ሰላም የተወደዳችሁ ዛሬ የመሠረታዊ ክርስትና ትምህርት ጊዜ አይኖረንም ስለዚህ ያለፉትን ትምህርቶች እናዳምጣለን ፈተና ያልወሰዳችሁ ውሰዱ በሚቀጥለው ሳምንት አዲስ ክፍል እንጀምራለን ተባርካችኋል የእናንተው አገልጋይ ኢዩ ለተወደዳችሁ የጌታ ሠራዊቶች ቅዱሳን።
Читать полностью…👉🏼የመንፈሳዊ ውጊያን ፈተና ከተፈተኑን ከ 16 ሰዎች ውስጥ እነዚህ ከታች ያሉት ሙሉ ለሙሉ ፈተናውን መልሰው ደፍነውታል አጨብጭቡላቸው፡፡
ዮዲት ፍሰሐ
ብዙነሸ አየል
Lamrot
አቢግያ ወርቁ
ዮሴፍ በቀለ ባሳ
bezi dagne ye geta
ተወዳጆች ይህ ሊንክ የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህርት ፈተና ነው ተረጋግታችሁ ስሩ መልካም ፈተና ተባረኩ
https://forms.gle/1xU6opTLGZexZZeG7
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን ማክሰኞ በአዳማ ከተማ ላይ የወንጌል ስራ እንሰራለን በዚህ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የወንጌል ልብ ያላችሁ በሙሉ ኑ እና አብረን የምስራቹን እናውጃለን ደውሉልን +251970752729 በተረፈ በዚያ ለሚኖረን ቆይታ የጌታ እጅ እንዲገለጥ ጸልዩልን፡፡
Читать полностью…አዲሱ የኢዮሲያስ ግርማ 4ኛው ተፈወስ የሚለው መጽሐፍ ዛሬ ማታ 3፡00 በኢቫንጀሊስት ኢዩ የፌስቡክ ፔጅ በይፋ ይመረቃል
www.facebook.com/eyu69
አዲሱ የኢዮሲያስ ግርማ 4ኛው ተፈወስ የሚለው መጽሐፍ ዛሬ ማታ 3፡00 በኢቫንጀሊስት ኢዩ የፌስቡክ ፔጅ በይፋ ይመረቃል
www.facebook.com/eyu69
አዲሱ የኢዮሲያስ ግርማ 4ኛው ተፈወስ የሚለው መጽሐፍ ዛሬ ማታ 3፡00 በኢቫንጀሊስት ኢዩ የፌስቡክ ፔጅ በይፋ ይመረቃል
www.facebook.com/eyu69
አዲሱ የኢዮሲያስ ግርማ 4ኛው ተፈወስ የሚለው መጽሐፍ ዛሬ ማታ 3፡00 በኢቫንጀሊስት ኢዩ የፌስቡክ ፔጅ በይፋ ይመረቃል
www.facebook.com/eyu69
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ይህንን ማስታወቂያ ወይ በፌስቡክ እና ቴሌግራም ስቶሪ ላይ አለበለዚያ ፕሮፋይላችን እያደረግን መጽሐፉ ለትውልድ እንዲደርስ እናስተዋውቅ ስለ መልካም ፍቃዳችሁ አመሰግናለሁ ኢዩ፡፡
Читать полностью…#አዳማ #ናዝሬት #yegetaserawit
በዛሬው እለት እግዚአብሔር በአዳማ ብዙ ፍሬዎችን ሰጥቶናል በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ወንጌሉን ሰምተዋል 61 ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስን ወደልባቸው ጋብዘዋል አብራችሁን ስታገለግሉ የነበራችሁ እንዲሁም የጸለያችሁልን በሁሉም ነገር ከጎናችን ለሆናችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ ጌታን አመስግኑልን፡፡ የሁላችንም ፍሬዎች ናቸው፡፡
#evangelisteyu #amarignatube #yegetaserawit
⛔️የመጨረሻ ማስታወቂያ
ባለፈው ባወጣነው ማስታወቂያ መሠረት ማንም ከእኛ ጋር ሆኖ የጌታን ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይኸው ቀኑ ደረሰ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሚመጣሎትን ቅጽ በመሙላት የጌታ ሠራዊት ህብረትን በመቀላቀል በአካል ከእኛ ጋር በተለያየ ዘርፍ ያገልግሉ (ከጌታ ሰራዊት) ኢቫንጀሊስት ኢዩ
https://forms.gle/P7i3ypN1XQYJFAJ97
https://forms.gle/P7i3ypN1XQYJFAJ97
#ርዕህ መንፍሳዊ ወጊያ የመጨርሻው ክፍል✍️
🛑እውነትን ማጥፋት ስለማይችል ዲይብሎስ ይቀላቅላል።
✍️ቤትክርስትያንን በትሳሳት መንግድ በመቀላቀል ዲያብሎስ ይዋጋል።
👉ቤትክርስትያን ውስጥ ሌላ ነገር በመቀላቀል ይዋጋል
👉እግዚአብሔር የለም በማለት ይዋጋል
👉ክርስቶስ ብስጋ እንዳልተወለደ ይዋጋል
🎯ቅዱሳን ሙሉን ስለ እምነት መማር አለብን በእግዚአብሔር ቃል።
🛑በልዩ ልዩ ልባችንን እንዳሚወስድ ይዋጋል ።
✍️ለምሳሌ ወደ ማይገባ ውስጥ እንድንገባ ይዋጋል።
🛑በክርስቶስ ፍፁም ስውና ስላሴ ይዋጋል።
✍️ለስዎች የተዛባ አጠቃቅም እንዲኖር ያደርጋል።
✍️አገልጋዮች ልክ ባልሆን ምንገድ እንድንከተላቸው ያድርግናል የስይጣን ዉጊያ።
🛑የመንፍሳዊ አስራሮችና የመንፍሳዊ ውጊያ ስይጣን ከፀጋ ስጦታ ጋር እንዲያጪበርብር ያድርገናል የስይጣን ውጊያ ለምሳሌ #ሜራክልን በመጠቀም።
↪️ ገላትያ 5፣22፣26
↪️ ማቴዎስ 7፣21፣23
🎯አማኞች መጠቀ ያለባቸው የውጊያ ስልት⤵️
👉በመታዘዝ ስይጣንን የምንዋጋው።
↪️2ኛ ቆሮ 10፣5፣6
👉በይቅርታ ነው ስይጣንን የምናሽንፍው
↪️ 2ቆሮ 2፣10፣11
👉በእግዚአብሔር ቃል ጋር በሙላት ስንሆን የስይጣንን ውጊያ እናሽንፋልን
↪️ማቴዎስ 4፣1 ↪️ቆላስይስ 3፣16
👉በእግዚአብሔር አይል ስይጣንን እናሽንፋልን
👉በመንፍስ ቅዱስ አይል በመሞላት ስይጣንን እናሽንፋልን
👉በምስጋና ጠላትን እናሽንፋለን
↪️ መዝሙር 149፣6
# ስናይ ስንበት❤️👈
📸 Watch this live video on Facebook https://www.facebook.com/share/v/tFepEeYvJxZzkZoE/?mibextid=b753im
Читать полностью…አዲሱ የኢዮሲያስ ግርማ 4ኛው ተፈወስ የሚለው መጽሐፍ ዛሬ ማታ 3፡00 በኢቫንጀሊስት ኢዩ የፌስቡክ ፔጅ በይፋ ይመረቃል
www.facebook.com/eyu69
አዲሱ የኢዮሲያስ ግርማ 4ኛው ተፈወስ የሚለው መጽሐፍ ዛሬ ማታ 3፡00 በኢቫንጀሊስት ኢዩ የፌስቡክ ፔጅ በይፋ ይመረቃል
www.facebook.com/eyu69
አዲሱ የኢዮሲያስ ግርማ 4ኛው ተፈወስ የሚለው መጽሐፍ ዛሬ ማታ 3፡00 በኢቫንጀሊስት ኢዩ የፌስቡክ ፔጅ በይፋ ይመረቃል
www.facebook.com/eyu69
አዲሱ የኢዮሲያስ ግርማ 4ኛው ተፈወስ የሚለው መጽሐፍ ዛሬ ማታ 3፡00 በኢቫንጀሊስት ኢዩ የፌስቡክ ፔጅ በይፋ ይመረቃል
www.facebook.com/eyu69
#ርዕህ መንፍሳዊ ወጊያ የመጨርሻው ክፍል✍️
🛑እውነትን ማጥፋት ስለማይችል ዲይብሎስ ይቀላቅላል።
✍️ቤትክርስትያንን በትሳሳት መንግድ በመቀላቀል ዲያብሎስ ይዋጋል።
👉ቤትክርስትያን ውስጥ ሌላ ነገር በመቀላቀል ይዋጋል
👉እግዚአብሔር የለም በማለት ይዋጋል
👉ክርስቶስ ብስጋ እንዳልተወለደ ይዋጋል
🎯ቅዱሳን ሙሉን ስለ እምነት መማር አለብን በእግዚአብሔር ቃል።
🛑በልዩ ልዩ ልባችንን እንዳሚወስድ ይዋጋል ።
✍️ለምሳሌ ወደ ማይገባ ውስጥ እንድንገባ ይዋጋል።
🛑በክርስቶስ ፍፁም ስውና ስላሴ ይዋጋል።
✍️ለስዎች የተዛባ አጠቃቅም እንዲኖር ያደርጋል።
✍️አገልጋዮች ልክ ባልሆን ምንገድ እንድንከተላቸው ያድርግናል የስይጣን ዉጊያ።
🛑የመንፍሳዊ አስራሮችና የመንፍሳዊ ውጊያ ስይጣን ከፀጋ ስጦታ ጋር እንዲያጪበርብር ያድርገናል የስይጣን ውጊያ ለምሳሌ #ሜራክልን በመጠቀም።
↪️ ገላትያ 5፣22፣26
↪️ ማቴዎስ 7፣21፣23
🎯አማኞች መጠቀ ያለባቸው የውጊያ ስልት⤵️
👉በመታዘዝ ስይጣንን የምንዋጋው።
↪️2ኛ ቆሮ 10፣5፣6
👉በይቅርታ ነው ስይጣንን የምናሽንፍው
↪️ 2ቆሮ 2፣10፣11
👉በእግዚአብሔር ቃል ጋር በሙላት ስንሆን የስይጣንን ውጊያ እናሽንፋልን
↪️ማቴዎስ 4፣1 ↪️ቆላስይስ 3፣16
👉በእግዚአብሔር አይል ስይጣንን እናሽንፋልን
👉በመንፍስ ቅዱስ አይል በመሞላት ስይጣንን እናሽንፋልን
👉በምስጋና ጠላትን እናሽንፋለን
↪️ መዝሙር 149፣6
# ስናይ ስንበት❤️👈
📌ማስታወቂያ ⤵️
#የእግዚአብሔር_ሠራዊት_ሳምንታዊ_ፕሮግራሞች
💁♀#ሰኞ፦ በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተሞች
🗣️#የወንጌል_ስርጭት አለ!
➫ ያም የሚሆነው በአዲስ_አበባ_ ባሉ
የሕብረቱ አገልጋዮች ነው ስለዚህ በአድስ አበባ የምትገኙ ቅዱሳን መሳተፍና አብራችሁ የእግዚአብሔርን መንግስት ማገልገል ከፈለጋቹ በዝህ በቴሌግራም አካውንት
ማናገር ትችላላችሁ 👉@Eyu69❤️🙏
➫እንዲሁም ከሀገር ውጪ ያሉ በ Online የሚያገለግሉ የጌታ ሠራዊት አገልጋዮች የአገልግሎት ትምህርት የሚማሩበትም ቀን ነው #ሰኞ ማታ 4:00 ሰዓት 😇
💁♀#ማክሰኞ፦ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት (#Foundation_class) የሚሰጥበት ቀን ነው።⤵️
➫ ነገር ግን አዲስ የገባችሁና መሰረታዊ የክርትና ትምህትርት መማር የምትፈልጉ በሙሉ ከዚህ በፊት የተማርነውን በ#YOU_TUBE ላይ ተጭኖ ስላለ amarigna tube ብላችሁ ሰርች 🔍 በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ
አሁንም ትምህርቱን በቴሌግራም ዘውትር ማክሰኞ እንደቀጠለ ነው⤵️
/channel/eyubibleteachings
/channel/eyubibleteachings
📌ትምህርታችን የሚጀምረው በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ 4:00 ላይ ነው ስለዚህ ተማሪዎች ደብተር📒እና መፅሐፍ ቅዱሳችሁን📖 በመያዝ በሰዓታችሁ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር #እናሳስባለን።🙏
💁♀ሌላው #ዘወትር ማክሰኞ
#አዳር_የፀሎት_ጊዜም_አለን
ፀሎት የሚደረገው በ Google meeting ሲሆን በዚያም አብራችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዴት መሳተፍ እንደምትችሉ እህታችን ቡዜ ትነግራችኋለች⤵️
@Buza_3
💁♀➫ዕሮብ ፦ #በግል #ከእግዚአብሔር ጋር የምናወራበት #የጥሞና_ጊዜ ነው ስለዚህ በ Online ምንም ፕሮግራም የለንም።
➫ ስለዚህ በእለቱ ሁላችንም⤵️
#እንሆ_ባሪያዎችህ_እንሰማሀለን
ተናገረን ብለን በጥሞና አባታችንን እናዳምጥ (ምሳሌ_1÷33)🙏
💁♀➫እንዲሁም ዕሮብ እለት በአዲስ አበባ በጓዳና ያሉ ወገኖቻችን የምንጎበኝበት እና የምናስተምረበት ቀን ነው በዚህ ላይ ከእኛ ጋር ማገልገል የምትፈልጉ ቅዱሳን በሙሉ ለበለጠ መረጃ 👇👇
➫@Eyu69 ወይንም @Elfu1 በእነዚህ ሁለት አካውንት መሉ መረጃ የምታገኙ ይሆናል❤️🙏
💁♀➫ሐሙስ፦ #ማታ #ዘወትር #3:30 #የፀሎት እና የምልጃ ጊዜ አለን ኑ አብረን እንፀልይ🧎🏼♀️🧎🏻❤️🙏
💁♀➫አርብ፦ #ማታ 4:00 ላይ የሚጀምር ድንቅ የትምህርት ጊዜ አለን በጌታ ፍቅር ማንም እንዳይቀር❤️🙏
💁♀➫ቅዳሜ ዘወትር #ምሽት #3:30 የሚጀምር 🗣️#ወንጌልን #በሚዲያ #የምንሰብክበት ቀን ነው ወንጌል የምንስራበት ሀሳብና እንዲሁም አብራችሁን ወንጌልን መስበክ ከፈለጋችሁ እህታችን ቡዜን በዝህ አካውንት ማናገር ትችላላችሁ 👉@Buza_3
📌 ሌላው ዕሮብ እና ቅዳሜ ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ በፌስቡክ በአገልጋይ ኢዮስያስ ግርማ እየተሰጠ ያለው የመጨረሻው ዘመን ትምህርት (ጥናት) እንደቀጠለ ነው ያለፉትን ማገኘት ከፈለጉ...... በፌስቡክ⤵️
https://www.facebook.com/eyu69
https://www.facebook.com/eyu69
በ YOU TUBE .....⤵️
amarignatube" rel="nofollow">https://youtube.co/@amarignatube
amarignatube" rel="nofollow">https://youtube.co/@amarignatube
✍ 👆ስለዚህ ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭትና ብሎም ተቀምጦም ልታገኙት ትችላላችሁ ማለት ነው!....
💁♀እሁድ፦ #ማታ በኢትዮጵያ #3:30 የሚጀምር #የአንድነትና_የስነፅሁፍ እንዲሁም የአምልኮ#የምስክርነት የተለያዩ ፕሮግራም የሚቀርብበት ድንቅ ቀን ነው ይሄም ድንቅ የአንድነት ጊዜ
እንዳያመልጣችሁ ዘውትር እሁድ ማታ 3:30 በ Live Stream በ Telegram እንገናኝ⤵️
/channel/eyubibleteachings
/channel/eyubibleteachings
📌“በአንዳንዶችም ዘንድ #ልማድ_እንደ_ሆነው #መሰብሰባችንን_አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ
ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።”
ዕብራውያን 10፥25
✍በተጨማሪም #የስነጽሁፍ_ተስጦ #ያላችሁና በዛ እግዚአብሔርን ከእኛ ጋር በአንድነት ማገልገል የምትፈልጉ እህታችንን ቤዚን ከታች ባለው የቴሌግራም አካውንት አናግሯት 👇👇👇👇👇
@Beziyege
✍እንዲሁም እግዚአብሄር ያደረገላችሁን በጎነት #መመስከርና ለሌሎች የመጽናናት እና የመበርታታ ምክንያት መሆን #የምትፈልጉ በሙሉ ትውልዱን ያንጻል እና ያስተምራል የምትሉት ......ካለና በዚያም የእግዚአብሔርን በጎነት መናገር የምትሹ በሙሉ አቢግያን በዚህ አካውንት አናግሯት
📌(1ኛ ጴጥሮስ 2÷9) 👇
@abigu7_john8
✍️በተጨማሪም #ዘወትር ከሳምንት እስከ ሳምንት ከዕሮብ ውጪ በየ ቀኑ ያሉን ፕሮግራሞች ⤵️
1ኛ፦ከቀኑ #7፡00_12:00 ሰአት በ #Google_meeting
ድንቅ የፀሎ ጊዜ አለን ኑ አብረን እንፀልይ!
በየቀኑ ሊንኩ በዚህ የ Telegram group ይለቀቃል 👇👇👇
/channel/yegetaserawit
/channel/yegetaserawit
2ተኛ፦ ከጥዋቱ 3:00_5:00 የሚቆይ መጽሐፍ ቅዱስን በሕብረት የምናጠናበት ጊዜ ነው ስለዚህ አብራችሁን ሕያው ቃሉን ማጥናት የምትፈልጉ ወደ ቲሙ እንድትቀላቀሉ
እህታችን መስኪን አናግሯት👇👇👇
@Meskrem1
💁♀ሌላው #አገልጋይ_ኢዮስያስ_ግርማ ከጻፋቸው ከ 4ቱ መጽሀፎች መካከለሰ አንዱ በሦስት አማራጭ ቀርቦላችኋል ያም....
📌#ፖርኒ_ግራፊ የተሰኘው መፅሀፍ ሲሆን⤵️
➫ #በአማርኛ
➫#በኦሮምኛና
➫ #በእንግሊዝኛ ታአትሞ ቀርቦላችኋል
✍በዚህ አጋጣሚ ይሄ ፖርኒ-ግራፊ የተሰኘው መጽሐፍ #ለሁላችንም_ያስፈልገናል
💁♀ለምን እንዳልኳችሁ መጽሐፉን ስታነቡ ትረዱኛላችሁ።😇🙏⤵️
💁♀📚እንዲሁም በአገልጋይ ኢዮስያስ ግርማ(@eyu69)#ተፈውስ የተሰኘ #4ኛ እና ድንቅ መጽሐፍ የፊታችን ሐሙስ ሕደር 20/2016 በፌስቡክ በቀጥታ ሰርጭት የመሚረቅ ይሆናል በእለቱ የተወደዳችሁ እናንተም እንድትገኙ ስንል በአክብሮትና በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን 😇❤️🙏
✍በመጨረሻም መጽሐፎቹን የምትፈልጉ #በሀገር ውስጥ #ከሀገር_ውጪ_ያላቹ በሙሉ
➫ ጊዜ_የከበረው ሀብት
➫ ፖርኒ_ግራፊ
➫ ቀጥሎ_ምን ላድርግ
➫ ተፈወስ እኚህን መፅሀፍቶች
📌 አሁኑኑ ከታች ባለው ቁጥር #ደውሉ እና አግኙ ⤵️
📱0970752729☎️
ወይንም በTalgram ከታች ባለው አካውንት መሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ 👇👇👇👇
@eyu69
ከእግዚአብሔር ሠራዊት ሕብረት
📌 የተወደዳችሁ በጌታ ፍቅር #እንወዳቹሀለን 💒ይ🀄ላ🀄ሉን⤵️
/channel/eyubibleteachings
/channel/eyubibleteachings
⛔️የምስራች
ባለፈው ባወጣነው ማስታወቂያ መሠረት ማንም ከእኛ ጋር ሆኖ የጌታን ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይኸው ቀኑ ደረሰ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሚመጣሎትን ቅጽ በመሙላት የጌታ ሠራዊት ህብረትን በመቀላቀል በአካል ከእኛ ጋር በተለያየ ዘርፍ ያገልግሉ (ከጌታ ሰራዊት) ኢቫንጀሊስት ኢዩ
https://forms.gle/P7i3ypN1XQYJFAJ97
https://forms.gle/P7i3ypN1XQYJFAJ97
✍️መንፍሳዊ ውጊያ ክፍል 3 !!
↪️የጠላት ስልቶች✍️
🟢ስየጣን የጽድቅ _የስላም_ ሁሉ ጠላት ነው። ዲያብሎስ ሁሌም ክፉ አሳብ ያመጣል።
1️⃣ኛ ክፉ አሳብን ይስዳል 2ቆሮ 11_3_4
1,እባብ 2,ተንኮል 3,አሳብ
✍️አሁንም ስይጣን ክርስትያኖችን የሚዋጋው በአሳብ ነው።
👉ጰጥሮስን በአሳብ ነው⁉️
👉ይሁዳን በገዘብ ነው።
2️⃣ኛ ምኞት✍️
🟢ክርስትያኖችን ስይጣን በምኞት ነው እሚዋጋው። 1ጢሞ 6-6 1ዮሐንስ 3-4
3️⃣ኛ በመክስስ✍️
🟢ሁለት አይነት ውጊያ አለ ።
1ኛ ፊት ለፊት 2ኛ ስቡር የተሞላ ነው
🎯እንዴት ነው ዲያብሎስ የሚዋጋው ስንል ንሳ የገቡትን መልሶ የከስናል።
4️⃣ኛ ቁጠተኛ
🟢ቁጠተኛ ውጊያ እንድንዋጋ ያደርገናል ለምሳሌ በቤተስብ በጓደኛ ሊሆን ይችላል በሺታ ክፉ አሳብ ኤፌ 6--16 2ቆሮ 12--7
5️⃣ኛ በአለም ክብር✍️
🎯አብት ዝና ነው አማኞች ለጌታ ፍቅር ሳይሁን ለስይጣን ፍቅር ይሆናል
2ጢሞ 4-9-10 1ዮሐንስ 2-15
6️⃣ኛ በአስት አስተምሮ ይዋጋል።
🎯 ይህን ትምህርት ለምትስሙ ሁሉ እስኪ በምን አሳብ ዲያቢሎስ ተዋግቷቹ ያውቃል⁉️
🎯እንዴትስ አሽንፋቹ⁉️
#ይህ ትምህርት ይቀጥላል።
# ከዚ በፊት የተማርነው አለ ያልተማርቹ ያመለጣቹ ልጆች ገብታቹ ተማሩ በጌታ ፍቅር እታች በምታዩት ሊንክ ትምህርቱ አለ ተባርኩ🙏❤️
#www.youtube.com/amarignatube
#https://t.me/eyubibleteachings
#የባች 5 ትምህርት ነው።