ewnetyasarfal | Unsorted

Telegram-канал ewnetyasarfal - እውነት ያሳርፋል You tube

-

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ✞✞✞✞ 👉ልክ ባልሆነ መንገድ የተፈቱ ጥቅሶችን በማረም የተጻፈበትን አላማና መልእክቱን ማብራራት። 👉ሙስሊሞች በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ መስጠትና ቁርአንን መመርመር። ምንጮቼ ከተለያዩ መጽሐፍትና ድረ ገጾች። https://youtu.be/20oAilgqH-o @ewnetyasarfal_bot — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥15 بطرس 3:15 (العربية)

Subscribe to a channel

እውነት ያሳርፋል You tube

ሰላም ቅዱሳን፣ እንዴት ናችሁ? ዛሬ ቲክቶክ ላይ አህመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች በማለት ከአመታት በፊት የጻፈውን፣ ነገር ግን ከአመታት በፊት ከታች በምትመለከቱት መልኩ በእውነት ለሁሉ ሚኒስትሪ መልስ የተሰጠበትን መጽሃፍ፣ መልስ እንደተሰጠበት እያወቁ ስለ መልሱ ምንም ሳይናገሩ (ተመልሷልም አልተመለሰምም ሳይሉ) አሁን ያንኑ ጥያቄ ወደ ኦሮምኛ ተርጉመው ሊያሳትሙት ገንዘብ እያሰባሰቡ ነው። ነገር ግን እኔ ጥያቄውንም መልሱንም በ2015 ወደ ኦሮምኛ ተርጉሜ ጨርሼ ህትመት ብቻ ነበረ የቀረው። ታድያ ምን ትላላችሁ? የህትመት ብር በማጣት ይህ እውነት ሳይቀድም ውሸቱ ይቅደም ትላላችሁ? ወይስ ይታተም ትላላችሁ? ሃሳብ አስተያየታችሁን ጻፉልኝ።

ይህንን በመጫን በቴሌግራም ልታናግሩኝም ትችላላችሁ፦ http://t.me/BibleAndMe

ተባረኩ!!!

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ክርስቲያኖች በጣም አስተማሪ ቪድዮ ስለሆነ ለክርስቲያንኖችም ለሙስሊሞችም ግሩፕ ላይ ወይም ለምትፈልጉት ሰው Share አድርጉት።



https://youtu.be/_v8JPKYV48A?si=_4EAE5tZ6iiQX-VU

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ሙስሊሞች ቢሰሙ ይጠቀሙበታል፣ የምትሉ የክርስቶስ ልብ ያላችሁ ቅዱሳን ብቻ SHARE አድርጉት። የሰው ለዘለአለም ወደ ገሃነም መውረድ ምንም ስሜት የማይሰጣችሁ ልበ ደንዳኖች አይመለከታችሁም።

ይህንን ሊንክ ነክታችሁ ስሙት።

ጌታ ኢየሱስ ይመጣል!!!

https://youtu.be/svqZtUcbhjw?si=OxrGyOxNbT5ll_vq

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ሰላም ክርስቲያኖች! እባካችሁ ይህን መልእክት እንዳታልፉት። ከታች የምታገኙትን ሊንክ በመንካት ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን ለሚጠይቋቸው ጥያቄዎች የሚሰጡ መልሶች ብዙዎች ጋር እንዲደርስ የበኩላችሁን አድርጉ። የመጀመሪያው እርሶ SUBSCRIBE ያድርጉ። ከዛ ይህንን ለምታውቋቸው የቅርብ ሰዎች SHARE አድርጉት። SHARE የሚደረግላችሁ ሰዎችም እንደዚሁ አድርጉ። እንደምትጠቀሙበት ባለ ሙሉ እምነት ነን። ለእኛም ማበረታቻ እና ድጋፍ ነው። ተባረኩ!!

ይህንን ተጭነው SUBSCRIBE ያድርጉ
       👇👇👇👇👇👇
https://yt6.pics.ee/4z79rx

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

በምድር ወሲብን በሰማይ ወሲብን ለምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያቀርበውና ለወንዶች የሚያደላውና ሴቶችን እንደ የቤት እቃ የሚቆጥረው የእስልምና መጽሐፍ "ለወሲብ የተመኘሽን ጎረምሳ ስሜት ለማጥፋት ጡትሽን አጥቢ" ይላል። ይህንን ግን ቡዙ ሙስሊሞች አያውቁም። Share አድርጉላቸው።

https://youtu.be/2dLFt3zuatg

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

https://youtu.be/StHV_eJik0g

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ይህ ሙስሊሞች በጣም ደስ ተሰኝተውበት የነበረ፣ ነገር ግን አሁን ለእናንተ ግልጽ በማድረግ ሙስሊሞች ሊያፍሩበት የሚገባ እንደሆነ ለማሳየት የሰራሁት ቪድዮ ነው። ሙሉውን ከሰማችሁት ሙሉ የሆነ እውቀትን ስለምታገኙ ለሙስሊሞችም በቂ የሆነ መልስን በመስጠት ካሉበት ከተሳሳተ ትምህርት ነጻ እንዲወጡ ታደርጓቸዋላችሁ። ክርስትና በጸና መሰረት ላይ የተተከለ በመሆኑ ሊያበላሸው የሚችል የለም። አላዋቂዎች ግን የወደዱትን መናገር ይችላሉ። የእኛ የክርስቲያኖች ጥረት እውነቱን ማሳየት ሲሆን እውነቱ ከገባቸው በኋላ ግን የወደዱትን ውሳኔ መወሰን የሰሚዎች ፋንታ ነው። ከሰማችሁት በኋላ ለክርስቲያን እንዲሁም ለሙስሊም ጎደኞቻችሁ ሊንኩን ላኩላቸው ወይም ይህንን ላኩላቸው። ተባረኩ!!

https://youtu.be/Jsw1lPOcKKw

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

https://youtu.be/rUHAXmqEgr0

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

አቡሃይደር በቅርቡ ባደረገው የመድረክ ንግግር ላይ በጣም በብዙ ርእሶች ላይ የማይገቡና እንድንታዘበው የሚያደርግ፣ የማያነብና ህዝቡንም ምን ያህል የማያከብር አስተማሪ እንደሆነ በአደባባይ ያስመሰከረበት ነው። በተከታታይ በእያንዳንዱ ጥያቄዎቹ ላይ መልስ እያዘጋጀው ሲሆን ዛሬ ከጥያቄዎቹ መካከል አንዱን ጋብዣችኋለው። Share በማድረግ ደሞ እናንተ እንደተለመደው አግዙኝ። ተባረኩ!!

https://youtu.be/v8HcvAhlylY

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

1. ሙስሊሞች መሐመድ በእግዚአብሔር ስም እንደመጣ ያምናሉ። ዮሐንስ 14፥26 ላይ ያለው ጥቅስ ደሞ ለመሃመድ ነው ብለው ይናገራሉ። እንዲህ ይላል፦ “አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።”
  — ዮሐንስ 14፥26
አይደለም እንጂ ሙስሊሞች እንደሚሉት መሐመድ አጽናኝ ከሆነ በጥቅሱ መሰረት ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው። ምክንያቱም አጽናኙ የሚመጣው "በኢየሱስ ክርስቶስ ስም" ነው።

እውነት ያሳርፋል you tube ለሙስሊሞች ጥያቄ መለስ የሚሰጥበት ቻናል ነው። Subscribe እና Share በማድረግ ለሌሎች አድርሱ።
👇👇👇
https://youtube.com/c/EWNETYASARFAL

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ሙስሊሞች የዘለአለም ሕይወት ይኑራቸው አይኑራቸው አያውቁም። ውስጣቸው እየወቀሳቸው ግን አለን ይላሉ። ታድያ ቁርአንና ሃዲሳቱ ይላሉ? ብቸኛውስ የዘለአለም ሕይወት ማግኛ የት ነው? መልሱን በዚህ ቪድዮ ላይ ታገኙታላችሁ። Share በማድረግ አግዙኝ። እናንተም Subscribe ስላደረጋችሁ አመሰግናለው።

ይህንን ሊንክ ተጫኑት

👇👇👇
https://youtu.be/qOx7er_m45c

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ  በሥልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜ አንድ ቀን በድንገት በህዝብ መጓጓዣ ባቡር ላይ ሲሳፈሩ  አንድ መንገደኛ በጊዜው አሸልቦት ስለነበር ለብዙ ጊዜያት በቴሌቪዥን መስኮት አልያም በጋዜጣ እያየ ሲያደንቃቸው የነበሩትን ክቡር ፕሬዚዳንት እርሱ ወዳለበት ሥፍራ መጥተው አጠገቡ ቢቆሙም እርሳቸውን የማናገር ወይም ሰላም የማለት ዕድልን በእንቅልፉ ምክንያት ሊያገኝ አልቻለም
ውድ ጓደኞቼ በዚህ በህይወት ዘመን አንድ ጊዜ በሚከሰት አጋጣሚ ተኝቶ ያመለጠውን ሰው ታሪክ ሳነብ የተማርኩትን አንድ ነገር ላካፍላችሁ
የሰው ልጆችን  ለማዳን ወደ ዓለም የመጣው ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአታችንን እና በደላችንን በመሸከም በመስቀል ላይ አስወግዶ  ሞቶ በመነሳት ከፍ ብሎ ወደሰማይ ሲያርግ ተመልሶ በቅዱሳን መላዕክት ታጅቦ እንደሚመጣ እና እንደሚወስደን መጽሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል
ታዲያ መቼ ነዉ ይህ የሚሆነው ብለን ስንጠይቅ ቃሉ እንደዚህ ይለናል

   ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
   ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር።
   ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።
ማቴዎስ 24÷42-44

ስለዚህ የጌታ መምጫው በድንገት ስለሆነ በስሙ በማመን ንስሐ በመግባት ዘወትር ተዘጋጅተን እንድንጠብቅ ቃሉ ይመክረናል
“ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ትዳርም በማሰብ እንዳይከብድ፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤”
    ሉቃስ 21፥34

“ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።”
    ማቴዎስ 25፥13

ይህንን ሊንክ በመጫን የዩትዩብ ቻናሌን SUBSCRIBE አድርጉ።
http://psce.pw/4g5sxu

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ፕሮግራሙን ደግፉ😍
ይህንን ተጫኑት
👇👇👇

https://youtu.be/RAJ9TADZxrw

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ይህንን ቻናል Share በማድረግ ላይ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ተባረኩ!! ይህ እስከዛሬ ሙስሊሞች ለሚከራከሩበት የአህመድ ዲዳት ጥያቄዎች መልስ የተሰጠበት ቢሆንም ሙስሊሞች እውነትን ከመቀበል ይልቅ እንደ ሽንፈት የሚቆጥሩት ስለሆነ የትኛውም ቻናላቸው ላይ አታገኙትም። እናንተ ግን Share በማድረግ አድርሷቸው።
ይህንን ተጫኑት
👇👇👇

https://youtu.be/NM2wRWG0H5c

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ይህንን ለሙስሊሞች ጥያቄ የተሰጠ መልስ Share በማድረግ አገልግሉ። ተባረኩ!!

https://youtu.be/Ho0oRdgl8Lo

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ውድ ወዳጆቼ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ! እነሆ አሁን ደግሞ ይህንን አፕልኬሽ እነሆ ብለናል፡፡ አማርኛ ለምታነቡ በአማርኛ፣ ኦሮሚፋን ለምትሹ በኦሮሚፋ፣ ትግርኛም አለው፡፡ የነፍሴ ጥያቄዎችና የወዳጄ የአህመድ ጥያቄ በዚህ መልኩ መጥተዋል፡፡ ሁለት መጽሐፍ በሦስት ቋንቋዎች፡፡ ለውድ ወንድምና እህቶቻችን አጋሩልኝ!

ምናልባት አልጫን ካላችሁ ሴቲንግ በመግባት Allow አድርጉለት!!!
ለጓደኞቻችሁም አጋሩት።

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፣ Share አድርጉት😁🥰
በጣም ትወዱታላችሁ እናንተም ስሙት። ለሙስሊሞች ወንጌል እንዲነገር ትፈልጋላችሁ? መልሳችሁ አዎ ከሆነ። ስሙትና Share አድርጉት። አይገኝምኮ🙄


https://youtu.be/VTxgkOOmdZ0?si=HbFZgUyzFAA4W89c

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ክርስቲያን ከሆናችሁ ይህንን የእግዚአብሔር ቃል ማንበብ ግዴታ ነው።

ሕዝቅኤል 33
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ኃጢአተኛውን፦ ኃጢአተኛ ሆይ፥ በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁ ጊዜ፥ ኃጢአተኛውን ከመንገዱ ታስጠነቅቅ ዘንድ ባትናገር ያ ኃጢአተኛ በኃጢአቱ ይሞታል፥ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ።
⁹ ነገር ግን ከመንገዱ ይመለስ ዘንድ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቀው እርሱም ከመንገዱ ባይመለስ፥ በኃጢአቱ ይሞታል አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል።


ይህንን ግሩፕ Join ያደረጋችሁ ቅዱሳን ሁላችሁም ከዚህ በታች ያለውን በማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ የተሰጣችሁን አደራ ፈጽሙ። ያላደረጋችሁ ይህንን ሊንክ በመንካት ግቡ /channel/ewnetyasarfalgroup

ማሳሰቢያ፦ የዲያቢሎስ ልጆች ብቻ ስለማይመለከታችሁ ማድረግ አይጠበቅባችሁም።

የምታደርጉት ይህንን ነው። ወንጌል ለትልቁም ለትንሹም፣ ለተማረውም ላልተማረውም፣ ለሃብታሙም ለድሃውም ያስፈልገዋል የምትሉ ሁላችሁም፦

ስልካችሁ ላይ ያሉትን ቢያንስ 50 ሰዎች እዚህ ግሩፕ ላይ add አድርጉ። በጣም ፈቃደኛ ነኝ የምትሉ ደሞ በአንድ ቀን ስልካችሁ ላይ ያሉትን ሁሉ add ማድረግ ስለማትችሉ በየቀኑ የተወሰኑ ሰዎችን በመጨመር ልትቀጥሉ ትችላላችሁ።

ቢያንስ 50 ሰው።

ሁለተኛ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት የዩትዩብ ቻናሉን SUBSCRIBE አድርጉ። ከዛ ጨርሳችኋል።

👉ትልቅ ማስጠንቀቂያ 🚨
ይህንን መልእክት Copy በማድረግና በመቀየር በሌላ ቦታ መጠቀም ለወንጌል ስራ እንቅፋት መሆን መሆኑን አውቃችሁ ከተግባራችሁ እንድትታቀቡ በትህትና እጠይቃለው። ነገር ግን ምንም ሳትቀይሩ Share ማድረግ ይበረታታል።
ewnetyasarfal" rel="nofollow">https://youtube.com/@ewnetyasarfal

ሰዎችን Add ካደረጋችሁ በኋላ ይህንን ግሩፖች ላይ Share ማድረግ ትችላላችሁ። ተባረኩ!!

ኢየሱስ ይመጣል!🥰

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

https://youtu.be/Zdo0xjsQxZY

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ሙስሊሞቹ አቡሃይደርን ጋብዙት ሲባሉ እንቢ በማለት እኛ እንበቃለን ቢሉም የጥያቄ ናዳ ወርዶባቸው የጭንቀት ጣር ድምጻቸውን አሰምተዋል። ማን ይህንን ያህል ተጨነቁ አላቸው። በእነሱ ምክንያት አቡሃይደርም በፍርሃቱ ሊጸና ነው። መመለስ ሲያቅታቸው በአረብኛ ከአባታቸው የተማሩትን የስድብ ናዳ አወረዱት። ተሳዳቢ ልጅ የአሳዳጊውን ማንነት ይገልጣል። አምላካቸውም በዚሁ ይታወቃል። ሙስሊሞችም ሆናችሁ ክርስቲያኖች ፍጥጫውን እስከመጨረሻው አዳምጡት።

https://youtu.be/sV4roPQuHyg

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

እኔ መልሱን ከመለስኩ እናንተ ደሞ Share በማድረግ አግዙኝ። አንድ ጥያቄ ሲጠየቅ ብዙ ቦታ ነው ሚደርሰው፣ መልስ ግን ብዙም አይደርስም። ይሄ የዚህ አለም ክፋት ውጤት ቢሆንም እናንተ ግን የእናንተን መልካም አሻራ አሳርፉ። ይህንን ተጫኑት

https://youtu.be/Gm3niQlq6Zs

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

https://youtu.be/c6wfk8ZTWdk

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ሙስሊሞች:- ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሲል ከሞተና ለመዳን መልካም ሥራ መሥራት ካላስፈለገን ለምን መልካም ሥራ እንሠራለን? በማለት ይጠይቃሉ።

የክርስቲያኖች መልስ:- መልካም ሥራ ስለሠራን አልዳንንም ነገር ግን መልካም ሥራ እንድንሠራ ድነናል፡፡ የክርስቲያኖች መልካም ሥራ ለሌሎች ምክንያቶች ነው፤ ለምሳሌ ሰዎችን የምንረዳው፣ እግዚአብሔርን ስለምንወድና ለእርሱ ምስጋና፣ ትክክለኛና ፍትሃዊ ሥራዎች በመሆናቸው እንዲሁም እግዚአብሔርን ስለሚያስደስቱ ነው፡፡ ክርስቲያኖች ነጥብ ለማስመዝገብ ሳይጨነቁ በነፃነት ያገለግላሉ፡፡

የዩትዩብ ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ንኩት
https://youtube.com/c/EWNETYASARFAL

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

አቡሃይደር ሰሞኑን በአንድ መድረክ ላይ ብዙ ጥያቄዎችን ጠይቀዋል። ከእነዛ መካከል ይመስለኛል አንድ ጥያቄ TikTok ላይ share አድርገውልኝ የሰጠሁት መልስ ነው። እናንተ ክርስቲያኖች ደሞ ስሙትና ለእኔ እንደተላከልኝ ሁሉ የሚላክላቸው ብዙ ስለሚኖሩ መልሱ እንዲደርሳቸው Share አድርጉት። በመልሱ ከተስማማችሁ ደሞ ለሌሎች እንዲደርስ share አድርጉት። ስለተሳትፎአችሁ ተባረኩ!!😍

https://youtu.be/Wt02ZGM-JC4

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

የሙስሊሞች ጥያቄ፡-

እግዚአብሔር ዘላለማዊ ልጁን ለኃጢአተኞች እንዲሞት መላክ ለምን አስፈለገው? እግዚአብሔር ልጁን ሳይገድል ኃጢአተኞችን ይቅር ማለት አይችልም ነበር?

የእኛ የክርስቲያኖች መልስ፡-

በመጀመሪያ ደረጃ እግዚአብሔር ልጁን አልገደለውም። ወልድ ነፍሱን ለኃጢአተኞች አሳልፎ እንዲሰጥ የአብ፣ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ነበር። ይህም የእግዚአብሔርን ቅድስና እና ለሰው ያለውን የማያልቅ ፍቅር ለማሳየት ነበር፡-

“እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
  — ማርቆስ 10፥45

“ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”
  — ዮሐንስ 6፥51

ዮሐንስ 10
¹⁴-¹⁵ መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ።

… 
¹⁷ ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል።
¹⁸ እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።

ሮሜ 3 (አዲሱ መ.ት)
²⁵ በደሙም በሆነው እምነት፣ እግዚአብሔር የማስተስረያ መሥዋዕት አድርጎ አቅርቦታል፤ ይህንም ያደረገው ቀድሞ የተፈጸመውን ኀጢአት ሳይቀጣ በትዕግሥት በማለፍ ጽድቁን ለማሳየት ነው፤
²⁶ በአሁኑ ዘመን ይህን ያደረገው፣ ጽድቁን ይኸውም እርሱ ራሱ ጻድቅ ሆኖ፣ በኢየሱስ የሚያምነውን የሚያጸድቅ መሆኑን፣ ለማሳየት ነው።

“ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።”
  — ሮሜ 5፥8

ሌሎች እንዲኖሩ ክርስቶስ በፈቃዱ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቷል። ብዙ ጊዜ ቤተሰቦቻቸውን ወይም አገራቸውን ለመከላከል ህይወታቸውን በፈቃደኝነት የሚሰጡ ሰዎችን እናደንቃለን። አሟሟታቸው እንደ ጀግንነት እና ቅድመ ሁኔታ የለሽ ፍቅር (unconditional love) ማሳያ ነው እንጂ መግደል ወይም ራስን ማጥፋት አይደለም። ስለዚህ፣ የኢየሱስ ብቁ ላልሆኑ ኃጢአተኞች ለመሞት ያለው ፈቃደኝነት የእግዚአብሔር ወሰን የለሽ እና ለወደቀው የሰው ልጅ ያለው ቅድመ ሁኔታ የሌለው ፍቅር ትልቁ ማሳያ ነው።

ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚጠቁሙት፣ የክርስቶስ ሞት የማያልቅ የእግዚአብሔርን ቅድስና እና ፍትህ ለማርካት አስፈላጊ ነበር። ኃጢአት ይቅር እንዲባል እና አምላክ ቅድስናውን ጠብቆ እንዲኖር መሥዋዕት መክፈል ያስፈልጋል። ያለበለዚያ የእግዚአብሔር ፍትሕና ቅድስና በእጅጉ ይጣሳሉ። መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ቁጣውን ሳያስከትል በኃጢአት ፊት ሊኖር እንደማይችል ይጠቁማል፡-

መዝሙር 5 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ አንተ በክፋት ደስ የምትሰኝ አምላክ አይደለህም፤ ክፉም ከአንተ ጋር አያድርም።
⁵ እብሪተኞች በፊትህ መቆም አይችሉም፤ ክፉ አድራጊዎችንም ሁሉ ጠላህ።
⁶ ሐሰት የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም የተጠሙትንና አታላዮችን፣ እግዚአብሔር ይጸየፋቸዋል።

“ዐይኖችህ ክፉውን እንዳያዩ እጅግ ንጹሓን ናቸው፤ አንተ በደልን መታገሥ አትችልም፤ ...”
  — ዕንባቆም 1፥13 (አዲሱ መ.ት)

አምላክ ኃጢአትን ሳይቀጣ እንዲሁ መተው የማይችለው፣ የእሱ ቅድስና ኃጢአት እንዲቀጥል ስለማይፈቅድ ነው። ለሠራው ወንጀል ክፍያ ሳይከፈለው ኃጢአተኛውን ነፃ አያወጣውም።

“ከሐሰት ክስ ራቅ፤ በደል የሌለበትን ወይም ትክክለኛውን ሰው ለሞት አሳልፈህ አትስጥ፣ በደለኛውን ንጹሕ አላደርግምና።”
  — ዘጸአት 23፥7 (አዲሱ መ.ት)

እግዚአብሔር ኃጢአተኞች ከመንገዳቸው ተመልሰው በሕይወት እንዲኖሩ እንጂ በማንም ነፍስ ሞት ደስ አይለውም። ( ህዝ. 33:11፣ 2 ጴጥ. 3:9 )

ስለዚህ፣ እግዚአብሔር ቅዱስና ጻድቅ ሆኖ ሳለ ንስሐ የገቡ ኃጢአተኞችን ይቅር እንዲላቸው፣ አንድ ሰው ሥጋዊና መንፈሳዊ ሞትን ያስከተለውን የኃጢአት መዘዝ መቀበል ነበረበት። በሞት ማለት ነፍስ ከስጋ የምትለይበት ሥጋ ወደ አፈር የሚመለስበት ማለት ነው። በመንፈሳዊውም መልኩ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን የተቋረጠ ህብረትን ያመለክታል፡-

ዘፍጥረት 3
¹⁷ አዳምንም አለው፦ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤
¹⁸ እሾህንና አሜከላን ታበቅልብሃለች፤ የምድርንም ቡቃያ ትበላለህ።
¹⁹ ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ፤ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህና።

“ነገር ግን በደላችሁ ከአምላካችሁ ለይቶአችኋል፤ ኀጢአታችሁ ፊቱን ከእናንተ ሰውሮታል፤ በዚህም ምክንያት አይሰማም።”
  — ኢሳይያስ 59፥2 (አዲሱ መ.ት)

መሥዋዕቱ መሰጠት ያለበት ወሰን በሌለው (infinite) ዋጋ ያለው ሰው በመሆኑ የሰው ልጅ ዋጋ ውሱን (finite) ስለሆነ ለሰው ልጆች ሁሉ ኃጢአት ማስተሰረይ አይችልም።

"መዝሙር 49
⁷ የሌላውን ሕይወት መቤዠት የሚችል ሰው፣ ወይም ለእግዚአብሔር ወጆ የሚከፍልለት ማንም የለም።
⁸ የነፍስ ቤዛ ውድ ነውና፤ በቂ ዋጋም ከቶ ሊገኝለት አይችልም፤
⁹ ለዘላለምም እንዲኖርና መቃብርን እንዳያይ ፈጽሞ አይበቃም።"

በዋጋ ወሰን የሌለው እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ እግዚአብሔር ወርዶ ሰውን ሊቤዠው የሚገባው ለዚህ ነው።

“ነገር ግን እግዚአብሔር ይቀበለኛልና ነፍሴን ከሲኦል እጅ ይቤዣታል።”
  — መዝሙር 49፥15

ነገር ግን እግዚአብሔር የኃጢአትን ዋጋ በሙላት እንዲከፍል እና ወሰን የሌለውን ቅድስናውን እንዲያረካ የሰውን ባሕርይ መልበስ ማለትም፣ ሰው መሆን ነበረበት። አስቀድሜ እንደገለጽኩት፣ የኃጢአት መዘዝ ሥጋዊው አካል ወደ አፈር ሲመለስ የሰው ነፍስ ከሥጋው መለየቷ ነው። እግዚአብሔር መንፈስ ነው (ዮሐንስ 4፡24)፣ ስለዚህ ሥጋዊ ሞትን ለመሞት የሰውን ተፈጥሮ ሊለብስ ይገባል።
ከመጀመሪያው ሰው (ከአዳም) የተወለዱ ሁሉ የተበላሸውን የሰው ልጅ ተፈጥሮ ስለሚወርሱ ይህ ተፈጥሮ ከመጀመሪያው ኃጢአት እድፍ ነፃ መሆን ነበረበት። ( ሮሜ 5:12-14፣ ዘፍ. 8:21፣ መዝሙረ ዳዊት 51:5፣ 58:3 )

ስለዚህ አዳኙ ከኃጢአት ነፃ ይሆን ዘንድ ማኅፀንዋ ከተቀደሰ ከድንግል መወለድ ነበረበት።

"ማርያምም መልአኩን፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።"
ሉቃስ 1:34-35

በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከተፈጥሮ በላይ ሆኖ ባይወለድ ኖሮ ከኃጢአት ነፃ የሚያወጣው አዳኝ ያስፈልገው ነበር።
እግዚአብሔር ፍቅሩን እና ቅድስናውን ለማሳየት መስቀሉ ግዴታ አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው። እግዚአብሔር የኃጢአት ክፍያ ሳይጠይቅ ዝም ብሎ ይቅር ቢል ቅድስናው ከፍቅሩ ያነሰ ይሆን ነበር። በአንጻሩ ደግሞ እግዚአብሔር የእርቅና የይቅርታ እድልን ሳይሰጥ ዝም ብሎ የሚቀጣ ከሆነ...
ከዚህ በላይ ስለማያጽፍ ሙሉውን ለማግኘት ሊንኩን ተጫኑት (ይህንን ደሞ ለሌሎች Share ማድረግ እንዳትረሱ)
https://facebook.com/2280401078783289

You tube
👇👇
https://youtube.com/c/EWNETYASARFAL

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

የሙስሊምች ጥያቄ፡-
ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ሥላሴ እንደሆነ ያምናሉ። ሆኖም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሥላሴ ትምህርት የትም አናገኝም። ግልጽ የሆነው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት እግዚአብሔር ፍጹም አንድ ነው፣ ብዙነት የለውም የሚል ነው (ዘዳ. 4:35፣ 39፤ 6:4፤ መዝሙረ ዳዊት 86:10፤ ኢሳይያስ 43:10፤ 44:6, 8፤ 45:5-6፤ 18፣21-22፣ 46:9)።

የክርስቲያኖች ምላሽ፡-
እውነት ነው፣ ለምሳሌ ኢየሱስም ሆነ ጳውሎስ አምላክ ፍጹም አንድ እንደሆነ አስተምረዋል (ማርቆስ 12:29-30፤ ዮሐንስ 17:3፤ 1 ቆሮንቶስ 8:6ሀ፤ 1 ጢሞቴዎስ 2:5)።

የስላሴ አስተምህሮም በአንድ አምላክ ብቻ ማመንን የሚያስተምር ነው። ክርስቲያኖች ሦስት አማልክትን አያመልኩም። ስለዚህ አንድ እግዚአብሔር ብቻ እንዳለ የሚጠቁሙ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻዎች የሥላሴን እምነት ከመካድ ይልቅ ያረጋግጣሉ።

መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረው አምላክ አንድ ብቻ ቢሆንም አምላክ ተብለው የተጠሩ ሦስት አካላት እንዳሉ ያስተምራል።

አብ፦

“የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ጴጥሮስ፥ እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ እንዳወቃቸው በመንፈስም እንደሚቀደሱ፥ ይታዘዙና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይረጩ ዘንድ ለተመረጡት በጳንጦስና በገላትያ በቀጰዶቅያም በእስያም በቢታንያም ለተበተኑ መጻተኞች፤ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።”
  — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥1-2

ወልድ፦

“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።”
  — ማቴዎስ 1፥23

“ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።”
  — ዮሐንስ 20፥28

“በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤”
  — ቆላስይስ 2፥9

“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤”
  — ቲቶ 2፥12-13

መንፈስ ቅዱስ 

ሐዋርያት 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ጴጥሮስም፦ ሐናንያ ሆይ፥ መንፈስ ቅዱስን ታታልልና ከመሬቱ ሽያጭ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን በልብህ ስለ ምን ሞላ?
⁴ ሳትሸጠው የአንተ አልነበረምን? ከሸጥኸውስ በኋላ በሥልጣንህ አልነበረምን? ይህን ነገር ስለ ምን በልብህ አሰብህ? እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አልዋሸህም አለው።

(ማስታወሻ፡- በዮሐንስ 17፡3 ላይ ኢየሱስ አብን እንደ አንድ እውነተኛ አምላክ ይጠቅሳል። ይህ ነጥብ ኢየሱስ በእውነትም አምላክ መሆኑን የሚክድ ስለሚመስል ተጨማሪ ማብራሪያ ያስፈልገዋል። ክርስቶስ በተዋሕዶ (incarnation) ጊዜ እንደነበረ መታወስ አለበት። መለኮት መሆንን ሳያቋርጥ እውነተኛ ሰው ሆነ።አምላክ-ሰው እንደመሆኑ መጠን አብ አምላኩ ሆነ። ስለዚህ ኢየሱስ አባቱን እውነተኛ አምላክ ብሎ እንዲጠራው እንጠብቃለን፤ ምክንያቱም አብ ሐሰተኛ አምላክ ሊሆን አይችልምና።)

/channel/ewnetyasarfal

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

የልጆቻችንንና የትውልዳችንን ህይወት ይህንን ቀላል ነገር በማድረግ እንታደግ ይህ sign ስናደርግ የወደፊት ትውልዳችንን ከልቅነት እና ከእርኩሰት እንታደጋለን
just an email!!

https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/

Good morning, click the link below  so that you could  find the Amharic  version. Thank you.
Seyoum and Saba

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

ለሙስሊሞች ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት ቻናል ነው። Subscribe በማድረግና Share በማድረግ ፕሮግራሙን ደግፉ። በተጨማሪም እናንተም ለሙስሊሞች ጥያቄዎች መልስ መስጠት እንፈልጋለን ካላችሁ ሰርታችሁ ብትልኩልኝ መልቀቅ እችላለው። አብረን እናገልግል።

እንዲሁም የራሳችሁ የዩትዩብ ቻናል እንዲኖራችሁ የምትፈልጉ ብታናግሩኝ ላግዛችሁ እችላለው። በተለይ በኦሮምኛ የሚያገለግሉ ካሉ ለማገዝ በጣም ዝግጁ ነኝ። Share አድርጉት።🙏


https://youtu.be/ebt-27hIdbw

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

በዳንኤል እውነት ለሁሉ ለሙስሊሞች ተደጋጋሚ ጥያቄ የተሰጠ በጣም ደስ የሚል መልስ ነው። ኢየሱስ የተላከው ለእስራኤላውያን ብቻ ነውን? እናንተም ስሙት ለሌሎችም SHARE አድርጉት። ተባረኩ!!

https://youtu.be/PpLPqbPyZB0

Читать полностью…

እውነት ያሳርፋል You tube

https://youtu.be/jPPbyxRhqDk

Читать полностью…
Subscribe to a channel