፊያዎች
👤ደራሲ፦Makhado Sinthumule Ramabulana
🗣ተርጓሚ፦ ሀኒም ኤልያስ
💾መጠን፦2.1MB 📑የገጽ ብዛት፦214

ተቀላቀሉን👇👇
መንፈሳዊ መጽሐፍት / መንፈሳዊ ወግ
መንፈሳዊ ግጥም / Spiritual Books

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

. "የብርሃን አንጓዎች"
✍ጸሐፊ፦ ጳውሎስ ፈቃዱ
Source @LeulLemaPulpit

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦የማይደገም ጉዞ
👤ደራሲ፦ ቢሊ ግርሃም
🗣ተርጓሚ፦ ቁምላቸው ፋንታሁን

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

ያስቸገረኝ ጥቃቅኑ አሸዋ ነበር!

ተወልዶ ካደገበት ሃገሩ በተፈጠሩ ማሕበራዊ ቀውሶች ምክንያት ወደሌላ ሃገር በስደት ለመሄድ የቆረጠ አንድ ሰው ረጅም፣ አድካሚና አስፈሪ የሆነን በረሃ ለቀናት በእግሩ በመሄድ ካቋረጠ በኋላ እጅግ ደክሞና ዝሎ ነበር፡፡ በመጨረሻም በደረሰበት አንዲት ከተማ ውስጥ በተሰጠው እርዳታ ትንሽ አገገመ፡፡

የዚህን ሰው ጉዞ የሰማና ለሕብረተሰቡ ለማቅረብ የፈለገ አንድ ጋዜጠኛ አገኘውና አንድን ጥያቄ ጠየቀው፡፡ “ተጉዘህ የመጣኸው በረሃ ብዙ ሰው የማይደፍረው በረሃ ነው፡፡ ለመሆኑ በመንገድህ ላይ በጣም የጎዳህና ያስቸገረህ ውኃ ጥም ነበር? ምግብ ማጣት ነበር? አውሬ ነበር? ሽፍቶች ነበሩ? ወይስ . . . ?

የዚህ ስደተኛ መልስ ለጋዜጤኛው ያልተጠበቀ ነበር፡፡ በዚህ አደገኛ በረሃ አቋርጬ ስመጣ በጣም ያስቸገሩኝ የጠቀስካቸው ትልልቅ ነገሮች አልነበሩም፡፡ ጉዞየን በጣም አድካሚና አስቸጋሪ ያደረገብኝ በእርምጃዬ ወቅት ጫማዬ ውስጥ እየገባ የሚቆረቁረኝና አላራምድ ያለኝ ጥቃቅኑ አሸዋ ነበር፡፡

የሕይወት ጉዞም እንዲሁ ነው! አብዛኛውን ጊዜ የሚያስቸግረን፣ የሚቆረቁረን፣ አላራምድ የሚለንና ከዓላማችን የሚጎትተን ችግር ትልልቁ አይደለም፡፡ በየቀኑ የሚያጋጥሙን ጥቃቅን “አሸዋዎች” ናቸው፡፡ ትንንሽ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ባህሪይ፣ ትንንሽና አናሳ ወሬን የሚያወሩ ሰዎች ሁኔታ፣ ትንንሽና ስሜትን የሚነካኩ የየቀን ገጠመኞች . . . ጉዟችንን አዳጋችና አድካሚ ያደርጉታል፡፡

“በትንንሽ” ሰዎችና ሁኔታዎች ሳትበገሩ ትልቁ የሕይወት ስእልና ዓላማችሁ ላይ በማተኮር ወደፊት መገስገስን ያወቃችሁበት ጊዜ ዋናውን የሕይወት ድል የተጎናጸፋችሁበት ጊዜ ነው፡፡

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ 1ኛ መጽሐፍ
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
5ተኛ ዕትም
📑የገጽ ብዛት፦ 560 💾መጠን፦21.8MB

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ 2ኛ መጽሐፍ
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
5ተኛ ዕትም
📑የገጽ ብዛት፦ 560 💾መጠን፦19.5MB

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

ስለ"ጌታ እራት" እውቀታችን እስከምን ድረስ ነው?
📚ርዕስ፦ የጌታ እራት
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
🗣ተርጓሚ፦ተሾመ ነጋሽ("ኢየሱስ ማነው?" እና "እስክመጣ ድረስ" ጸሐፊ)

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ አጽናኛችንን እንወቅ

አጽናኛችን ማን ነው? እንደ only Jesusሶች አስተምሮ ኢየሱስ ራሱ ነው ይሉናል(😳😂 ፣ ሙስሊሞች ደግሞ መሐመድ ነው ይሉናል!(😂)

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ መንፈሳዊ ጠላታችንን እንወቅ
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
🗣ተርጓሚ፦ ፈቃዱ ገብሬ

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ ሰማያዊ አባታችንን እንወቅ
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
🗣ተርጓሚ፦ ኃይሉ ልመንህ

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
👤ጸሐፊ፦ ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ
🗣ተርጓሚ፦ዳንኤል ክብረት(ዲያቆን)

ናህድ ማሕሙድ በሙስሊም አገር ፣ ቤተሰብ ተወልዳ በማደጓ ስለእስልምና ብዙ የምትለን አላት። ኢስላሞች በሚበዙበት ሀገራት(ዳረ-ሰላም ይላሉ) በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን አድሎና መገለል በዚህቺ መጽሐፏ ታወጋናለች። እንዴት ወደ ክርስትና እንደመጣችም ሰፊ ምስክርነት ትሰጣለች። መሸጫ ታሪክ ነው። ይነበብ!

JOIN US > @NAZRAWI_TUBE

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ ትዝታዬ
👤ደራሲ፦ ሚሊዮን በለጠ
ዳሰሳ፦ የደራሲ ፣ ተርጓሚ የጋሽ ሚሊዮን በለጠ የሕይወት ታሪክ። ነጭ አምላኪዎች ሆነን እንጂ በኢትዮጵያ ወንጌላዊያን ድንቅ ሰዎች አሉ። ለዚህ ጋሽ ሚሊዮን አይነተኛ ምስክር ናቸው። ብዙ ቁምነገሮችን እንደምታገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ። እድሜና ጤና ይስጦት።


JOIN US > @NAZRAWI_TUBE

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ ትዝታዬ
👤ደራሲ፦ ሚሊዮን በለጠ
ዳሰሳ፦ የደራሲ ፣ ተርጓሚ የጋሽ ሚሊዮን በለጠ የሕይወት ታሪክ። ነጭ አምላኪዎች ሆነን እንጂ በኢትዮጵያ ወንጌላዊያን ድንቅ ሰዎች አሉ። ለዚህ ጋሽ ሚሊዮን አይነተኛ ምስክር ናቸው። ብዙ ቁምነገሮችን እንደምታገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ። እድሜና ጤና ይስጦት።


JOIN US > @NAZRAWI_TUBE

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

48 ሰአት በሲዖል

(እውነተኛ ታሪክ)
በጆን ደብልዩ ሬይኖልድስ

ክፍል 3
መሞቱን አረጋግጦ የነበረው የእስር ቤቱ ሐኪም ከሰላሣ ደቂቃ በኋላ በስፍራው ሲደርስ የሞተው ሰውዬ ውሃ ስጡኝ ብሎ ጠይቆ እየጠጣ ነበር።
ሐኪሙም ወዲያውኑ ሰውዬው የተገነዘበተበትን ልብስ አስወግደው ሌላ የእስረኛ ልብስ እንዲያለብሱት አዘዘና የተዘጋጀውን የሬሳ ሣጥን ሌላ ሰው እንዲቀበርበት ተደርጎ እሱን እንደገና ለምርመራ ወደ ሆስፒታል ላከው። አደጋ ካጋጠመበት ስፍራ ወጥቶ ምርመራ በተደረገለት ጊዜ በምርመራው ውጤት ላይ አንደኛው እግሩ ሁለት ቦታ ተሰብሮ እንደነበር በሃኪሙ ተረጋግጦ ስለነበር ከዚህ የተነሳ በሆስፒታሉ ውስጥ ተኝቶ እንዲታከም ታዘዘና ለስድስት ወራት ያህል ተኝቶ በህክምና ሲረዳ ከቆየ በኋላ ሙሉ በሙሉ ፍፁም ጤነኛ ሆኖ ድኖ ወደዚያው በፊት ይሠራ ወደ ነበረው ማዕድን ፍለጋ ቁፋሮ ተግባሩ ተመልሶ መስራቱን ቀጠለ።

እኔም ይህንን አስገራሚ ታሪክ ማለትም ስለዚህ ከሞተ በኋላ ድኖ ወደ ስራው ስለ ተመለሰው ሰው ታሪክ የቅርብ ጓደኛው ሲነግረኝ በነገሩ በጣም ስለ ተደነቅሁ ይህንን ተአምር ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ባለታሪኩን ለመተዋወቅና የተፈጠረውን ሁኔታ እንዴት እንደነበር ከራሱ አንደበት ለመስማት ናፈቅሁ። ግን ለብዙ ወራቶች አልሳካ አለኝ። በመጨረሻም ሁኔታዎች እንዲሳካልኝ ፈቀዱ። በአጋጣሚ የዚህ የከሠል ማዕድን ፍለጋ ስራ በተጠናቀቀ ጊዜ እኔ ወደዚሁ ክፍል በመሄድ አመታዊ ሪፖርቱን እንዳዘጋጅ ስታዘዝ እጅግ በጣም ደስ አለኝ።

ይህንኑ ፅኑ ፍላጎቴን የተረዱ ሰዎች የተባለውን ሰው በቢሮዬ በኩል ሲያልፍ አሳዩኝና ተገናኝተን ሰላምታ ተለዋወጥን። እኔም ላናግረው እንደምፈልግ ስጠይቀው ፈቃደኝነቱን ገለፀልኝ።

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

48 ሰአት በሲዖል

(እውነተኛ ታሪክ)
በጆን ደብልዩ ሬይኖልድስ የተፃፈ

ክፍል 1
እጅግ በጣም ከሚያስገርሙኝ ታሪኮች ውስጥ ዋነኛ ሆኖ ምንጊዜም የማልረሳው ብዙ ቁም ነገር ያስጨበጠኝ በአሜሪካን ሀገር በምትገኝ በጄፈርሰን ከተማ ይኖር የነበረውና በዚያን ጊዜ በአደገኛ የፈረስ ሌብነቱ ይታወቅ የነበረው የጆርጅ ሊኖክስ ታሪክ ነው። ይህ ሰው ጥፉቱን እየደጋገመው ስለመጣ በዚሁ በፈረሶች ስርቆት ወንጀል ክስ ቀርቦበት የሴጅዊክ ከተማ ፍርድ ቤት በእስራት እንዲቀጣ ላከው።

በእስር ላይ እያለ በከሰል ማዕድን ፍለጋ ክፍል ሥራ ላይ ተመድቦ እንዲሠራ ተደረገ በ1887 እና 1888 ጊዜው ቀዝቃዛ የክረምት ወራት ነበረ። አንድ ቀን ግን የማያውቀው እንግዳ ስሜት ተሰማውና ተረበሸ። ምናልባት ይህ የሚሠራበት ስፍራ አደጋ ሊያደርስበት የሚችል መስሎት ፍርሃትና ስጋት ስለመጣበት ይህንኑ ሥጋቱን ወደ ቅርብ አለቃው መጥቶ ሊነግራቸው ተገደደ። አለቃውም በተነገራቸው መሠረት ወደ ሚሠራበት ስፍራ መጥተው ተዘዋውረው ካዩ በኋላ ምንም የሚያሠጋ ነገር እንደሌለና አስተማማኝ መሆኑን ነግረውት ወደ ሥራው እንዲመለስ አዘዙት። ትዕዛዙን ተቀብሎ ወደ ሁለት ሰዓት ያህል ከሰራ በኋላ እንደፈራው የሚሠራበት ክፍል በላዩ ላይ በድንገት ተደረመሰና ሙሉ ለሙሉ ቀበረው። ይህ አደጋ ሲደርስበት ደግሞ ማንም ያየ ወይም በስፍራው የነበረ ሰው ስላልነበር እርዳታ እንኳን ሳያገኝ ለሁለት ሰዓታት ያህል እንደተቀበረ ቆየ።
በዕለቱ በምሳ ሰዓት ላይ በመመገቢያው አዳራሽ ውስጥ በስፍራው ስላልነበር የእሱን አለመኖር የተረዱ የእስረኞች ኃላፊዎች ፍለጋ ለማካሄድ ወደሚሠራበት ቦታ ሲሄዱ አካባቢው ተቀይሮ በፍርስራሽ ተሞልቶ አገኙ።

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

የአጫጭር መጣጥፎች መድብል

📔ርዕስ፦ የትሩፋን ናፍቆት
👤ደራሲ፦ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን
📑የገጽ ብዛት፦264 💾መጠን፦6.1MB

የደራሲው ሌሎች ስራዎች፦
"የደነበረው በቅሎ" የአስተምሮ "ልጓም" ይሻል

❤️❤️❤️መልካም እለተ ሰንበት!!❤️❤️❤️

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

ጥሩ መጽሐፍ ስለመላእከ።
📔ርዕስ፦ መላእክት
👤ደራሲ፦ ቢሊ ግርሃም
🗣ተርጓሚ፦ ይገረም ረታ

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦የማይደገም ጉዞ
👤ደራሲ፦ ቢሊ ግርሃም
🗣ተርጓሚ፦ ቁምላቸው ፋንታሁን

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ 1ኛ መጽሐፍ
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
5ተኛ ዕትም
📑የገጽ ብዛት፦ 560 💾መጠን፦21.8MB

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ 2ኛ መጽሐፍ
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
5ተኛ ዕትም
📑የገጽ ብዛት፦ 560 💾መጠን፦19.5MB

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

ስለ"ጌታ እራት" እውቀታችን እስከምን ድረስ ነው?
📚ርዕስ፦ የጌታ እራት
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
🗣ተርጓሚ፦ተሾመ ነጋሽ("ኢየሱስ ማነው?" እና "እስክመጣ ድረስ" ጸሐፊ)

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ አጽናኛችንን እንወቅ

አጽናኛችን ማን ነው? እንደ only Jesusሶች አስተምሮ ኢየሱስ ራሱ ነው ይሉናል(😳😂)፣ ሙስሊሞች ደግሞ መሐመድ ነው ይሉናል!(😂)

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ መንፈሳዊ ጠላታችንን እንወቅ
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
🗣ተርጓሚ፦ ፈቃዱ ገብሬ
📥መጠን፦ 1.5MB

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ ሰማያዊ አባታችንን እንወቅ
👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
🗣ተርጓሚ፦ ኃይሉ ልመንህ
📥መጠን፦1.1MB

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
👤ጸሐፊ፦ ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ
🗣ተርጓሚ፦ዳንኤል ክብረት(ዲያቆን)

ናህድ ማሕሙድ በሙስሊም አገር ፣ ቤተሰብ ተወልዳ በማደጓ ስለእስልምና ብዙ የምትለን አላት። ኢስላሞች በሚበዙበት ሀገራት(ዳረ-ሰላም ይላሉ) በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን አድሎና መገለል በዚህቺ መጽሐፏ ታወጋናለች። እንዴት ወደ ክርስትና እንደመጣችም ሰፊ ምስክርነት ትሰጣለች። መሸጫ ታሪክ ነው። ይነበብ!

JOIN US > @NAZRAWI_TUBE

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
👤ጸሐፊ፦ ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ
🗣ተርጓሚ፦ዳንኤል ክብረት(ዲያቆን)

ናህድ ማሕሙድ በሙስሊም አገር ፣ ቤተሰብ ተወልዳ በማደጓ ስለእስልምና ብዙ የምትለን አላት። ኢስላሞች በሚበዙበት ሀገራት(ዳረ-ሰላም ይላሉ) በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን አድሎና መገለል በዚህቺ መጽሐፏ ታወጋናለች። እንዴት ወደ ክርስትና እንደመጣችም ሰፊ ምስክርነት ትሰጣለች። መሸጫ ታሪክ ነው። ይነበብ!

JOIN US > @NAZRAWI_TUBE

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ ትዝታዬ
👤ደራሲ፦ ሚሊዮን በለጠ
ዳሰሳ፦ የደራሲ ፣ ተርጓሚ የጋሽ ሚሊዮን በለጠ የሕይወት ታሪክ። ነጭ አምላኪዎች ሆነን እንጂ በኢትዮጵያ ወንጌላዊያን ድንቅ ሰዎች አሉ። ለዚህ ጋሽ ሚሊዮን አይነተኛ ምስክር ናቸው። ብዙ ቁምነገሮችን እንደምታገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ። እድሜና ጤና ይስጦት።

@AmharicSpritualBooks

Читать полностью…

Amharic spritiual books and teaching

📔ርዕስ፦ ትዝታዬ
👤ደራሲ፦ ሚሊዮን በለጠ
ዳሰሳ፦ የደራሲ ፣ ተርጓሚ የጋሽ ሚሊዮን በለጠ የሕይወት ታሪክ። ነጭ አምላኪዎች ሆነን እንጂ በኢትዮጵያ ወንጌላዊያን ድንቅ ሰዎች አሉ። ለዚህ ጋሽ ሚሊዮን አይነተኛ ምስክር ናቸው። ብዙ ቁምነገሮችን እንደምታገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ። እድሜና ጤና ይስጦት።


JOIN US > @NAZRAWI_TUBE

Читать полностью…
Subscribe to a channel