በጌታ በኢየሱስ ስም በዚህ ወር የትኛውም መሠነካከል, መውጣት መውረድ, መውደቅ መነሳት, ከህይወታችሁ የተነቀለ ይሁን. በቅዱስ ቃሉ አማካኝነት በእናንተ እና በአህዛብ መካከል ልዩነት እንዲሆን በኢየሱስ ስም እናገራለሁ ማንኛውም መፍረክረክ በጌታ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን በቃሉ ሀይል ራስ እንጂ ጅራት አትሆኑም እናንተ ጋር ነገር የሚበዛ እንጂ የሚያንስ አይሁን... ለብዙ ህዝቦች ጉባኤ ያድርጋችሁ ከእናንተ ማድጋ የሚበላ አይጥፋ ከጓሮቻችሁ የሚጠለል አይታጣ በሀሩር ጸሀይ እንዳለ ጥላ በምድረበዳ እንዳለ ውሀ ያድርጋችሁ።
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
የሉቃስ ወንጌል ጥናት ክፍል ሦስት
*የሔሮድስ ዘመን
*የክህነት ስርዓትና ምድብ
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
ጸሎት
የልብ ድንዳኔን እናስወግድ
*ልበ ደንዳና ማለት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የማያስተውል
*ጌታን የማያመሠግንና
*ድንቅ እና ተዓምራት ከህይወቱ የራቀ ነው
*ይህንን አይነት የማያስተውል ልብ ከኛ እናስወግድ
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
ምስክርነት ያላችሁ ለጌታ ክብር መመስከር የምትፈልጉ አናግሩን @Abigiyawerku
@yegetaserawit
@eyubibleteachings
የሉቃስ ወንጌል መጽሐፍ ጥናት ክፍል ሁለት
*አሕዛቡ ሉቃስ
*የመጽሐፉ ዓላማ እና ተደራሲ
*የምዕራፍ 1 ክፍፍልና ይዘት
*ከቁጥር 1-4 መግቢያ
ብዙ ጊዜ በዩሉኝታም ሆነ ጥቅማ ጥቅሞችን ከሰዎች በመፈለግ ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰዎችን ለማስደሰት እንጥራለን... ይህ ደግሞ ፍርድ እንድናጣምምና ትዕዛዛትን እንድንሽር ያደርገናል ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ዋጋ አለው ይላል.. ሰው ቢወድህ ከእውነተኛው ያለመክንያተት ከወደደህ ከእግዚአብሔር አይበልጥም ደግሞም መቼ እንኳን እንደሚጠላህ እንንደሚተውህ አታውቅም ፍጹም የሆነውን እግዚአብሔርን እያስደሰትን ዓለሙ ሁሉ ቢጠላንአንዱ ጌታ ከዓለሙ ሁሉ ይበልጣልና በዚህ አንዳች አይሰማንም። እስከዛሬ በዩሉኝታም ሆነ ለጥቅማ ጥቅም ብለን እግዚአብሔርን እንዳናስደስት ያደረገንን ሰንኮፍ ዛሬ ማታ በዩቲዩብ ቀጥታ በቃሉ እንመታዋለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
የሉቃስ ወንጌል መግቢያ
ሉቃስ ማነው?
በቴሌግራም
@eyubibleteachings @yegetaserawit
@eyubibleteachings
ይከታተሉ::
#የጄሪ_ምስክርነት
እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልኝ እኛም ደስ አለን
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
የደሙ ፍሬ እንግዳ ፕሮግራም
ክፍል ሁለት 2B
#ድንቅ ቆይታ ከኢዮስያስ(እዩ)
#አስገራሚ ምስክርነት
#ልዩ ምክር የያዘ ቃለመጠይቅ ነው።
#ተባረኩበት ሼር በማድረግ አገልግሎትን ይደግፉ
Share ☑️👇👇👇☑️
@Yedemufere30
@Yedemufere30
*ወንጌላችን ለምድር ሁሉ ብቸኛ ተስፋ ነው ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስናውጅ ተስፋን እያወጅን ነው። አንድ ቀን ሁላችንም በዘላለም ቤታችን ከጌታችን ጋር እንገናኛለን።
*ነገር ግን ዛሬ ማታ 3:30 ደግሞ በዙም ተገናኝተን ወንጌልን በየሚዲያው የምናውጅበት ጊዜ ነው።
@yegetaserawit
@yegetaserawit
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
ዛሬ አስደናቂ መገለጥ ስለ ደም እና ስለ ስም እንማራለን። እግዚአብሔር ግን ለምን ደምን እንደፈለገ ጠይቃችሁ ታቃላችሁ ስለ ስምም ጌታ የተናገረው ስጢራት ዛሬ ይብራራል
ማታ 3:30 በዩቲዩብ
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
የትምህርቱ ርዕስ
ማሳት(የዲያቢሎስ ዋነኛ ማጥቂያ መሳሪያ)
---------------------------------------------------
ጦርሜዳው፡- አእምሮ ነው
ስልቱ፡- ማሳት ነው
ዋነኛ መሳሪያው፡- ውሸት ነው
****************************
መጽሐፍ ቅዱሳችን ዲያቢሎስ የክርስቲያኖች ዋነኛ ጠላት እንደሆነ ይናገራል
ዲያቢሎስና እባብ አንድ ዓይነት የማጥቃት ልምድ አላቸው ሁለቱም ለስላሳና ቆንጆ ዲሆኑ ነገር ግን ሁለቱም አደገኞች ናቸው
ሁለቱም የተጠሉ እና የተረገሙ ሲሆኑ ሁለቱም ግን በስራ ላይ ናቸው
በዋናነት ዲያቢሎስ የሚያጠቃው የአማኞችን ሀሳብ እንደሆነ ማወቅ ደግሞ እጅግ ታላቅ ጥበብ ነው፡፡
በዘመናት ሁሉ ዲያቢሎስ ሰዎችን የማሳት ልምዱን እየተጠቀመ እስከአሁን ድረስ ብዙዎችን በማሳት ከእግዚአብሔር መንገድ ማውጣቱን ቀጥሏል፡፡
ይህን ስልቱን ለይተን በማወቅ ዲያቢሎስን ከመንገዳችን የማስወገድ ስልጣን ደግሞ ለእኛ ተሰጥቶናል
ይህ ትምህርት በዋናነት የዲያቢሎስን ስውር ስልት በማወቅ በጦር ሜዳችን ላይ አሸናፊነታችንን የምናስጠብቅበት እውነት ነው
****************************
ዛሬ ማታ ይህ አስደናቂ ትምህርት በቪዲዮ ለምትፈልጉ
https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube
****************************
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ትምህርቶች ሲለቀቁ መከታተል ይችላሉ።
@eyubibleteachings
@ryubibleteachings
@eyubibleteachings
ሞቶ የተመለሰው የ8ዓመቱ ብላቴና አስደናቂ ታሪክ ከሞት በኋላ ምን እንደሚመስል… አጭር ቪዲዮ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ
https://youtu.be/VALtUzwFgt8
https://youtu.be/VALtUzwFgt8
https://youtu.be/VALtUzwFgt8
ክዚህም ለካ ይተረፋል ከሞት መልስ አስደናቂ ምስክርነት
ሰላም ለእናንተ የጌታ ሠራዊቶች ዛሬ አንድ ቃል ከእኔ ጋር እናጥና የምናጠናው ቃል ጌታችን ኢየሱ ክርስቶስ እራሱ በአንደበቱ አጥኑት ብሎ ያዘዘው ነው!! አዎ እራሱ በአንደበቱ ይህ ቃል ምንማለቱ እንደሆነ ሄዳችሁ አጥኑ ብሎ ያዘዘን ነው፡፡ ይኸው ካላመናችሁኝ ማቴዎስ ወንጌል 9-13 ሄዳችሁ፣ ‘ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወዳለሁ፤’ የሚለውን ቃል ትርጕም አጢኑ፤…. ስለዚህ እስቲ ይህ ቃል በእውነት ምን ማለቱ እንደሆነ እናጥናው በእርግጥ ይህ ስፍራ የሚናገረው ጌታ በቤተ መቅደስ ከሚደረጉ ስርዓቶች ከሰንበት ትዕዛዛት ከተለያዩ መስዋዕቶች ይልቅ በልብ ስለሚደረጉ ትህትና ፍቅር ርህራሔ እና አዘኔታን ይበልጥ እንደሚፈልገው ለመግለፅ ነው ባጠቃላይ የፍቅርን ትርጓሜ በዚህ ውስጥ እንመለከታለን እግዚአብሔርን እናስደስታለን ብለን በውጪ ከምናደርገው የውጪ ሀይማኖታዊ ስርዓት በላይ ጌታ የሚደሰትብን በውስጥ ባለን እውነተኛ መዋደድና ምህረት ነው የዚህ ቃል ዋና ክፍል የሚገኘው ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ 6 ላይ ነው እርሱም እንዲህ ይላል "ቁጥር 6 ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን፣ ከሚቃጠልም መሥዋዕት ይልቅ እግዚአብሔርን ማወቅ እሻለሁና።
ክፍሉን በዋናነት አጥኑ የሚለው ከምታደርጉልኝ መስዋዕትና ስርዓት በላይ እኔ እግዚአብሔር በእውነት ምን እንደምፈልግ እወቁ ነው ጌታ እግዚአብሔር እወቁኝ ሲል የሆነ ቦታ ተደብቆ ፈልገን እንድናገኘው ሳይሆን ፊት ለፊታችን እና በቅርባችን የሆነወቅን ቅዱስ ቃሉን በማጥናት የእርሱን ሀሳብ መረዳት እንድንንችል ነው እዛው ምዕራፍ ቁጥር 3 ላይ እንዲህ ይላል 3 እግዚአብሔርን እንወቀው፤የበለጠ እናውቀውም ዘንድ እንትጋ፤እንደ ንጋት ብርሃን፣በእርግጥ ይገለጣል፤ምድርን እንደሚያረሰርስ የበልግ ዝናብ፣እንደ ክረምትም ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል።” እግዚአብሔርን ለማወቅ በቃሉ እና በጸሎት እርሱን ለማድመጥ የበለጠ በተጋን ቁጥር በስርዓታችን ሳይሆን በልባችን ወደእርሱ ከቀረብን እርሱ እንደ ንጋት ብርሀን ከ ዳር እስከዳር ጨለማውን በአንዴ አስወግዶ ለምድር ሁሉ እንደሚያበራ ሊደበቅ እንደማይቻለው እንደ ጠዋት ወገግታ በህይወታችን ጨለማ ክፍል ሁሉ ይገለጣል፡፡ ስለዚህ የትም ሂዱ ምንም አድርጉ በምትሰሙትም ሆነ በምታደርጉት ውስጥ እግዚአብሔር ግን በዚህ ጉዳይ ምን እያሰበ ነው የሚለውን በአእምሮአችሁ ውስጥ ያዙ፡፡ ቤተክርስቲያንም ሔዳችሁ እንዲሁ ተሳልማችሁ ወይም ዘምራችሁ ቃል ሰምታችሁ ዛሬ ቤተክርስቲያን ሔጄ ነበር ለማለት አንኑር ይልቁንስ እግዚአብሔርን ዛሬ አግኝቸዋለሁ ወይ የተማርኩትንስ ተግብሬዋለሁ ጌታ የሚፈልገው ምንድን ነው። በሚለው ላይ አተኩሩ ከምንሔድበት ቤተክርስቲያን ከምንስመው ግድግዳ እና ከምንቆምበት መድረክ በላይ ሁሉ የእነዚህ ጌታ የሆነውን እግዚአብሔርን እንከተል ምክንያቱም ከቤተመቅደሱ የሚበልጥ ጌታ በዚ አለ “ነገር ግን እላችኋለሁ፤ ከቤተ መቅደስ የሚበልጥ በዚህ አለ።”
— ማቴዎስ 12፥6 (አዲሱ መ.ት) ተባረኩልኝ መልካም ቀን
/channel/eyubibleteachings
/channel/eyubibleteachings
/channel/eyubibleteachings
ዛሬ ማታ የሉቃስ ወንጌል ጥናታችንን እንቀጥላለን የባለፈው ያለፋችሁ ፎርዋርድ አድርጌዋለሁ ወይም ትምህርቱን እንድንልክላችሁ የክትትል ቡድን አባላትን አዋሩ @smegen
Читать полностью…ከእግዚአብሔር ይልቅ ክፍል 1
ብዙ ጊዜ በዩሉኝታም ሆነ ጥቅማ ጥቅሞችን ከሰዎች በመፈለግ ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰዎችን ለማስደሰት እንጥራለን... ይህ ደግሞ ፍርድ እንድናጣምምና ትዕዛዛትን እንድንሽር ያደርገናል ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ዋጋ አለው ይላል.. ሰው ቢወድህ ከእውነተኛው ያለመክንያተት ከወደደህ ከእግዚአብሔር አይበልጥም ደግሞም መቼ እንኳን እንደሚጠላህ እንንደሚተውህ አታውቅም ፍጹም የሆነውን እግዚአብሔርን እያስደሰትን ዓለሙ ሁሉ ቢጠላንአንዱ ጌታ ከዓለሙ ሁሉ ይበልጣልና በዚህ አንዳች አይሰማንም። እስከዛሬ በዩሉኝታም ሆነ ለጥቅማ ጥቅም ብለን እግዚአብሔርን እንዳናስደስት ያደረገንን ሰንኮፍ በዚ ትምህርት እንመታዋለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
በጸሎት ሰዓት ምን ፈልገን ነው የምንበረከከው እግዚአብሔርን ወይስ እግዚአብሔር የሚሰጠንን። ከእጁ ይልቅ ልጁን ከስርዓቱ ይልቅ ቃሉን እንድናስተውል የሚረዳ አጭር መንፈሳዊ ጭውውት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን አዳምጡት "የዚህ አይነት አጭር ሀሳብ ያላችሁ አነጋግሩን"
https://youtu.be/eIfzfMM35Z4
https://youtu.be/eIfzfMM35Z4
https://youtu.be/eIfzfMM35Z4
የእግዚአብሄር ሠራዊት ህብረት የክትትል እና አባላት ቅፅ
*በዚ ህብረት ውስጥ እንደቤተሰብ ለመቀላቀል የምትፈልጉ ብቻ ቅፁን ሙሉት
https://forms.app/form/5f8444d48768f365682fb910
ሻሎም የተወደዳችሁ ዛሬ ለናንተ የሚሆን የምስራች አለኝ ሰላም እረፍት የሚሰጥ ኢየሱስ አለ ይወዳችኋል ነፍሱን አሳልፎ ስለእናንተ ሰጥቷ ሰው የለኝም አትበል እግዚአብሔር አለልህ
““እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።”
— ማቴዎስ 11፥28 (አዲሱ መ.ት)
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
ይህ ከታች የምታዩት አዲሱ የፌስቡክ ግሩፖችን ነው ሁላችሁም ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም እየገባችሁ የፌስቡክ ጓደኞቻችሁን አድ በማድረግ ወንጌሉን አብረን እንስራ በጣም ድንቅ የሆኑ ስራዎችን ለመጀመር አስበናል በዛ ውስጥ የናንተ ቤተሰቦቻችን እገዛ ያስፈልገናል
👇👇👇👇👇👇🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://www.facebook.com/groups/1051097555354970/?ref=share
የደሙ ፍሬ እንግዳ ፕሮግራም
ክፍል ሁለት 2A
#ድንቅ ቆይታ ከኢዮስያስ(እዩ)
#አስገራሚ ምስክርነት
#ልዩ ምክር የያዘ ቃለመጠይቅ ነው።
#ተባረኩበት ሼር በማድረግ አገልግሎትን ይደግፉ
Share ☑️👇👇👇☑️
@Yedemufere30
@Yedemufere30
የሀይል የብርታት የጥንካሬ ጸሎት
አንተ ቁጭ ስትል ነገሮች ባሉበት ይቀጥላሉ ተነስተህ መንቀሳቀስ እስካልጀመርክ ድረስ ነገሮቹም በራሳቸው አይንቀሳቀሱም ምንም እንቅስቃሴ የሌለበት ስፍራ ሸረሪት ድሯን ታደራበታለች አይጥ ትጨፍርበታለች አቧራም ይከድነዋል መንፈሳዊ ህይወትም እንደዛ ነው የዲያቢሎስ መፈንጫ የበሽታ እና የጭንቀት መጫወቻ መሆን ካልፈለክ ምን ትጠብቃለህ በል አሁኑኑ ተነስና ከህይወትህ ላይ መንፈሳዊ ድንዛዜንና ዲያቢሎስን አስወግድ ቤትህን የማጽዳት ሀላፊነት ያንተ ነው ጸልይ ጸልይ ጸልይ
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings