“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።” ዮሐ 8፥32 የዚህ ድህረ-ገፅ አላማ የዘመኗ ቤተክርስቲያን ፈተና የሆኑትን ትምህርቶች መፈተሽ ነው። ይህ ድህረ-ገፅ ሀሰትን ከእውነት ምንነጥልበት እውነታን ምንሰንቅበት በእውነት እውቀት ምናድግበት ለሚጠይቁን መልስ ምናገኝበት ድህረ-ገፅ ነው። ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ አጋሩት!!