ማስታወቂያ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው ማለፊያ ነጥብ በማምጣት በ2016 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች፤ በ2015 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተርን ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች withdrawal የሞላችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (ሪሜዲያል) ትምህርት ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ነባር ሪሜዲያል (Remedial) ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም መሆኑን አናሳዉቃለን።
በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በተቋሙ ግቢ በአካል በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እያሳሰብን ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ -
1. የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
3. የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
4. 3×4 ፎቶግራፍ (8)፣
5. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ፣ የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን::
ከተባለው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን ከውዲሁ እናሳስባለን::
ማሳሰብያ፡- በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሜዲያል) ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት የምናሳዉቅ መሆኑን ከወዲሁ አናሳዉቃለን።
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲቅበላ፣ የአካዳሚክ ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት
ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የዩኒቨርሲቲያችን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች Like እና Subscribe በማድረግ ይከታተላሉ፡-
ድረ ገጽ: http://www.ddu.edu.et/
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/DDUniv/
ቴሌግራም: /channel/DDUniv/
ትዊተር፡ https://twitter.com/DDUniv/
ዩትዩብ:https://m.youtube.com/channel/UCwGK2TmnY4mbykkPE5c8bbw
━━━━━━━━━━
/channel/ex1entrance
━━━━━━━━━━
WolloUniversity
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ እንዳለስተላለፈ ገልጿል፡፡
የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ጥሪ እስካሁን እንዳልተላለፈ የገለፀው ዩኒቨርሲቲው ፤ ተደጋጋሚ የመግቢያ ቀንን የተመለከቱ ጥያቄዎች በተማሪዎች እየቀረቡለት መሆኑንም አስረድቷል፡፡
በመሆኑም ትክክለኛውን የመግቢያ ጊዜ እስከሚያሳውቅ ድረስ ተማሪዎቹ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል፡፡
" የሬሜዲያል ተማሪዎች ምደባ በቀጣይ ይካሄዳል " - ትምህርት ሚኒስቴር
ትላንት ይፋ በተደረገው የማካካሻ ትምህርት / ሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ መሰረት ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች በቀጣይ የዩኒቨርሲቲ ምደባ እንደሚካሄድ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከተደረገላቸው በኃላ ለ4 ወራት የማካካሻ ትምህርት የሚወስዱ ሲሆን ይህንን ተከታትለው በተቋማቸው እና በማዕከል የሚሰጣቸውን ፈተና ማለፍ ሲችሉ በቀጣይ መደበኛ ተማሪ ሆነው ወደ ፌሽማን ይቀላቀላሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው የመቁረጫ ነጥብ በሁሉም አማራጮች ማለትም #በግል እና #በመንግስት ተቋማት የሬሜዲያል ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፤ ይህም ማለት 210 ከ700፣ 180 ከ600 እና 150 ከ500 ማስመዝገብ አለባቸው።
በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) በዩኒቨርሲቲ ተመድበው የሬሜዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ በ #ተፈጥሮ_ሳይንስ የመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች መቁረጫው 255 ከ700 ነው። የሴት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መቁረጫው ደግሞ 234 ከ700 ነው።
በዩኒቨርሲቲ ተመድበው ለሚማሩ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡ 218 ከ600 ሲሆን ፤ የሴት ተማሪዎች መቁረጫው 200 ከ600 ነው።
እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ከሆነ ዘንድሮ 164,242 የሬሜዲያል ተማሪዎች በግል እና በመንግሥት ተቋማት ገብተው ይማራሉ።
#ማስታወሻ ፦ የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።
በሌላ በኩል ፤ በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈትነው የማለፊያ ውጤት ያመጡ https://result.ethernet.edu.et/
🙂🙂ሚስጥሩ🥲🥲
አንቺ እየከሳሽ እኔ መፏፏቴ
አንቺ አጎንብሰሽ እኔ መቃናቴ
ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ
ባዶ እግርሽን ሆነሽ እኔ መጫማቴ
አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ
አንቺ ሳትማሪ ተምሬ ማወቄ
ልፋትሽ ተረስቶ እኔ መደነቄ
ዕውቀት እና ክብሬ ስጦታ ውበቴ
ሽልማት ማረጌ መልኬ ደም ግባቴ
የእኔ እኮ አይደለም ያንቺ ነው እናቴ!!!
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
Website: https://result.ethernet.edu.et/
Telegram bot: @moestudentbot
/channel/ex1entrance
የረበና ሰላትና ሰላም በአላህ ባሪያዎች ይሁን ይን ቻናል ወድጄ ጋበዝኳቹ ወላሂ ብዬ አልምልም ገብታቹ ማመን ነው። ተቀላቀሉን 🙏🙏👇👇
Читать полностью…በማረሚያ ቤት ውስጥ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 49 ተፈተኞች አራቱ የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን አስታወቀ
በ2015 የትምህርት ዘመን በዝዋይ እና በቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል የሚገኙ 49 የሕግ ታራሚዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አራት ተማሪዎች መንግስት ያስቀመጠውን የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡አንድ ተፈታኝ ታራሚ ከ600ጠቅላላ ድምር 401 ማምጣቱን የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዋና ዳሬክተር አቶ ገረመው አያሌው ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡
በዝዋይ ማረሚያ ማዕከል የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 30 የሕግ ታራሚዎች መካከል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላመጡ ሦስት የሕግ ታራሚዎች ጥቅምት 8 ቀን 2016ዓ.ም. ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡ የማለፊያ ውጤት ያመጡ ታራሚዎች ቁጥር አነስተኛ መሆኑን የነገሩን አቶ ገረመው በአገር አቀፍ ደረጃ ከመጣው ውጤት አንፃር ጥሩ መሆኑን አንስተዋል፡፡
የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ታራሚዎች ዩኒቨርስቲ ገብተው ወይም በርቀት የሚማሩበትን ሁኔታ እንደሚያመቻችም ተነግሯል፡፡የሕግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው ከጎልማሶች ትምህርት ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የቀለም ትምህርት እንደፍላጎታው እየተሰጣቸው ይገኛል፡፡
አናቆምም!
ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።
ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!💪
ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
Credit for👉dean furness💪
Rresearch & Aassignment
ሪሰርች & አሳይመንት
?🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ለማንኛውም
🎓Thesis MA/MSc
🎓Reaserch BA/BSc
🎓Proposal
🎓Title selection
🎓Research editing
🎓Power point preparation
🎓Research comment correction
📚Term Paper
📚Case Study
📚Assignment any
📚Article Review
📚Data Analysis
📚Seminar Paper
📚Feasibility Study
📚Business Plan
📚Project
👇ስልጠና
ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
👉Reliability test
👉Correlation
👉Regression
🔹multiple linear regression
~assumption
~linearity test
~normality test
~multicollinearity test
~Homoscedasticity test
~ANOVA
~MODEL SUMMARY
~hypothesis testing
Contact on
0913474199
0913474199
0930524576
🟢Join👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇
Abyssinia book store
Rresearch & Aassignment
ሪሰርች & አሳይመንት
?🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ለማንኛውም
🎓Thesis MA/MSc
🎓Reaserch BA/BSc
🎓Proposal
🎓Title selection
🎓Research editing
🎓Power point preparation
🎓Research comment correction
📚Term Paper
📚Case Study
📚Assignment any
📚Article Review
📚Data Analysis
📚Seminar Paper
📚Feasibility Study
📚Business Plan
📚Project
👇ስልጠና
ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
👉Reliability test
👉Correlation
👉Regression
🔹multiple linear regression
~assumption
~linearity test
~normality test
~multicollinearity test
~Homoscedasticity test
~ANOVA
~MODEL SUMMARY
~hypothesis testing
Contact on
0913474199
0913474199
0930524576
🟢Join👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇
Abyssinia book store
በ2015 በግል ከፊተኛ ትምህርት ተቋም፦ ሬሚድያል ተምረው 50% በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች እንደገና በግል ነዉ ሚቀጥሉት ማለት አግባብነት የለለው በመሆኑ ማሻሻያ ቢእደረግ አሪፍ ነዉ
°ለትምህርት ሚኒስትር
°ለከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘረፋ
°ለግል ከፊተኛ ትምህርት ተቆሚ አገለግሎት
" ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር አይቻልም " - ትምህርት ሚኒስቴር
የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ጥቅምት 9 / 2016 ዓ/ም ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ በ2015 ዓ/ም የሬሜዲያል ትምህርት ተከታትለው 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርስ እንዲማሩ መወሰኑን አስታውሷል።
በዚህም መሰረት ተማሪዎች ፦
- ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወደ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዛውሮ መማር እንደሚችሉ፤
- ከአንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ ሌላ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር እንደሚችሉ፤
- ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር #የማይችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስገንዝቧል።
ተማሪዎች ከአንድ ተቋም ወደ ሌላ ተቋም ሄደው መማር የሚፈልጉ ከሆነ መረጃቸው በአግባቡ ተደራጅቶ እንዲሰጣቸው ትምህርት ሚኒስቴር በፃፈው ደብዳቤ አሳስቧል።
(በሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ተወካይ ተፅፎ ለተቋማት የተላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል)
/channel/ex1entrance
#Update
የተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ ለውጥ
በ2015 ዓ.ም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እና በ2014 ዓ.ም ትምህርት ጀምራችሁ በአንደኛ ሴሚስተር በውጤት እና በተለያዩ ምክኒያቶች ዊዝድረዋል (Withdrawal) በመሙላት ላቋረጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ት/ት ሚኒስቴር በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የመደባቸው ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 1 እና 2/2016 ዓ.ም የተባለው #ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑንና በቅርቡ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን።
© ቡሌ ሆራ ዩንቨርሲቲ
━━━━━━━━━━━━
❤Join & Share
/channel/ex1entrance ✅️
━━━━━━━━━━━━
#Tigray
657 ከፍተኛው ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል።
በትግራይ ክልል በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል 657 ከፍተኛው ሆኖ መመዝገቡ ታውቋል።
ይህንን ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ ሙሴ ኪዳነ የሚባል ሲሆን የ " ቀላሚኖ " የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለመመልከት ችሏል።
እንደ ትግራይ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኪሮስ ጉዑሽ መረጃ አጠቃላይ መስፈርቱን አሟልተው ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች 73.09 በመቶ የሚሆኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች እንዲሁም 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በአጠቃላይ 66.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አግኝተዋል።
በትግራይ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኃላም በደም አፋሳሹ ጦርነት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ርቀው መቆየታቸው የሚዘነጋ አይደለም።
/channel/ex1entrance
ለ2016 የኢንትራንስ ፈተና ተፈታኞች አዲስ አፕ አውርዱት
↪ ከ10,000 በላይ ጥያቄዎችን ከነመልሳቸው ከሰፊ ማብራሪያ ጋር አካቷል።
↪ ከ2004–2014/15 ድረስ ያሉ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናዎችን ይዟል። (የ10 አመት ጥያቄ)
↪ ሁሉንም የማህበራዊ ሳይንስ (social science) እና የተፈጥሮ ሳይንስ (natural science) የትምህርት አይነቶችን ይዟል።
↪ ብዙዎቹ ጥያቄዎች በunit እና በክፍል ደረጃ የተከፋፈሉ በመሆናቸው ጥያቄ ለመስራት ምቹ ከመሆናቸው በተጨማሪ በብዛት ጥያቄ የሚወጣባቸውን ምዕራፎች ለመለየት ያስችላል።
↪ የ2014/15 ፈተና ስለተካተተ ጥያቄዎቹ ከ9ኛ–12ኛ ክፍል ያሉ ናቸው።
↪ጥያቄዎቹ አንዴ ተጭነው ስለመጡ download ማድረግ አያስፈልግዎትም። (this app is offline app)
ለጓደኞችዎ ሼር ያድርጉ።
የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።
የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል።
ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የRemedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡
☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች 255 ከ700 ያመጡ
☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች 234 ከ700 ያመጡ
☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች 218 ከ600 ያመጡ
☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች 200 ከ600 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 224 ከ700 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 210 ከ700 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 192 ከ600 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 180 ከ600
/channel/ex1entrance
❇ 📚 𝗙𝘂𝗹𝗹𝘆 𝗙𝘂𝗻𝗱𝗲𝗱 𝗦𝗰𝗵𝗼𝗹𝗮𝗿𝘀𝗵𝗶𝗽𝘀 𝗜𝗻 𝗥𝗢𝗠𝗔𝗡𝗜𝗔🇷🇴 & 𝗧𝗨𝗥𝗞𝗘𝗬🇹🇷
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🇷🇴🇷🇴🇷🇴🇷🇴🇷🇴🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷
👉 Full tuition cover
👉 No TOEFL and IELTS
👉 Monthly Stipend money
👉 Minimum Processing Fee
👉 Flight Ticket
‼ለበለጠ መረጃ 𝗜𝗡𝗕𝗢𝗫
⚠Inbox for more info.
═════════════════
Rresearch & Aassignment
ሪሰርች & አሳይመንት
?🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ለማንኛውም
🎓Thesis MA/MSc
🎓Reaserch BA/BSc
🎓Proposal
🎓Title selection
🎓Research editing
🎓Power point preparation
🎓Research comment correction
📚Term Paper
📚Case Study
📚Assignment any
📚Article Review
📚Data Analysis
📚Seminar Paper
📚Feasibility Study
📚Business Plan
📚Project
👇ስልጠና
ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
👉Reliability test
👉Correlation
👉Regression
🔹multiple linear regression
~assumption
~linearity test
~normality test
~multicollinearity test
~Homoscedasticity test
~ANOVA
~MODEL SUMMARY
~hypothesis testing
Contact on
0913474199
0913474199
0930524576
🟢Join
👇👇👇👇👇👇👇👇
Abyssinia book store
Rresearch & Aassignment
ሪሰርች & አሳይመንት
?🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ለማንኛውም
🎓Thesis MA/MSc
🎓Reaserch BA/BSc
🎓Proposal
🎓Title selection
🎓Research editing
🎓Power point preparation
🎓Research comment correction
📚Term Paper
📚Case Study
📚Assignment any
📚Article Review
📚Data Analysis
📚Seminar Paper
📚Feasibility Study
📚Business Plan
📚Project
👇ስልጠና
ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
👉Reliability test
👉Correlation
👉Regression
🔹multiple linear regression
~assumption
~linearity test
~normality test
~multicollinearity test
~Homoscedasticity test
~ANOVA
~MODEL SUMMARY
~hypothesis testing
Contact on
0913474199
0913474199
0930524576
🟢Join👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇
Abyssinia book store
#MoE
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ ከሚማሩት ትምህርት ውጪ ወደ ተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ሔደው ለሚያደርጓቸው የተግባር ላይ ልምምዶች የሚደረግ ወጪ÷ ከምርቃት በኋላ በሚከፍሉት የወጪ መጋራት ውስጥ እንዲካተት ጥናት መጀመሩ ተገለጸ፡፡
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የወጪ መጋራት (Cost Sharing) መመርያ መሠረት ወደ መንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቀላቀሉ አዳዲስ ተማሪዎች÷ ከገቡበት ጊዜ ጀምሮ ተመርቀው እስኪወጡ ድረስ፣ መንግሥት ለምግብና ለመኝታ ያወጣውን ወጪ በሚገቡት ውል መሠረት ከምርቃት በኋላ ግዴታቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተደንግጓል፡፡
ተማሪዎች ወደ ተግባር ልምምድ ሲወጡ ለሚቆዩባቸው ጊዜያት ለሚኖራቸው የተግባር ላይ ትምህርት፣ ከምረቃ በኋላ ከወጪ መጋራት ጋር ተደምሮ እንዲከፍሉ ለማድረግ የትምህርት ሚኒስቴር ዕቅድ መያዙንና ጥናት መጀመሩን፣ በትምህርት ሚኒስቴር የተቋማት ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክተር ተሾመ ዳንኤል ለሪፖርተር ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡
ሐሳቡ በጥናት ላይ መሆኑንና ዓላማውም ወደፊት ተማሪዎች የተግባር ላይ ልምምድን ትኩረት ሰጥተው እንዲማሩ ለማድረግ በማሰብ የታቀደ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ይሁን እንጂ ለክፍያው የልማት አጋር ድርጅቶች ለትምህርት ተቋማትና ኢንዱስትሪዎች ትስስር የሚመድቡት ገንዘብ ስለሚኖር፣ ከዚህ ገንዘብ ለወጪ መጋራት ሊከፈል የሚችልበት አሠራርም ሊዘረጋ እንደሚችልም አስረድተዋል፡፡
መረጃው የሪፖርተር ጋዜጣ ነው።
/channel/ex1entrance
❇ FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS In ROMANIA🇷🇴 & TURKEY🇹🇷
🇷🇴🇷🇴🇷🇴🇷🇴🇷🇴🇷🇴🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷
👉 Full tuition cover
👉 No TOEFL and IELTS
👉 Monthly Stipend money
👉 Minimum Processing Fee
👉 Flight Ticket
🔰ለበለጠ መረጃ INBOX
📌 Inbox me for more info.
የ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት በአማካይ ነጥብ በተለያዩ #መቁረጫ ነጥቦች የተማሪዎች ብዛት
፨ 50%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች
፨ 40%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 63,694
፨ 35%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 102,177
፨ 34%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 113,625
፨ 33%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 127,017
፨ 32%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 143,625
፨ 31%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 164,110
/channel/ex1entrance
Rresearch & Aassignment
ሪሰርች & አሳይመንት
?🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ለማንኛውም
🎓Thesis MA/MSc
🎓Reaserch BA/BSc
🎓Proposal
🎓Title selection
🎓Research editing
🎓Power point preparation
🎓Research comment correction
📚Term Paper
📚Case Study
📚Assignment any
📚Article Review
📚Data Analysis
📚Seminar Paper
📚Feasibility Study
📚Business Plan
📚Project
👇ስልጠና
ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
👉Reliability test
👉Correlation
👉Regression
🔹multiple linear regression
~assumption
~linearity test
~normality test
~multicollinearity test
~Homoscedasticity test
~ANOVA
~MODEL SUMMARY
~hypothesis testing
Contact on
0913474199
0913474199
0930524576
🟢Join👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇
Abyssinia book store
Bay the way register targiyalesh le remidial gibi stgebi slzi andi register karkesh behula....
Читать полностью…#MOE_Remedial University Choice
🦋በ2014 የትምህርት ዘመን በመንግስትና በግል የሪሚዲያል ፈተና ከወሰዱ 145 ሺህ ተማሪዎች መካከል 90 ሺህ ያህሉ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት አስመዝግበዋል።
እነዚህ ተማሪዎች በ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ካመጡት ከ27 ሺህ በላይ ተማሪዎች ጋር ተደምረው በአጠቃላይ ከ117 ሺህ በላይ ተማሪዎች ወደ ተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይመደባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ትምህርት ምንስቴር