የዚህ ቻናል ዋና አላማ ✞✞✞✞ 👉ልክ ባልሆነ መንገድ የተፈቱ ጥቅሶችን በማረም የተጻፈበትን አላማና መልእክቱን ማብራራት። 👉ሙስሊሞች በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ መስጠትና ቁርአንን መመርመር። ምንጮቼ ከተለያዩ መጽሐፍትና ድረ ገጾች። https://youtu.be/20oAilgqH-o @ewnetyasarfal_bot — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥15 بطرس 3:15 (العربية)
አንድን ሃይማኖት እንዲያገግም ተብሎ እንዲህ ከመቦትረክ ያድናችሁ። አሜን በሉ። የኡስታዝ ሙሃመድን ወሸቶች ለማጋለጥ ይህንን ቪድዮ ሰርቼዋለው። እናንተ ስሙትና የኡስታዙ ተከታዮች ለሆኑ በመላክ ተባበሩኝ። እየተከታተሉ Share እና ላይክ የሚያደርጉለት ኩስታዝ ይህን ያህል ውሸታም ነው። 😭
https://youtu.be/7lZ_oZP3Ruo
አህመዲን ጀበል በዕብራውያን 1፥13 ላይ ላነሳቸው አራት ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ ነው። እናንተ ስሙትና ለሌሎች አጋሩት። ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ደሞ SUBSCRIBE በማድረግ ፕሮግራሙን ደግፉ። ተባረኩ!!
https://youtu.be/udRtme8HlPI
በጣም ምሁር አድርገው ሙስሊሞች የሚቆጥሩት ሙሃመድ ከድር ለተስፋዬ ሮበሌ መልስ እሰጣለው ብሎ የመሃይምነቱን ጥግ የገለጠበትንና ሙሃመድ (እውነት ለሁሉ) የሰጠውን መልስ ይዤላችሁ ቀርቤያለው። ሙስሊሞች ሰምታችሁ ዝም ማለት ትችላላችሁ። ክርስቲያኖች ግን Share አድርጉ። ቻናሉም እንዲያድግና ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን SUBSCRIBE አድርጉ። ተባረኩ!!
https://youtube.com/c/EWNETYASARFAL
የዘለአለምን ሕይወት ታገኛላችሁ በማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ ኮርጆ ለተናገረው ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር የተሰጠ መልስ።
👇👇👇
https://youtu.be/dDmbz-it7xA
ግሩፖች ላይ Share በማድረግ አግዙኝ። Share የተደረገላችሁ ደሞ ለሙስሊሞች ጥያቄዎች ብቻ መልስ የሚሰጥበት ቻናል ስለሆነ SUBSCRIBE በማድረግ ፕሮግራሙን ደግፉ። ተባረኩ!!🙏
👇👇👇
https://youtu.be/hUV1uazrpyU
ይህንን የሙስሊም እና የክርስቲያን ታላቅ ታሪካዊ ክርክር ያላያችሁ እዩት። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ የሚቀርቡት ክርክሮች እዚህ ላይ መልሳቸውን ያገኙ ናቸው። ለሌሎችም SHARE አድርጉት።
https://youtu.be/IKYK6fktbtY
ይህንን SHARE እያደረጋችሁ ለሙሃመድ ከድርና ለሙሃመድ ከድር ተከታዮች አድርሱልኝ። ክርስቲያኖች ደሞ SHARE በመደራረግ አግዙኝ። ስለ ቅንነታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!😍
https://youtu.be/tr_JNeGJx1Q
ይህንን የመሰለ ድንቅ መዝሙር ሳይሰማ አንድ አመት አልፎታል ቢባል ማን ያምናል😱 እኔ በ....ጣ....ም ግርሞኝ ገርሞኝ እስከ አሁን እየገረመኝ ነው🤔 ዛሬ በፈንጠዝያ ነው ጌታዬንና አምላኬን ኢየሱስን ያመለኩበት። እንናንተም አምልኩበት። ለሌሎች ጓደኞቻችሁም SHARE አድርጉት። የሰፈር መዝሙሮች ገነው ይሄ አለመሰማቱ የሚደንቅ ነው!!
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
👇👇👇
https://youtu.be/dTFAAjKY3Vg
በተለይ ለክርስቲያኖች ሁሉ ይድረስ Share አድርጉት
ይህንን ተጭናችሁ ስሙት👇
https://youtu.be/odhOQSxBXDI
ይህንን ቻናል SUBSCRIBE በማድረግ ለሙስሊሞች ወንጌል በስፋት እንዲደርስ አድርጉ። SHARE እና lIKE ማድረግም እንዳይረሳ። ተባረኩ!!🙏
https://youtu.be/cTePxnLG4q0
SHARE ይደረግና ለሙስሊሞችና ለክርስቲያኖች ይድረስ። ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ ከተናገረው ተቀንጭቦ የተወሰደ ለክርስቲያኖችም የሙስሊሞችም የሚሆን ጥሩ መልእክት ነው። እናንተም ስሙት! ተባረኩ!!
https://youtu.be/nnW0WxeE8xs
ይህ ቻናል ወንጌልን ለሙስሊሞች ለማድረስ የተቋቋመ ቻናል ነው። SHARE በማድረግ ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን አድርጉ።
በተጨማሪም እግዚአብሔር ይረዳኛል ብዬ አምናለው። በቅርቡ በሚድያ ወንጌልን ለሙስሊሞች የማድረስ ልብ ያላቸውን የማበረታታት ስራ እጀምራለው። ብዙ ቻናሎች በተፈጠሩ መጠን እስከ ዛሬ ሙስሊሞች ለጠየቋቸውና ለተናገሯቸው የስህተት ንግግሮች መልስ የማግኘት እድላቸው ይሰፋል። እንዲህ አይነት ልብ ያላችሁ ቻናል ከፍታችሁ የተወሰነ እንቅስቃሴ አድርጉ። እኔ የማዘጋጅላችሁን በቅርቡ የማሳውቃችሁ ይሆናል። ቻናሉን ተቀላቅላችሁ ጠብቁ። Share በማድረግም አብራችሁኝ ሁኑ።😍🙏
https://youtu.be/DlurKDpUraM
ዮሐ 10፥36 በመጥቀስ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ለማለት ለሚሞክሩ የአህመዲን ጀበል ልጆች ይልድረስልኝ።
https://youtu.be/4187mJL23FQ
የበረከት አለሙ አዲስ መዝሙር እና እኔ ልመልስ የተነሳሁት ጥያቄ መገጣጠም ገርሞኛል። በረከት በዝማሬ ለኡስታዝ አህመዲን ጀበል የሰጠውን መልስ ስሙት። ግሩፖች ላይ Share በማድረግ አግዙኝ🥰 ተባረኩ!!
https://youtu.be/py-2v4DMvSU
ለአንድ ሙስሊም ወጣት የአስታርቁልኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ የተሰጠ መልስ ነው። እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች የብዙ ሙስሊሞች ጥያቄዎች በመሆናቸው፣ ይህ ጥያቄ ለደረሳቸው ክርስቲያኖችም ስለሚጠቅም፣ ለክርስቲያኖችም ለሙስሊሞችም Share አድርጉት። ተባረኩ!!🙏
https://youtu.be/D4M5IM8wWF8
በዘዳግም 18:18 ላይ ሙስሊሞች ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች በደንብ ተብራርቶ የተሰጠ የመጨረሻ ምላሽ። ለመሆኑ ስለ ሙሃመድ የሚያወራ እንዴት ሊሆን ቻለ?🤔
👇👇👇
https://youtu.be/0zdG3O-_c6s
Argument from silence! ሙስሊሞች በብዛት ይህንን ጥያቄ ይጠይቃሉ። ለዚህ ጥያቄያቸው ምላሽ የሚሆኑ ሌሎችም በዚህ የዩትዩብ ቻናል ላይ ተመልሰዋል። ይህንን ቪድዮ እስከ መጨረሻው ስትሰሙት በጽሁፍም የተብራራውን የተስፋዬ ሮበሌን መልስ ታገኛላችሁ። ስለዚ ክርስቲያኖችም ሁኑ ሙስሊሞች ከዚህ ቪድዮ በኋላ ጥያቄ እንደማታነሱ ተስፋ አደርጋለው። አይኔን ግንባር ያድርገው ጆሮዬንም በጥጥ ይድፈነው ካላላችሁና የህሊናችሁን ወቀሳ አልሰማም ካላላችሁ በቀር መረዳት ያለባችሁ የመጨረሻ ነገር ይህ ነው። ስላዳመጣችሁት ተባረኩ!!
ሙስሊሞች ለኡስታዞቻችሁ Share አድርጉላቸው። ክርስቲያኖች ደሞ ለክርስቲያኖች፣ እንዲሁም ሙስሊም ጓደኞች ያላችሁ ደሞ ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው። ቻናሉንም SUBSCRIBE በማድረግ ይህንን የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ደግፉ።
https://youtu.be/iyhYKCyHmmI
ኢየሱስ ከአብ እንደሚያንስ የሚናገሩ በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሉ። ከእነዛ የተወሰኑትን በዚህ ቪድዮ ከነማብራሪያቸው ታገኛላችሁ። ክርስቲያኖች ስሙት ለሙስሊሞችም SHARE አድርጉት።
https://youtu.be/ZTW0Ya2vnyo