eyubibleteachings | Unsorted

Telegram-канал eyubibleteachings - (የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

-

መንፈሳዊ ትምህርቶችን በመሥማት መንፈሳችንን ለማሳደግ ቻናሉን ይቀላቀሉ "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል) ሮሜ-10-17" https://t.me/eyubibleteachings @eyubibleteachings

Subscribe to a channel

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ወንጌልን ለመስበክ የምስራችን ለመናገር ጌታ መልአክትን አልላከም በምድር ላይ ወንዶች እና ሴቶች ልጆች አሉት እነርሱ ይሰብካሉ። እነዚህ የሰማይ ሠራዊቶችን ጌታ ከየስፍራው ያስነሳልን "የኢየሱስ አዳራሽ አይጠበንምና ሰው እንጋብዛለን ዛሬም እንደገና ዛሬም እንደገና"

“እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፣ በሕዝቡ ሁሉ ፊት ሞገስ ነበራቸው፤ ጌታም የሚድኑትን በቍጥራቸው ላይ ዕለት በዕለት ይጨምር ነበር።”
— ሐዋርያት 2፥47 (አዲሱ መ.ት)

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ሰላም የተተወደዳችሁ, እግዚአብሔር እንደገና ደግሞ እድሉን ሰጥቶን የካቲት 23 ዕለት በወንጌል ቤተሰቦች የሆኑ, በዚህ ሰዓት የእኛን የእርዳታ እጅ የሚሹ ቤተሰቦችን ሄደን አለንላችሁ ከጎናችሁ ነን እንላቸዋለን። ስለዚህ በስፍራው ተገኝተን የተለያየ የምግብ አስፔዛ የተማሪዎች የትምህርት ቤት ክፍያ እንዲሁም የገንዘብ እርዳታ ልናደርግ ስላቀድን በዚህ ውስጥ ሁላችሀንም እንድንሳተፍ ጌታ እድሉን ሰጥቶናል። በዚህ ውስጥ መሳተፍ እፈልጋለሁ ሸክሙ አለኝ የምትሉ በሙሉ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ልታገኙን ትችላላችሁ። እናመሠግናለን በዚህ ስራ ላይ ለመሳተፍ በጎ ፈቃዳችሁን ስላሳያችሁ እናመሠግናለን።

“ችግረኛ ለሆኑ ቅዱሳን ካላችሁ አካፍሉ፤ እንግዶችን ተቀበሉ።”
— ሮሜ 12፥13 (አዲሱ መ.ት)

““ከብዙ ዓመት በኋላም፣ ለድኻው ወገኔ ምጽዋትና መባ ይዤ ወደ ኢየሩሳሌም መጣሁ።”
— ሐዋርያት 24፥17 (አዲሱ መ.ት)

በእነዚህ ስልክ እና ቴሌግራም አካውንት ያነጋግሩን።

0993002237 ወይም 0993002236
በቴሌግራም @eyu69

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ትምህርቱ ጀምሯል ሊንኩን ይጫኑ

https://youtu.be/nIePirf12tE
https://youtu.be/nIePirf12tE
https://youtu.be/nIePirf12tE

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

የደሙ ፍሬ እንግዳ ፕሮግራም
ክፍል 1B
#ድንቅ ቆይታ ከኢዮስያስ(እዩ)
#አስገራሚ ምስክርነት
#ልዩ ምክር የያዘ ቃለመጠይቅ ነው።
#ተባረኩበት ሼር በማድረግ አገልግሎትን ይደግፉ

Share ☑️👇👇👇☑️
@Yedemufere30
@Yedemufere30

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

#አውራቂስ ክፍል 1
አስደናቂ ትምህርት
ልከኛው ንፋስ.......

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ትምህርቱ ጀምሯል
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/CCJknYfgy54
https://youtu.be/CCJknYfgy54
https://youtu.be/CCJknYfgy54

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

የሀብትሽ ምስክርነት ከሐዋሳ
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

መንፈስ ቅዱስን #ለተጠማችሁ

ምስክርነት ያላችሁ እንዲሁም ጸሎት እና ምክር የምትፈልጉ በእነዚህ ቁጥር ደውሉ

0993002237 ወይም 0993002236

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

የማለዳው ጸሎት
ማለዳዬ በፊትህ ያማረ የቆነጀ ይሁን ዛሬም ትእዛዛትህን ህግህን አስተምረኝ

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

የሀና ምስክርነት
ጌታ እኮ መልካም ነው
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@yegetaserawit

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ይህ ከታች የምታዩት አዲሱ የፌስቡክ ግሩፖችን ነው ሁላችሁም ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም እየገባችሁ የፌስቡክ ጓደኞቻችሁን አድ በማድረግ ወንጌሉን አብረን እንስራ በጣም ድንቅ የሆኑ ስራዎችን ለመጀመር አስበናል በዛ ውስጥ የናንተ ቤተሰቦቻችን እገዛ ያስፈልገናል
👇👇👇👇👇👇🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://www.facebook.com/groups/1051097555354970/?ref=share

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ትምህርቱ ጀምሯል በዚህ ሊንክ ግቡ ለሌሎችም ሼር አድርጉ

https://youtu.be/2Mr_OBhooWQ
https://youtu.be/2Mr_OBhooWQ

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

____________________________
የትምህርቱ ርዕስ
#ጻድቅ_እንደ_ዘንባባ_ያፈራል_እንደ_ሊባኖስ_ይንዠረገጋል
በድምፅ
---------------------------------------------------
ትምህርቱን በቪዲዮ ከፈለጉ በዛህ ሊንክ ያገኙታል
****************************
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/EtnclKfrUHo
https://youtu.be/EtnclKfrUHo
****ለሌሎችም አጋሩ*********

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@yegetaserawit

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ትምህርቱ በዚህ ሊንክ ጀምሯል በዩቲዩብ መግባት ለምትፈልጉ
https://youtu.be/ghFHS0XT8xE
https://youtu.be/ghFHS0XT8xE

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ የምስራች አለን እርሱም በጌታ አዲስ ለሆናችሁ እና ገና ጌታን እንደግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ሁሉ የክርስትና ትምህርት በዛሬው ዕለት የምንጀምር መሆኑን በደስታ እንገልፃለን ስለዚህ ይህንን እድል ስጥጠባበቁ የነበራችሁ ሁሉ ከስር የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ተክርስትና ትምህርት ቤቱን ይቀላቀሉ ተባርካችኋል!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ቴሌግራም
https://t.me/joinchat/GNPzLq6FFA5XJD9h

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

በህይወታችን ጎዳና ብዙ አንድ አይነት የሚመስሉ መንታ መንገዶች አሉ ሁሉም መንገዶች ደግሞ ወደ ህይወት አይወስዱም ለዛ ነው በጸሎት እግዚአብሔርን አቅጣጫ ስጠን ማለት ያለብን ኑ አብረን እንጸልይ

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ፕሮጀክት ኢየሱስ (ዘፍጥረት) ክፍል 3

በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ድረስ ስለ ኢየሱስ ተጽፏል በብሉይ ኪዳን መጽሐፍት ላይ ኢ የ ሱ ስ በስጋ ባይገለጥም በስርዓቶቹ በቅዱሳኖች ህይወት በአበው ድርጊቶች በመቅደስ ስርዓት በክህነት ውስጥ እና በተፈጥሮ ውስጥ በምስጥር ተሰውሮ እናየዋለን ይህን ከዘላለም ጀምሮ ተሰውሮ የነበረውን አብ በአዲስ ኪዳን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ገልጦታል ይህንን አስደናቂ መገለጥ ኑ በቃሉ አማካኝነት እንማር እንዳያመልጣችሁ።
---------------------------------------------------
ከታች ያለውን የዩቲዩብ ሊንካችንን በመጫን ሰብስክራይብ እና የደውሉን ሊንክ ተጫኑ ትምህርቶች እና ሌሎች መንፈሳዊ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ መልዕክት ያገኛሉ
---------------------------------------------------

https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

የደሙ ፍሬ እንግዳ ፕሮግራም
ክፍል 1A
#ድንቅ ቆይታ ከኢዮስያስ(እዩ)
#አስገራሚ ምስክርነት
#ልዩ ምክር የያዘ ቃለመጠይቅ ነው።
#ተባረኩበት ሼር በማድረግ አገልግሎትን ይደግፉ

Share ☑️👇👇👇☑️
@Yedemufere30
@Yedemufere30

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

#አውራቂስ ክፍል 2
አስደናቂ ትምህርት
ልከኛው ንፋስ.......

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ኑ ስለምድራችን አብረን እንጸልይ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/UUzaSdsIevc

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ፕሮጀክት ኢየሱስ (ዘፍጥረት) ክፍል 2

በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ድረስ ስለ ኢየሱስ ተጽፏል በብሉይ ኪዳን መጽሐፍት ላይ ኢ የ ሱ ስ በስጋ ባይገለጥም በስርዓቶቹ በቅዱሳኖች ህይወት በአበው ድርጊቶች በመቅደስ ስርዓት በክህነት ውስጥ እና በተፈጥሮ ውስጥ በምስጥር ተሰውሮ እናየዋለን ይህን ከዘላለም ጀምሮ ተሰውሮ የነበረውን አብ በአዲስ ኪዳን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ገልጦታል ይህንን አስደናቂ መገለጥ ኑ በቃሉ አማካኝነት እንማር እንዳያመልጣችሁ።
---------------------------------------------------
ከታች ያለውን የዩቲዩብ ሊንካችንን በመጫን ሰብስክራይብ እና የደውሉን ሊንክ ተጫኑ ትምህርቶች እና ሌሎች መንፈሳዊ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ መልዕክት ያገኛሉ
---------------------------------------------------

https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

#የብርሐንና_የጨለማው_መንግስት
---------------------------------------------------
*መንፈሳዊ ዓለሙን ይበልጥ የምንረዳው ከሀይማኖት ሰፈር ሳይሆን ከነገስታት መንደር ከሆንን ነው
*መጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ ክርስቶስ ኢየሱስ የመጣው የመንግስቱን ወንጌል ሊሰብክ እንደሆነ ይነግረናል
*የመንግስትን ነገር መረዳት ካልቻልን መንፈሳዊውን ዓለም መረዳት ይከብደናል
*እዚሁ አጠገባችን ካለው የመንግስት ስርዓት እና አገዛዝ በመነሳት የእግዚአብሔርን መንግስት እና የጨለማውን መንግስት እንመለከታለን
******************************
ከስር ባለው ሊንክ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ትምህርቶች ሲለቀቁ መልዕክት እንዲደርስዎት ማድረግ ይችላሉ
************************
https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube
____________________________
https://youtu.be/-iPR41-__sQ
https://youtu.be/-iPR41-__sQ
---------------------------------------------------
ይህንን ሊንክ በተለያዩ ሚዲያዎቻችሁ ሼር በማድረግ ይህንን አስደናቂ እውነት አጋሩ

@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

Watch "በህዳር ወር የጌታ ሠራዊት ኢየሱስ እኮ ይወድሀል በሚሰኝ ፕሮጀክት አካሂደነው የነበረው ድንቅ ፕሮግራ." on YouTube
https://youtu.be/B9RcK_ROEik

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

ትምህርቱ ጀምሯል

https://youtu.be/mQVuYJ3NV-Y

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

የጸሎት ጊዜ
https://www.facebook.com/groups/1051097555354970/permalink/1052333391898053/

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

በቃ እንደው ዝም ብለህ አዳምጠው ከጠቀመህ ለ 12 ሰው ላክ
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

#የእጮኝነት_እና_የትዳር_ዓላማ
*የየትኛውንም ነገር እውነተኛ ዓላማ የምታገኙት ለምን እንደተሰራ ሲገባችሁ ነው
*ቤተሰብ በምድር ላይ ካሉ ትንሹ ነገርግን መሠረት የሆነው ተቋም ነው መሠረቱ ላይ የሚቀልድ ደግሞ ህንጻው ላይ እንደመቀለድ ነው
*የትዳር አጋሬን እንዴት አውቃለሁ
*በትዳር ውስጥ የኔ ስፍራና አላማ ምንድን ነው

እነዚህን ሁሉ ዛሬ ማታ 3:30 ላይ በዩቲዩብ እና በፌስቡክ በቀጥታ እንማራለን እንዳያመልጣችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከታች ያለውን የዩቲዩብ ሊንክ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ትምህርቱ ሲጀምር ይከታተሉ
https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

https://youtu.be/PeY-R-IzlYM

Читать полностью…

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

🚫🚫🚫አሁኑኑ አዳምጡት🚫🚫🚫
የትምህርቱ ርዕስ
#ሰዎችን_አጥማጆች
____________________________
ለመሪዎች የተዘጋጀ ትምህርት
****************************
size: 82.7
Format: audio mp3
Duration: 1:12.33
ስልካችሁ amr ፎርማት ለማይሰራ ሁሉም ሰው እንዲያዳምጠው ሼር አድርጉት
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings

Читать полностью…
Subscribe to a channel