ጅማ ዩኒቨርሲቲ ❌❌❌
#የእኔ_የግል_ሐሳብ
ጂም መልእክት ሲልክ በfb ገፁ እንዲሁም በኦፊሴላዊው የቴሌግራም ቻናል ይለጥፉታል እባካችሁ ይህ የውሸት መረጃ ይመስለኛል።
ምናልባት ሊደውልለት ይችል ይሆናል ግን ከጠራ በድረገጻቸው እና በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ይለጥፉታል በትግስት እንጠብቅ።
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ❌❌❌
#የእኔ_የግል_ሐሳብ
ጂም መልእክት ሲልክ በfb ገፁ እንዲሁም በኦፊሴላዊው የቴሌግራም ቻናል ይለጥፉታል እባካችሁ ይህ የውሸት መረጃ ይመስለኛል
/channel/ex1entrance
#Update
📢 ዩኒቨርሲቲ እና ተግዳሮቶቹ።
🤗 ዩኒቨርሲቲ ላወቀበት ተማሪ እጅግ በጣም ብዙ መልካም የሆኑ ገፀ በረከቶች አሉት፡፡
እነዚህን መልካም ገፀ በረከቶች ስትገቡ ታጣጥሙታላችሁ🤓። እኛ ግን የምንፈልገው እናንተ ተግዳሮቱቹን አውቃችሁ ፡ ራሳችሁን እንድትታደጉ ነው።
😥ተማሪዎች ግቢ ላይ መጥፎ የተባሉ ነገሮች ይገጥማቸዋል።
እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት
1ኛ) 🥺 ብዙን ግዜ ዩኒቨርስቲዎች ከከተማ ዉጭ በተወሰኑ ኪሎ ሜትሮች ራቅ ብለው ነው የሚገነቡት። ከከተማ ውጭ ስለሆኑ fresh air የተትረፈረፈበት ፡ ራስን ለማዝናናት ና ለመመሰጥ እንድሁም ለማንበብ ምቹ የሆኑ ጫካዎች ና የተፈጥሮ መስህቦች አሉ።ስለዚህ ተማሪዎች ለመዝናናት ፡ ለማንበብ እንድሁም walk ለማድረግ ወደ ጫካዎች ና ሰው ወደማይበዛበት ቦታዎች ሊሄዱ ይችላሉ። በዚህ ምክንያት ፡
📌 ሴቶች የመደፈር አደጋ ያጋጥማቸዋል።
📌 ወንዶች ደግሞ የ መሰረቅ አደጋ ያጋጥማቸዋል ምክንያቱም ሌቦች( የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም የአካባቢው ሰው ሊሆን ይችላል) ከ ግቢ ተማሪዎች ስልክ ፡ ብር ና ላፕቶፕ በማስፈራራት መውሰድ ለምደዋል። ስለዚህ ፡
ከላይ የጠቀስናቸው ቦታዎች ላይ ስትሔዱ ተሰባስባችሁ መሔድ ወይም ደግሞ አለመሔድ🙅♂🤷♀።
2ኛ) ይኸ ደግሞ በሴቶች ላይ የሚስተዋል ሲሆን በፈቃደኝነት ስህተት በመስራት የማይመለስ ፀፀት ዉስጥ የምትገቡበት ነው።
ገና ወደ ግቢ ስትገቡ ፡ ለግቢው አዲስ ናችሁ ፡ ለአካባቢው ና ለማህበረሱ አድስ ናችሁ ፡ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት ና ግቢ ውስጥ ስለሚሰሩ ነገሮች አድስ ናቸው። ስለዚህ ነባር(senior) ተማሪዎች ይኸን ደካማ ጎናችሁን( አዲስነታችሁን) ተጠቅመው የህይወት መስመራችሁን ያስቷችሗል☹️።
ምን መሰላችሁ ሴቶችዬ 🤔
ገና ዩኒቨርስቲ ስትገቡ ነባር ወንዶች ተማሪዎች አፋቸውን ከፍተዉ😂 እጃቸውን ዘርግተው ይቀበሏችሗል። ምክንያቱም የመጀመሪያ አመት ሴት ተማሪዎች ተማሪዎች ወደ ግቢ ስትገቡ ነባር(senior) ወንድ ተማሪዎች ሴት ይፈልጋሉ።
ስለዚህ ምን ያደርጋሉ መሰላችሁ
😎 መጀመሪያ ልክ ግቢ ስትገቢ ያይሻል። ሻንጣሽ ትልቅ ስለሆነ ይመጣና ላግዚሽ ይላል....ከዛን ይሸከምና እስከ ተመደብሽበት ዶርም #Dorm(setoch_gibi) ድረስ ያወራሻል...ከዛን ግቢውን እንዳላምድሽ ስ.ቁ ስጪኝ ይልሻል። አንቺም ለሁሉም ነገር አድስ ስለሆንሽ ስ,ቁ ትሰጭዋለሽ.....ነገሩ አለቀ🥺።
😴ከዛ ምዝገባ ላይ ተሯሩጦ ያስመዘገብሻል....እሱም በዚሁ.... ይቀጥላል።
🤗ከዛ ግቢውን ያስጎበሽኛል ፡ ከተማውን ያሳይሻል ፡ ላውንች( Lounge) ይጋብዝሻል።
😴.....ከዛ ቡሃላ ምን ይፈጠራል መሰለሽ.......አንድ ቀን #Over እንዉጣ ይልሻል ፡ ከዛም🥃🍷🥂🍻 ትጠጣላችሁ። ከዛም በመጠጥ ሀይል አብረሺዉ ታድሪያለሽ። ካደርሽ ቡሃላ ምክንያት በመፍጠር ካንቺ ይርቃል ሌላ ይጠብሳል። በቃ ይሄው ነዉ🤢🤨☹️።
☹️ ማርገዝ የምባል ነገር አለ ፍቅር ያሳየሽ መስሎ አታሎ...... ህይወትሽን ያጨልማል።
ከ ገጠር የሚመጡ ሴቶች በጣም ደስ ይላሉ ለምን ብትሉኝ አላማቸው አንድ ብቻ ነዉ። ፍቅረኛ አያቁ በትዳር ያምናሉ።
የከተማ ልጆች ደግሞ ስታስጠሉ😂😂 ሁሉንም አይደለም።
🥺 ስለዚህ ሴቶችዬ ጠንካራ ፡ ፅኑ ፡ አላማችሁን የምታስቀድሙ መሆን አለባችሁ💃💃።
3ኛ) Over🕺💃🕺💃🕺
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ over ካልወጣ oxygen እንዳጠረው የሚታሰብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።
እንደ ሰደድ እሳት የ ግቢ ተማሪዎችን ህይወት እያበላሸ ያለው over ነው። over ከጥቅሙ ጉዳቶች ያመዝናሉ ምክንያቱም ፡
📌#over በወንዶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ።
የግቢ ተማሪዎች over ወጥተው ይጠጣሉ ። ከዛም ሞቅ ይላቸዋል ፡ ከዛም በ ደረቅ ሌሊት ከ አካባቢው ወጣቶች ጋ ይጣላሉ ፡ ከዛም በጩቤ ይወጋሉ አልያም በጠርሙስ ይመታሉ ። ከዛም በሌሊት 6 ወይም 7 ሰአት ወደ ሆስፒታል😏። ከ አካል ጉዳት እስከ ህይወት መጥፋት የሚያስከትል ችግር በ #over ምክንያት። እንደታደል ሁኖ ካልተጣላችሁ ፡ በ ደረቅ ሌሊት 8 ሰአት ምናምን ወደ ግቢ ዘበኛ ለምናችሁ ትገባላችሁ። ከመጥን በላይ ቀላቅላችሁ ስለምትጠጡ በየ ሽንት ቤቱ ሻታ🤮🤮🤮።
👷♂ ወንዶችየ ተጠንቀቁ ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ🤨።
📌 #over በሴቶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ ።
በተለይ የ ከተማ ሴቶች shameless ናቸው☹️። ሲጠጡ ራሱ😴😴።
ሴቶች #over ይወጣሉ ፡በ ወንዶች ጋባዥነት ይጠጣሉ🥂🍻🍷 ፡፡ ከዛ ይሰክራሉ ። ከዛ ደግሞ አልጋ ይዘው ለማደር ብር ላይኖርቸው ይችላል። ስለዚህ ጎዳና ላይ ማደር ስለማትፈልጊ ፡ ከአንዱ ጋር ታድሪያሽ🙁። ከዛ ያልተፈለገ ዕርግዝና ሊከሰት ይችላል። ከዛ በሗላ የሚመጣውን ጣጣ አስቡት😱😱።
ሴት ልጅ ሰክራ በየ አስፓልቱ ስትወድቅ ምን ይባላል 🙈🙈 ይሄን የሚያደርጉት.... አወቅን ባይ የከተማ ልጆች ናቸው።
👷♀ሴቶችዬ ተጠንቀቁ። ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ።
😈 ክፍል ሁለት ይቀጥላል😈
🗣🗣🗣 ማሳሰቢያ
👆👆 ከላይ የዘረዘርናቸው የግቢ ተግዳሮችን ለመፃፍ እና ለ እናንተ ለማጋራት ያሰብንበት ዋና ምክንያት ግቢ እንደዚህ አይነት ነገር ስለሚኖር ካሁን አውቃችሁት ፡ እንድትጠነቀቁ ነው እንጅ ስለ ግቢ መጥፎ ነገር መናገር ፈልገን ወይም እንድትሳቀቁ ፈልገን አይደለም።
🕺 ራሳችሁን በአግባቡ መምራት ከቻላችሁ ግን ግቢ ላይ ምርጥዬ ህይወት ይኖራችሗል።
📌 Join at and share ☝️
/channel/ex1entrance
እስካሁን የምዝገባ ጥሪ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች ‼️
የዩኒቨርስቲ ጥሪዎችን በቅድመ ተከተል አስቀምጠናል።
⚡️ዛሬ ህዳር 18/2016 ነው
✔️Kebri-dahri University
➩ህዳር 13 & 14
✔️Bulehora University
➩ህዳር 15 & 16
✔️Wollegga University
➩ ህዳር 17 & 18
✔️Raya University
➩ህዳር 17 & 18
✔️Kotebe University
➩ ህዳር 20 & 21
✔️Wolkite University
➩ ህዳር 20 & 21
✔️Gambela University
➩ህዳር 21 & 22
✔️Aastu( A.A) University
➩ ህዳር 23
✔️Dirredawa University
➩ ህዳር 23, 24 & 25
✔️Worabe University
➩ ህዳር 24 & 25
✔️Odabultum University
➩ህዳር 24 & 25
✔️Astu(Adam University
➩ ህዳር 24-25
✔️Borana University
➩ ህዳር 27-28
✔️Bonga University
➩ህዳር 27 & 28
✔️Aksum University
➩ ህዳር 27 & 28
✔️Dilla University
➩ህዳር 28 & 29
✔️Mekelle University
➩ ህዳር 28, 29 & 30
✔️Arsi University
➩ ተህሳስ 4 & 5
✔️Wachamo University
➩ተህሳስ 5 & 6
✔️Haramaya University
➩ተህሳስ 5, 6 & 7
✔️JIMMAA UNIVERSITY
➩ ታህሳስ 01 እና 02 👉not shure
/channel/ex1entrance
#AASTU
በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት የምታደርጉበት ቀን 👉 ህዳር 23፣ 2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን አቅርቧል፡፡
የዩንቨርስቲውን አብይ መርሀ ግብር ከላይ
በተመለከተው ሰንጠረዥ ይመልከቱ ‼️
/channel/ex1entrance
#DireDawaUniversity
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ በማምጣት ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች፣ በ2015 ዓ.ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ሴሚስተርን ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal የሞላችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 23 እስከ 25/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➤ የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➤ ከ9-12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➤ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➤ 3×4 ፎቶግራፍ (8)
➤ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ
በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
በአዲስ አበባ ከተማ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ትምህርት ቤቶችና ክፍለ ከተሞች ዕውቅና ተሰጠ።
የዕውቅና መርሀ - ግብሩ ተሸላሚ ተማሪዎች በቀጣይ የትምህርት ህይወታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ከማስቻሉ ባሻገር በ2016 ዓ.ም የሚፈተኑ ተማሪዎችን ተነሳሽነት ከፍ የሚያደርግ መሆኑን ተገልጿል፡፡
በመርሀ- ግብሩ በተፈጥሮ ሳይንስ 600 እና በላይ ያስመዘገቡ 97 ተማሪዎች፣በማህበራዊ ሳይንስ 450 እና በላይ ያስመዘገቡ 66 ተማሪዎችን፣ 6 አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች፣9ትምህርት ቤቶችና በሀገር አቀፍ ደረጃ በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛውን 649 ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ሀናን ናጂ ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት ተማሪዎች ላፕቶፕ ጨምሮ ታብሌት ስልኮች ተሸልመዋል፡፡
/channel/ex1entrance
#KUE
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ለ2016 የትምህርት ዘመን ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ #ህዳር_20_እና_21/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➢ የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ አንድ 3×4 ፎቶግራፍ
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
━━━━━━━━━━━━
/channel/ex1entrance
━━━━━━━━━━━━
For college and University students, if you need support on Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as:-
✅Research
✅Assignment
✅PROJECTS*
🟢Business plan
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
*OUR* *SERVICES*
📌 𝘈𝘤𝘤𝘶𝘳𝘢𝘵𝘦 𝘸𝘳𝘪𝘵𝘪𝘯𝘨
📌𝘗𝘭𝘢𝘨𝘪𝘢𝘳𝘪𝘴𝘮 𝘧𝘳𝘦𝘦
📌𝘛𝘪𝘮𝘦𝘭𝘺 𝘥𝘦𝘭𝘪𝘷𝘦𝘳𝘺.
📌𝘎𝘳𝘦𝘢𝘵 𝘤𝘭𝘪𝘦𝘯𝘵 𝘳𝘦𝘭𝘢𝘵𝘪𝘰𝘯𝘴𝘩𝘪𝘱.
🟢RESEARCH & ASSIGNMENT(MA, BA)
🎓Research Support
🎓Title selection
🎓Comment recorrection
🎓 Proposal For (MA,Msc, BA & Bsc )
🎓Research editing
🎓Article review
🎓Any Assignment
🎓Book Review
🎓Term papers
🎓Case studies & case Analysis
🎓project work
🎓Individual or group assignments
🎓Research related tasks
🎓Title selection
🎓Title description and concept note
🎓Research proposal
🎓Research for Graduation ( Thesis)
🎓Literature Reviews
🎓 business plan
🎓Project Feasibility Study
🎓Comment Correction and
🎓Mini Research
🎓project Business proposals
🎓Worksheet
🎓COC packages solving
🎓Case analysis
🎓CV
🎓Feasibility study
🎓Project Analysis
🎓Data Analysis
🎓In plant Study
🎓Business plan
🎓Essay Writing
🎓 Report Writing
🎓 Financial statement preparation
✅ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
💎Reliability test
♦️Correlation
♦️Regression
♦️multiple linear regression
✅Regression assumption
💎linearity test
💎normality test
💎multicollinearity test
💎Homoscedasticity test
💎ANOVA
💎MODEL SUMMARY
💎hypothesis testing
👇👇👇👇👇
0930524576
0912936468
0930524576
0913474199
👇👇👇👇👇👇👇
Telegram Chanel
👇👇
Abyssinia book store
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
በአዲሱ የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት የተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ክፍል ዝውውር መመሪያ መሠረት
💥የ6ኛ ክፍል ክልላዊ የተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ክፍል ዝውውር ሁኔታ
⚡️ በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች 50% እና በላይ ያገኘ ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛወራል፡፡
⚡️ በ1 አንኳር ባልሆነ የትምህርት ዓይነት ከ50% በታች ውጤት ያመጣ ተማሪ አማካይ ውጤት 51% ካገኘ ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛወራል፡፡
⚡️ በ2 አንኳር ባልሆኑ የትምህርት ዓይነቶች ከ50% በታች ውጤት ያመጣ ተማሪ አማካይ
ውጤት 52% ካገኘ ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛወራል፡፡
⚡️ በ3 አንኳር ያልሆኑ የትምህርት ዓይነቶች ከ50% በታች ውጤት ያመጣ ተማሪ 54% ካገኘ
ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛወራል፡፡
⚡️ በአንኳር የትምህርት አይነቶች 50% እና በላይ ያላመጣ ተማሪ ወደ ቀጣዩ ክፍል
አይዛወርም፡፡
[ ምስሉን ይመልከቱ ‼️]
➡️መመሪያው ከዚህ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለ ሲሆን ትምህርት ሚኒስቴር መመሪያው ተግባራዊ መደረግ የሚጀምርበትን ወር እና ቀን ለጊዜው አልተገለፀም።
/channel/ex1entrance
👆Training Duration and Fee info - Check the above image👆
Addis Ababa University- Cisco Networking Academy,
@CiscoExams www.netacad.com www.cisco.com
Online Live class - Cisco CCNA Professional Networking Course Training & Certification Preparation.
Registration Date: Oct 17 to Nov 24, 2023
Class start date: November 25, 2023.
Course Recognitions: CCNA trainees will receive 3 Certificate of Completion, 3 Letter of Merit, 3 Digital Badge that recognized and accepted in USA, Canada, and Europe, and you will award 58% CCNA certification exam discount voucher.
Mobile #: 0902-340070/ 0945-039478/ 0935-602563/
Office : 011-1-260194
Follow our telegram channel: @CiscoExams/channel/ex1entrance
For college and University students, if you need support on Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as:-
✅Research
✅Assignment
✅PROJECTS*
🟢Business plan
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
*OUR* *SERVICES*
📌 𝘈𝘤𝘤𝘶𝘳𝘢𝘵𝘦 𝘸𝘳𝘪𝘵𝘪𝘯𝘨
📌𝘗𝘭𝘢𝘨𝘪𝘢𝘳𝘪𝘴𝘮 𝘧𝘳𝘦𝘦
📌𝘛𝘪𝘮𝘦𝘭𝘺 𝘥𝘦𝘭𝘪𝘷𝘦𝘳𝘺.
📌𝘎𝘳𝘦𝘢𝘵 𝘤𝘭𝘪𝘦𝘯𝘵 𝘳𝘦𝘭𝘢𝘵𝘪𝘰𝘯𝘴𝘩𝘪𝘱.
🟢RESEARCH & ASSIGNMENT(MA, BA)
🎓Research Support
🎓Title selection
🎓Comment recorrection
🎓 Proposal For (MA,Msc, BA & Bsc )
🎓Research editing
🎓Article review
🎓Any Assignment
🎓Book Review
🎓Term papers
🎓Case studies & case Analysis
🎓project work
🎓Individual or group assignments
🎓Research related tasks
🎓Title selection
🎓Title description and concept note
🎓Research proposal
🎓Research for Graduation ( Thesis)
🎓Literature Reviews
🎓 business plan
🎓Project Feasibility Study
🎓Comment Correction and
🎓Mini Research
🎓project Business proposals
🎓Worksheet
🎓COC packages solving
🎓Case analysis
🎓CV
🎓Feasibility study
🎓Project Analysis
🎓Data Analysis
🎓In plant Study
🎓Business plan
🎓Essay Writing
🎓 Report Writing
🎓 Financial statement preparation
✅ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
💎Reliability test
♦️Correlation
♦️Regression
♦️multiple linear regression
✅Regression assumption
💎linearity test
💎normality test
💎multicollinearity test
💎Homoscedasticity test
💎ANOVA
💎MODEL SUMMARY
💎hypothesis testing
👇👇👇👇👇
0930524576
0912936468
0930524576
0913474199
👇👇👇👇👇👇👇
Telegram Chanel
Abyssinia book store
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
ቴሌግራማቹን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!!!
ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ cutt.ly ወይም bit.ly የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላቹ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው ።
እንደዚህ ዓይነት ሊንኮች በምታውቋቸው ሰዎች ስም ጭምር ሊላክላችሁ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ እንዳትከፍቱ።
በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ!
#Share በማድረግ ለምታውቁት ሰው ይላኩ!
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመጀመሪኛ ዲግሪ አንደኛ ዓመት (Freshman) ወይም በ2015 ዓ.ም መደበኛ የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 06 እና 07 /2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
ወደ ተቋሙ ስትሔዱ የስፖርት ትጥቅ፣ አንሶላ እና ጉርድ ፎቶግራፍ ልትይዙ እንደሚገባ ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል፡፡
/channel/ex1entrance
#ጥቆማ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በመንግሥት ከተመደቡለት ተማሪዎች በተጨማሪ በተወሰኑ የትምህርት መስኮች #የግል_አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን አሳውቋል፡፡
አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦
1. በ2015 አና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ፣
2. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) በመውሰድ የሚቀመጥን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ፣
3. በ2015 ዓ.ም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተምራችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ፣
4. ዩኒቨርሲቲዉ በ12ኛ ብሔራዊ ፈተና ውጤት መሠረት ድልደላ ሲያካሒድ አመልካቾች በመረጡት የትምህርት ፕሮግራም አማራጮች ውስጥ ለመደልደል ውጤታቸው ካላበቃቸው ዩኒቨርሲቲው ወደፊት በሚያደርገው ድልደላ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ተወዳድረው ለመደልደል ፈቃደኛ የሆኑ፣
5. ለጤና የትምህርት ዘርፎች ዩኒቨርሲቲው የሚጠይቀውን ተጨማሪ ምዘና ማለፍ የሚችሉ፡፡
የማመልከቻ ቀናት፦ ከህዳር 20 እስከ 26/2016 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ፦ ህዳር 28 እና 29/2016 ዓ.ም
የቅድመ-ምረቃ የትምህርት መስኮችን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ
http://www.aau.edu.et/blog/admission-of-self-sponsored-students-in-the-regular-undergraduate-program-for-the-2023_24-academic-year/
ለተጨማሪ መረጃ፦
http://aau.edu.et https://portal.aau.edu.et
Credit for👉tikvah
/channel/ex1entrance
#BongaUniversity
በ2016 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሪሚድያል ፕሮግራም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➢ የ8ኛ ክፍል ሚኒሰትሪ ካርድ፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➢ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናው ኮፒው፣
➢ ስድስት ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
/channel/ex1entrance
#OdaBultumUniversity
በ2016 ዓ.ም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች፣ በ2015 ዓ.ም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2014 ዓ.ም የአንደኛ ሰሚስቴር ትምህርት ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal የሞላችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 24 እና 25/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 26/2016 ዓ.ም መሆኑም ተገልጿል።
የምዝገባ ቦታ፦
ጭሮ ከተማ በሚገኘዉ አዲሱ ካምፓስ
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➢ የ8ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናው ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናው ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናው ኮፒው፣
➢ ስምንት ፓስፕርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
/channel/ex1entrance
March 1, 2023
Notice
To: All new freshman students (both pure freshman and remedial programs) assigned to Jimma University in the 2022/23 (2015EC) academic year
This is to inform you that your registration will be conducted on March 08 & 09/2023 (Yekatit 29 & 30/2015EC). Hence, you are kindly requested to come with the following requirements during registration:
1. 10th & 12th Grade transcripts and National Exam Certificate
2. 4 passport size photographs
3. Bed and sport clothes
NB:
*Please closely follow the official Facebook and telegram channels of the university for additional information to be dispatched.
*Notification will be made soon regarding your campus placement. Along with this, be informed that those of you who are assigned to Agaro Campus will get registered and attend classes there.
With Regards,
Jimma University Registrar's Office
ሬጅስትራር (ጽሕፈት ቤት(2)) + Office of the Registrar
Jimma University
Fake info 🙄📢
#DireDawaUniversity #
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም በመደበኛ የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ጥሪ አድርጎል።
የተጠቀሱት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከህዳር 23 እስከ 25/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
/channel/ex1entrance
━━━━━━━━━━━━
በኦሮሚያ ተማሪዎች ከሕዳር 11 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሰብል እንዲሰበስቡ ተወሰነ።
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ፤ በክልሉ ሰብል በደረሰባቸው አካባቢዎች #ከ5ኛ_ክፍል_በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከሕዳር 11 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሰብል እንዲሰበስቡ መወሰኑን አሳውቋል።
ቢሮው አሁን ላይ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሰብል መሰብሰቢያ ወቅት መሆኑን የገለፀ ሲሆን ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የደረሱ ሰብሎችን እንዳያበላሽ ከ5ኛ ክፍል በላይ የሆኑ ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ሰብል እንዲሰበስቡ መወሰኑን አስታውቋል፡፡
ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከሰብል ስብሰባ ሲመለሱ የባከነውን ክፍለ ጊዜ እንዲያካክሱ ማሳሰቢያ ተሰጥቷቸዋል።
በኦሮሚያ ተማሪዎች ከሕዳር 11 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሰብል እንዲሰበስቡ ተወሰነ።
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ፤ በክልሉ ሰብል በደረሰባቸው አካባቢዎች #ከ5ኛ_ክፍል_በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከሕዳር 11 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሰብል እንዲሰበስቡ መወሰኑን አሳውቋል።
ቢሮው አሁን ላይ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሰብል መሰብሰቢያ ወቅት መሆኑን የገለፀ ሲሆን ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የደረሱ ሰብሎችን እንዳያበላሽ ከ5ኛ ክፍል በላይ የሆኑ ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ሰብል እንዲሰበስቡ መወሰኑን አስታውቋል፡፡
ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከሰብል ስብሰባ ሲመለሱ የባከነውን ክፍለ ጊዜ እንዲያካክሱ ማሳሰቢያ ተሰጥቷቸዋል።
/channel/ex1entrance
#ትግራይ
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በትግራይ ክልል በተሰጠው የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና በቀጥታ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚያስገባ የመግብያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የተመደቡበትም ዩኒቨርስቲ በ፦
1.Website: https://result.ethernet.edu.et
2.TelegramBot: @moestudentbot ላይ መመልከት ይችላሉ ተብሏል።
በትግራይ ክልል በኮቪድ ወረርሽኝ እንዲሁም በአስከፊው ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት ፈተናቸውን መውሰድ ያልቻሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዚህ ዓመት መፈተናቸው ይታወሳል።
እንደ ክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ፤ ፈተናው ላይ ከተቀመጡት ከ9000 በላይ ተማሪዎች 73.09 በመቶ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች እና 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል።
በአጠቃላይ በክልሉ 66.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አግኝተዋል።
Discounted price
From 10,500 birr to 9,000
Tecno Spark 7
64 GB storage with a 2GB RAM
24hr Long lasting 5000 mAh
16 MP AI dual camera
6.5 inch large screen don't miss this opportunity
👋Hey There Guys😊
How Is your Day Going Mine Is Good , My Name Is samrawit Telahun And I'm Currently From Canada 🇨🇦, Toronto And I'm New For this Group And One of My Bestie In Ethiopia Added Me here So Any Girls In This Group Who Wanna Be Payed💵 Just By Doing a Simple Thing For me ....Can Inbox Me ( privately)
The Requirement's
1. Willingness and Keeping secret Is Must for The work and After The work The payment will be delivered To your Account Immediately Within a Minute ⏱
2. Bank Account Is Must To Accept The Payment Through World Remittance (don't worry any bank Account Number in Ethiopia is Possible But Commercial bank of Ethiopia is More preferred) 💳 because I'm Not In Ethiopia I Can Easily Transfer You The Money Through Online Banking Systems.
3. I Will Let You Know About The Thing In detail And It's Just For One Day Only And Also Don't Even Worry About The privacy It Will be Only Between Us so Text Me Here down Below In My Contact I will reply Be Fast I need Only Few One's
4. Don't Think like It's Company or office work Guys It's Private deal and it's Just for Me And I will Just Pay Plenty After The Task Completed immediately.
▪️▫️My User Name is Here So contact Me only Ladies @Angle_Snowflakee
✨✨✨Don't Miss It Laides 🙍♀☝️☝️☝️
/channel/ex1entrance
የRemedial ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫን በተመለከተ
በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፡ -
ከታች የተዘረዘሩ ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም የማያስተናግዱ መሆኑን እንገልጻለን።
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
5. አርሲ ዩኒቨርሲቲ
6. ኮተቤ የትምህርት ዪኒቨርሲቲ
ትምህርት ሚኒስቴር
ለ2016 የኢንትራንስ ፈተና ተፈታኞች አዲስ አፕ አውርዱት
↪ ከ10,000 በላይ ጥያቄዎችን ከነመልሳቸው ከሰፊ ማብራሪያ ጋር አካቷል።
↪ ከ2004–2014/15 ድረስ ያሉ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናዎችን ይዟል። (የ10 አመት ጥያቄ)
↪ ሁሉንም የማህበራዊ ሳይንስ (social science) እና የተፈጥሮ ሳይንስ (natural science) የትምህርት አይነቶችን ይዟል።
↪ ብዙዎቹ ጥያቄዎች በunit እና በክፍል ደረጃ የተከፋፈሉ በመሆናቸው ጥያቄ ለመስራት ምቹ ከመሆናቸው በተጨማሪ በብዛት ጥያቄ የሚወጣባቸውን ምዕራፎች ለመለየት ያስችላል።
↪ የ2014/15 ፈተና ስለተካተተ ጥያቄዎቹ ከ9ኛ–12ኛ ክፍል ያሉ ናቸው።
↪ጥያቄዎቹ አንዴ ተጭነው ስለመጡ download ማድረግ አያስፈልግዎትም። (this app is offline app)
ለጓደኞችዎ ሼር ያድርጉ።
Rresearch & Aassignment
ሪሰርች & አሳይመንት
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
?🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ለማንኛውም
🎓Thesis MA/MSc
🎓Reaserch BA/BSc
🎓Proposal
🎓Title selection
🎓Research editing
🎓Power point preparation
🎓Research comment correction
📚Term Paper
📚Case Study
📚Assignment any
📚Article Review
📚Data Analysis
📚Seminar Paper
📚Feasibility Study
📚Business Plan
📚Project
👇ስልጠና
ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
👉Reliability test
👉Correlation
👉Regression
🔹multiple linear regression
~assumption
~linearity test
~normality test
~multicollinearity test
~Homoscedasticity test
~ANOVA
~MODEL SUMMARY
~hypothesis testing
Contact on
0913474199
0913474199
0930524576
🟢Join👇👇👇👇👇👇
join
👇👇👇👇👇👇👇👇
Abyssinia book store
👇👇👇👇👇
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
ቀድሞ ለተመዘገቡ ተማሪዎች የመኝታ አገለግሎት እንሰጣለን!)
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የማካካሻ ትምህርት/Remedial / ፕሮግራም ለመከታተል ያለፉትን ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በግል ከፍሎ ለመማር የሚፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
1. የመመዝገቢያ መስፈርቶች
በ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የማካካሻ ትምህርት/Remedial/ ፕሮግራም ለመከታተል ያለፉ
* ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 210 እና ከዚያ በላይ
* ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 180 እና ከዚያ በላይ
2. የሚያስፈልጉ የትምህርት መረጃዎች
1.E.S.L.C.E EHEEQC የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመግቢያ ውጤት ካርድ
ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
2. ከ9- 12ኛ ክፍል ትራንስኪሪፕት ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
3. የማይመለስ አንድ ዶስ (ክላሰር) እና ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
4. የማመልከቻ ክፍያ ብር 50.00 /ሀምሳ ብር/ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት
ቁጥር 1000021480502 ገቢ የተደረገበትን ደረሰኝ ከማስረጃቸዉ ጋር
ማያያዝ::
5. የስምንተኛ ክፍል ሚኒስትር ካርድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
3. የማመልከቻ ቦታ - አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነጭ ሣር ካምፓስ የተከታታይና ርቀት
ትም/ት ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
4. የምዝገባ ጊዜ - ከጥቅምት 26/2016 እስከ ህዳር 10/2016 ዓ.ም ድረስ
ለተጨማሪ መረጃ - 046-181-5468 እና 046-181-0228 ማግኘት ይችላሉ:፡
💥ቀድሞ ለተመዘገቡ ተማሪዎች የመኝታ አገለግሎት እንሰጣለን
💥የቀድሞ 12ኛ ክፍል ፈተናዎች እና ጥያቄዎች ይሠራሉ፡፡
💥በተማሪዎች ጥያቄ መሠረት ያልገባቸውን ትምህርት እናስተምራለን፡፡
ምንጭ፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ