#ስንፍና ሳይታወቅበት አብሮን ሊኖር የሚችል በሽታ ነው... የብዙዎችን አቅም የሰወረ ክፉ ጠላት ነው...
#እግዚአብሔር በሰነፎች እና በትጉዎች መካከል ትልቅ ልዩነት እንደሚሆን በተደጋጋሚ አስጠንቅቋል...
#ስንፍናችንን አውቀን ቸል ማለት አንዱ ውድቀት ሲሆን ሰነፍ ሆነን ግን እራሳችንን እንደ ትጉና ጠቢብ መቁጠር ደግሞ ከሁሉም ይከፋል
👉ይህችን ስለ ስንፍና ምልክቶች እና የስንፍናን ክትባቶች እንደእግዚአብሔር ቃል የምትመረምር መጽሐፍ መጋቢት 30 2016 ዓ.ም ለዚህ ትውልድ አበረክታለሁ።
👉በዚያ ቀን ሁላችሁም በጸሎት እና በአብሮነት ይህች መጽሐፍ አይን ከፋች ሆና ብዙዎችን እንድትፈውስ ከእኔ ጋር በዚእ አገልግሎት እንድትጋደሉ ጥሪ አቀርባለሁ።
👉ኡኡኡፈይ ጌታ ይመስገን...
መጋቢት 30 እንገናኝ...
+251970752729
በዛሬው እለት #የጌታ ሠራዊቶች ከግሬት ኮቨነንት ቤ/ክ ጋር በመተባበር በ#22 እና በአካባቢው አስደናቂ የወንጌል ስርጭት አድርገናል #ጌታም ብዙ ነፍሳትን ሰጥቶናል። በቤተክርስቲያኒቷም የተዘጋጀ ያጡትን የመመገብ ዝግጅት ተካሂዷል #እኛም አብረን በቃሉ እና ጌታን በማስመለክ አገልግለናል
#ስለ ሁሉ ጌታ ይባረክ
እንዲህ አይነት የወንጌል ልብ ያላቸው የቤ/ክ መሪዎችን ጌታ ያብዛልን
#እኛም በወንጌል ከተጠመደች ቤ/ክ አጠገብ እንሆናለን
3️⃣ኛ ስለ ክርስቶስ የደሙ ሃይል
🔷እግዚአብሔርን አምነን ከታዘዝን የክርስቶስ ደም ከኃጢያት በሽታ ሁሉ ያድናል✅
“ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
“ከደሙም ወስደው በሚበሉበት ቤት ሁለቱን መቃንና ጉበኑን ይቅቡት።”
— ዘጸአት 12፥7
✅እግዚ/ር ያዘዘውን በማይርግ እንድናለን።
🛑 የደሙ ስልጣን ለአማኞች የተስጠ ስልጣን ነው !!!
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
↪️ ዕብራውያን 13-12፤13፥14
♻️ከሙትና ከኃጢአት ህሊናችንን ርክሶ የነበርውን የክርስቶስ ደም አንጻን ።
✅በእግዚ/ር ፊት ደፍርን የምንቆመው በደሙ ስላመንን ነው።
↪️ ዕብራውያን 13-12፤13፥14
4️⃣ኛ የቃሉ ስልጣን ነው✅
🛑የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ነው !!!
↪️ኤፌሶን 6-17
↪️ ዕብራውያን 4-12
↪️ ቆላ 3-17
🔷የእግዚአብሔር ቃል ነግግር ሳይሆን ነገር ነው✅
🔷የእግዚአብሔር ቃል ሁሉን መዘዝ የችላል።
↪️ ኤርምያስ 1-19
↪️ኢያሱ 1-8 ↪️ 2ኛ ጴጥሮስ 1-19
🛑ለቤተ ክርስትያን ለአግልጋይ የተስጠው የቃሉ ስልጣን ነው።
@Eyubibleteachings
@Eyubibleteachings
ይህ ወንጌልን የበለጠ በንቃትና በስነጽሁፍ እንድታገለግሉ ሀይልን ይሞላችኋል።
ሼር ከድርጉት
/channel/eyubibleteachings
#ዛሬ ምሽት 3 ስዓት ላይ የመጨረሻው ዘመን ጥናታችንን እንቀጥላለን ተባረኩ
በፌስቡክ Evangelist Eyu www.facebook.com/eyu69
👉ስልጣን ማለት ሀይል ማለት
ነው።
↪️ሉቃስ 9-1
♻️ኢግዞሽን ማላትስልጣን ነው።
⤵️
👉ስልጣን ማለት ነጻንት #ካፒሲቲ አቅም #ፖሮቢሊት እድል።
♻️ ሀይል ስላለን ብቻ መቶከስ አንችልም ምክንያቱም ስልጣን አልተስጠውም።
↪️ኢያሱ 1-1
🔹ስልጣን ያለው ስው የማዘዘ አቅም አለው✍️
♻️የመጀመሪያው የአማኞች ውይም የክርስትያኖች የተስጠ ስልጣን
ምንድነው⁉️
🔺ማነው ስልጣን የስጠክ⁉️
👉ስልጣን ተስቶናል የተስጠንም ከኢየሱስ ነው።
“እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።”
— ሉቃስ 10፥19
✍️ስልጣናችንን በአግባቡ መጠቀም ይኖርብናል ክርስትያኖች ።
👉ስይጣን ሀይል አለው ግን አይጠቀመውም ክርስትያኖች ናቸው እሚጠቀሙት።
🎯ስንት አይነት ስልጣን አለ⁉️
⤵️
1️⃣ኛ የልጅነት ስልጣን አለ።
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
— ዮሐንስ 1፥12
👉ፍቃድ 👉እድል 👉መብት 👉መግዛት ማለት ነው።
👉ሉቃስ 3-22
↪️ የዮሐንስ 20-20፥22
🔹እኛ የተላክነው በኢየሱስ ነው ተልከናል
👉ስልጣን አልባነት ፍርዓትን ያመጣል።
👉እግዚአብሔር አባ ብለን የምንጠራበትን ስልጣን ተስቶናል።
2️⃣ኛ የክርስቶስ የስሙ ስልጣን ነው።
👉ፊሊጵስዮስ 2-10
👉የሐ ሥራ 3-6-7
👉ቆላስይስ 3-17
♻️መንኛውም የእግዚአብሔር ልጆች ስልጣንናችውን መጣቅም አለባችው
👉የሐ ሥራ 19-13 👉ኤፌ 1-19፥21
👉ከልጅነት ስልጣን በፊት የስሙን ስልጣን መጠቀም አንችልም🔹
👉https.//t.me/eyubiblteachings
👉https.//t.me/eyubiblteachings
#የዛሬው የአዳር ጸሎት በፌስቡክ ላይቭ ይተላለፋል!! ልክ ማታ 3:00 ይጀምራል ተባረኩ። ነገ የማለዳው ጸሎት አይኖርም
የፌስቡክ ሊንክ www.facebook.com/eyu69
👉ጸሎቱ
በፌስቡክ:- https://www.facebook.com/eyu69?mibextid=ZbWKwL
በቲእቶክ:-
eyu69?_t=8jTFYkpagru&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@eyu69?_t=8jTFYkpagru&_r=1
ሰላም የተወደዳችሁ ዛሬ ማንኛውም የጸሎት ሸክም ያላችሁ ሰዎች ርዕሳችሁን በቴሌግራም @eyu69 ላይ ጻፉልን እኛም ሸክማችሁን ተጋርተን እንጸልያለን
Читать полностью…ሰላም ተወዳጆች የመሠረታዊ ትምህርት
የአማኝ ስልጣን በሚል እርስ ላለፋት ሳምንታት ተምረናል ዛሬ ደግሞ ፈተና ስለሚኖረን ሁላችሁም እንድትዘጋጁ ።
ከምሽቱ 3:00 ላይ የፈተና ሊንክ ይለቀቃል
መልካም ፈተና!!
ሰላም የተወደዳችሁ ዛሬ በመብራት መቋረጥ ምክንያት የቀጥታ የመሰረታዊ ትምህርታችንን መቀጠል አንችልም ጌታ ቢፈቅድ በሚመች ሰዓት ተቀድቶ ይለቀቃል ለዛሬ ያለፈውን ሳምንት እንከልስ
Читать полностью…በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው....
ሁላችንም በክርስቶስ ፍቅር እንሳተፍ
1000418656941 "cbe"
+251970752729
Eyosias Girma
ዛሬ ምሽት 3 ስዓት ላይ የመጨረሻው ዘመን ጥናታችንን እንቀጥላለን ተባረኩ
በፌስቡክ Evangelist Eyu www.facebook.com/eyu69
🛑በጌታ ሠራዊት ህብረት ውስጥ አባል ሆናችሁ ከእኛ ጋር ጌታን ለማገልገል የተመዘገባችሁ ሁሉ የፊታችን እሁድ 8:00 ላይ በፒያሳ ቴድሮስ አደባባይ ጋር በሚገኘው ሞናርክ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ በተዘጋጀው የውይይት እና የመግለጫ ጉባኤ እንድትገኙ የህብረቱ ሰብሳቢ በአክብሮት ጠርቷችኋል። ምናልባትም ይህንን መረጃ ሳትሰሙ ቀርታችሁ አሁንም በዚህ ህብረት ውስጥ ለማገልገል እድሉን የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ በእነዚህ 2 ቀናት ተመዝገቡ::👇👇👇
https://forms.gle/P7i3ypN1XQYJFAJ97