አዳሩን በሙሉ መጸለይ የናፈቃችሁ ሁሉ ነገ ዓርብ ከምሽቱ 2:00 ጀምሯ አዳር ጸሎት ከእኛ ጋር መጥታችሁ እንድትጸልዩ እንጋብዛችኋለን!!
⛔️አድራሻ አዲስ አበባ ጋርመንት
ለበለጠ መረጃ ደውሉ +251970752729
ሰላም የተወደዳችሁ የዛሬው የወንጌል ፕሮግራም በፌስቡክ ላይቭ ላይ የምንማረውን ትምህርት ለሌሎች በማጋራት እናገለግላለን ከ 15 ደቂቃ በኋላ እንደጌታ ፈቃድ እንገናኛለን። አስደናቂ የመጨረሻው ዘመን ትምህርት ይኖረናል ተባረኩ ሊንኩን ማግኘት የምትፈልጉ👇👇👇👇
https://www.facebook.com/eyu69?mibextid=ZbWKwL
ሰላም የተወደዳችሁ
እጅግ እናመሰግናለን!!
በሀረርና በድሬዳዋ የነበረን የአንድ ሳምንት የወንጌል ቆይታ አስደናቂ ነበር፡፡ ትንሽ ተግዳሮት የገጠመን ቢሆንም እግዚአብሔር ግን በብዙ አግዞናል፡፡ በሀረር ማረሚያ ቤት ቅዱሳንን አጽናንተን የተለያዩ የመጽሐፍና የንጽህና መጠበቂያ ስጦታ ሰጥተናል እንዲሁም በድሬዳዋ ሆስፒታል ተኝተው የነበሩ ህሙማንን ጎብኝተናል ባጠቃላይ በድሬዳዋ እና በሀረር ከተማ ከ ሺህ በላይ ሰዎች ወንጌሉን የሰሙ ሲሆን 36 የሞሆኑ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል፡፡ በዚያ ለነበረን ቆይታ በጸሎትም ሆነ በገንዘባችሁ ድጋፍ ስላደረጋችሁልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡
በድሬዳዋ የምትገኙ
- የመንፈስ ቅዱስ ምንጭ ቤ/ክ
- አዲስ ኪዳን መጥመቃውያን ቁ1 እና ቁ 2 ቤተክርስቲያን አኛን ተቀብላችሁ ስላሳደራችሁ በጣም እናመሠግናለን።
ከሰላምታ ጋር የጌታ ሠራዊቶች፡፡ ኢዮሲያስ ግርማ
በጉጉት እንጠብቃለን ለዚህ ሚሽን ሰኞ ማታ ከ 4:00 ጀምሮ በፌስቡክ ላይቭ እንጸልያለን የትውልድ ጉዳይ ግድ የሚላችሁ ሁሉ ተጋብዛችኋል!! ሀረርና ድሬዳዋ ተጋብዛችኋል!!
call for more +251970752729
🗣🛑ጦረኛ መሪ ደረሰ💥
👉የ5 ቀን የምሽግ ስልጠና
👉ከነሀሴ 25-30
👉አሁኑኑ ተመዝገቡ
🔥የጌታ ሠራዊቶች
👂0929955416 / 0970752729
💯ማስታወቂያ
👍ከታች የምትመለከቱት ሊንክ የጌታ ሠራዊት ህብረት ውስጥ የመሰረታዊ ትምህርት በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ብቻ የሚሞሉት ቅፅ ነው፡፡ ቅፁ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ አሁን የመሰረት ትምህርት በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪዎች ብቻ እንድትሞሉት እናሳስባለን፡፡ ይህ ቅፅ ተማሪዎችን ለመከታተል እና የፀሎት ጊዜ እንዲኖረን ለማመቻቸት ይረዳናል
https://forms.gle/hxVg2wQFRHfwUuxJ7
https://forms.gle/hxVg2wQFRHfwUuxJ7
የሉቃስ ወንጌል መጽሐፍ ጥናት ክፍል አምስት
*ናዝራዊ
*በኤልያስ መንፈስ
*ምልክት
@eyubibleteachings @eyubibleteachings
ዕሮብ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይህንን አስደናቂ የዘመን ፍጻሜ ትምህርት ከስር ባሉት የፌስቡክ እና የዩቲዩብ ፔጅ እንማራለን እስቲ ስንቶቻችሁ ዝግጁ ናችሁ ሼር በማድረግ ሌላ ሰው እንጋብዝ!!
www.facebook.com/eyu69
www.youtube.com/amarignatube
ነገ ማለዳ በኢቫንጀሊስት ኢዩ ፔጅ የመጨረሻውን ዘመን አውቀን የምንዘጋጅበትን የጾምና የጸሎት ጊዜ በማለዳ 11:00 እንጀምራለን ለ1 ወር በየማለዳው እንቀጥላለን። ጾም ጸሎቱን ለመሳተፍ የፌስቡኮ ፔጁን ይከተሉ www.facebook.com/eyu69
Читать полностью…የጌታ ሠራዊት የሆነችው ማሚ ወይንም ስሙሻ በትላንትናው እለት በሰላም ሴት ልጅን ተገላግላለች አሁንም ፈጽማ በጤንነት ከሆስፒታል ጨርሳ እንድትወጣ ሁላችንም እንጸልይላት ተባረኩ
Читать полностью…#በድሬዳዋ ያላችሁ የጌታ ሠራዊቶች እንዴት ናችሁ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን። እንደጌታ ፈቃድ በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ እንገናኝ። በዛ የምትገኙ አብራችሁን የወንጌልን ስራ መስራት የምትፈልጉ በውስጥ አነጋግሩን።
Читать полностью…እንደጌታ ሠራዊት ህብረት ከእኛ ጋር ወንጌሉን በማወጅ እና በመመስከር ጌታን ማገልገል የምትፈልጉ ደውሉልን 0970752729 / 0929955416
Читать полностью…“ሰባቱንም መለከት የያዙ ሰባቱ መላእክት ሊነፉ ተዘጋጁ።”
— ራእይ 8፥6
ከላይ ተዘጋጅተዋል እኛም እንዘጋጅ...
2016 እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በነገር ሁሉ የምንዘጋጅበት ዓመት ይሁንልን።
🌼ወገባችን በእውነት ቀበቶ ታጥቆ የምንዘጋጅበት
🌼ራሳችን በመዳን ራስ ቁር ታጥቆ የምንዘጋጅበት
🌼ደረታችን በጽድቅ ጥሩር ታጥቀን የምንዘጋጅበት
🌼በእጃችን የእምነትን ጋሻ ታጥቀን የምንዘጋጅበት
🌼የቃሉን ሰይፍ ይዘን የምንዘጋጅበት
🌼ግሮቻችን በሰላም ወንጌል ተጫምተው የምንዘጋጅበት
🌼ለክርስቶስ መምጣት የምንዘጋጅበት
ዓመት ይሁንልን።
“እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤”
— ኤፌሶን 6፥14-15
“ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።”
— ማቴዎስ 24፥44
💁🏼♀️ #የእግዚአብሔር_ሠራዊት _ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
ማለዳ ከ 11:00 በ Facebook live ፆም ፀሎት እንደቀጠለ ነው
💁🏼♀️➫ሰኞ፦ 🗣️#የወንጌል_ ስርጭት በአዲስ_አበባ_ ያሉ_የሕብረቱ አገልጋዮች ያደርጋሉ በአድስ አበባ የምትገኙ ቅዱሳን መሳተፍ ከፈለጋቹ 👉@Eyu69❤️🙏
💁🏼♀️➫ማክሰኞ፦በ #talgram vois chat #ባች #5
#የክርስትና_ መሰረታዊ _ትምህርት አለን ትምህርቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር #3:00 ላይ ነው ተማሪዎች ደብተር
📒👈እና መፅሐፍ ቅዱስ📖 👈በመያዝ በሰዓታችሁ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።❤️🙏
💁🏼♀️እንዲሁም ዘወትር #ማክሰኞ #ፆም #ፀሎት እና #አዳር_ፀሎት_አለ
💁🏼♀️➫ዕሮብ ፦ #በግል #ከእግዚአብሔር ጋር የምናወራበት #የጥሞና_ጊዜ ስለዚ ሁላችንም #እንሆ_ባሪያዎችህ_እንሰማሀለን ተናገረን ብለን በጥሞና አባታችንን እናዳምጥ
💁🏼♀️➫እንዲሁም ዕሮብ እለት በአዲስ አበባ በጓዳና ያሉ ወገኖቻችን የምንጎበኝበት እና የምናስተምረበት ቀን ነው በዚህ ላይ ከእኛ ጋር ማገልገል የምትፈልጉ ቅዱሳን ለበለጠ መረጃ 👇👇
➫@Eyu69 ወይንም @Elfu1 በእነዚህ ሁለት አካውንት መሉ መረጃ የምታገኙ ይሆናል❤️🙏
💁🏼♀️➫ሐሙስ፦ #ማታ #ዘወትር #3:30 #የፀሎት እና የምልጃ ጊዜ አለን ኑ አብረን እንፀልይ🧎🏼♀️🧎🏻❤️🙏
💁🏼♀️➫አርብ፦ዘወትር #ምሽት_በኢትዮጵያ #4:00 ሰዓት ላይ የሚጀምር ድንቅ የትምህርት ጊዜ አለን በጌታ ፍቅር ማንም እንዳይቀር❤️🙏
💁🏼♀️➫ቅዳሜ ዘወትር #ምሽት #3:30 የሚጀምር 🗣️#ወንጌልን #በሚዲያ #የምንሰብክበት ቀን ነው ወንጌል የምንስራበት ሀሳብ ካላቹ 👉@smegen
💁🏼♀️➫እሁድ፦ #ማታ በኢትዮጵያ #3:30 የሚጀምር #የአንድነት_የስነፅሁፍ እና #የምስክርነት ቀን ነው ይሄ ድንቅ ቀን እንዳያመልጣቹ
✍በተጨማሪም #የስነጽሁፍ #ተስጦ #ያላችሁ እና በዛ እግዚአብሔርን ማገልገል የምትፈልጉ እህታችን #ቤዚ እና_#ኪዱ_አናግሩአቸው
👇👇👇👇👇
@kidu_bekrstos
✍እንዲሁም እግዚአብሄር ያደረገላችሁን #መመስከር #የምትፈልጉ አቢግያን በዚህ አካውንት አውሯት➫@Abigiyawerku
✍እንዲሁ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር #11:00 የሚጀምር ከሰኞ እስከ ሰኞ የሚደረግ #የመፅሐፍ_ቅዱስ #ጥያቄ_እና #መልስ
✍በተጨማሪም ዘወትር #ማታ _2:00 ላይ የእግዚአብሔር ቃል #የእራት #ግዜ አለን 🥪🥞🧆 🍽️
✍️እንዲሁም #ዘወትር ከቀኑ #7፡00 ሰአት በ #Google_meet ድንቅ የፀሎ ጊዜ አለን ኑ አብረን እንፀልይ
🙇♀️#ፆም_ፀሎት_እንደቀጠለ_ነው
💁🏼♀️📚ታላቅ የምስራች #እንኳን_ደስ😊 አላቹ #ቀጥሎ_ምን_ላድርግ የተሰኘው አስደናቂ መጽሐፍ📚 ተመርቆ ገበያ ላይ ውሏል
🌍#ዓለም_በብዙ_ምርጫዎች_የተሞላች #ናት.... እያንዳንዳችን #በትክክለኛዋ #ምርጫ ላይ #መሆኛችንን_፲ማወቅ #ቀላል_አይሆንልንም። በዚህ ውስብስብ ሁኔታ ቀጥሎ ምን ማድረግ እንዳለብን አቅጣጫ የሚሰጠን ድንቅ መጽሐፍ። እንዳያመልጣቹ
💁🏼♀️📚 #ፖርኒ ግራፊ መፅሀፍ #በአማርኛ #በኦሮምኛ #በእንግሊዝኛ ዕትም ቀርቦላቹሀል
💁🏼♀️📚እንዲሁም ጊዜ የተሰኘ ድንቅ መፅሀፍቶች ያልገዛቹ #በሀገር #ውስጥ #ከሀገር_ውጪ_ያላቹ እንኚህ መፅሀፍቶች #የብዙዎችን_ህይወት_የሚታደጉ ድንቅ #መፅሀፍቶች አሁኑኑ ከታች ባለው ቁጥር #ደውሉ እና #ግዙ እንዳያልቅባቹ
📱0993002237
📱0970752729
Talgram
👇👇👇👇
@eyu69
ከእግዚአብሔር ሰራዊት በጌታ ፍቅር እንወዳቹሀለን♥️👈 ♥️👈♥️👈
⭐ይ🀄ላ🀄ሉን⭐
@Eyubibleteachings
@Eyubibleteachings
💯ማስታወቂያ
👍ከታች የምትመለከቱት ሊንክ የጌታ ሠራዊት ህብረት ውስጥ የመሰረታዊ ትምህርት በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ብቻ የሚሞሉት ቅፅ ነው፡፡ ቅፁ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ አሁን የመሰረት ትምህርት በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪዎች ብቻ እንድትሞሉት እናሳስባለን፡፡ ይህ ቅፅ ተማሪዎችን ለመከታተል እና የፀሎት ጊዜ እንዲኖረን ለማመቻቸት ይረዳናል
https://forms.gle/hxVg2wQFRHfwUuxJ7
https://forms.gle/hxVg2wQFRHfwUuxJ7
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ
##ሠርጋችን ከፊታችን ሐሙስ ነው፡፡ የኛ ከማንኛውም የሰርግ ፕሮግራሞች እንደ አንዱ ነው፡፡ ብዙ ሰው እንደተጋባው እንጋባለን!! ብዙ ሰው ቃልኪዳን እንዳደረገው እኛም ቃልኪዳን እናረጋለን፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን ከሰርጎች ሁሉ ክዩ የሆነውን ሰርግ እንታደማለን፡፡ በመላዕክቶች የታጀበ፣ በክብር የደመቀ፣ በብርሀን ያሸበረቀ፣ በእሳት ሰረገላዎች የተከበበ›.››››› በቅርቡ ሙሽሪትን ወክለን ለምንታደምበት ሰርግ ግን ከዚህ ሁሉ በላይ እጋብዛችሁዋለሁ፡፡#
ዛሬ ማታ 3:30 ላይ ሳምንታዊ የጌታ ሠራዊትየአንድነት ጊዜያችንን በዙም ላይቭ እናሳልፋለን ምስክርነትም ሆነ ስነጽሁፍ ያላችሁ በ VIP ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩ😂😂👍
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
ዛሬ ማታ 4:00 ላይ ፕሮጀክት ኢየሱስ (ዘፍጥረት) ትምህርታችንን በዩቲዩብ ላይቭ እንቀጥላለን የዩቲዩብ ቻናላችንን ለማታውቁ 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube