/channel/notcoin_bot?start=rp_35277853
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
#የኛ_ዘመን
እግዜር ከግር በፊት ፤ መንገድን ፈጠረ
እግር ያለው ፍጥረት፤ መንገዱን አጠረ
ከለለና ኖረ ፤
ይኸው በኛ ዘመን ፤
መንገድ በሌለበት ፤ እግር ብቻ ቀረ
🎴በረከት
There are some guys out there
አንድ ሰው ሚስቱን ሊፈታ ያስባል።
ሰዎች ታዲያ «ምን ጠልተህባት ነው ልትፈታት ያሰብከው?» አሉት።
እሱም «ሰው እንዴት የሚስቱን ነውር ይገልጣል? አልናገርም» አላቸው።
በፈታትም ጊዜ «ለምን ፈታሃት» ሲሉ ጠየቁት። እሱም «ለእኔ አጅነቢ ስለሆነች ሴት ምን አስወራኝ?» ሲል መለሰላቸው።
እግዜር ከፋው መሰል
እሺ ነው የሚልልኝ :
ቀንሶ መስጠት አቆመ
ሁሉንም ተወልኝ።
መመላለሴን ወደዋለሁ
አትስጠኝ ጠቅልለህ
ቀንስብኛና ልበል ወዴት አለህ?
ሰጥተህ አትተወኝ
አርገህ አትተወኝ
በማግኘት ገረጣሁ በማጣቴ ወዛሁ ከልክለኝ ልጠይቅ እንዳገኝህ በዛው።
🎴ኤልያስ ሽታኹን🎴
@faiza_kiza
@faiza_kiza
እነ elu jaz,fiyu fiyameta ,ሸሪፈዲን የእናቱ ልጅ, ሩሂ ሳዱ , hagi beyu, እፁብ የራሷ, amen , ኮዜት ዳንኤል , ኪሩቤል .....አሉ በህይወት ግን ይሄ አለመፃፍ እንደ ወረርሽኝ ነዉ መሰል የገባዉ ይሄዉ በምፅፍበት ወቅት የነበሩ ፀሀፊወችም ድራሻቸዉ የለም ግድ የለም ሰብሰብ ብለን እንወያይበት guys😂😂
Читать полностью…መዶሻዉስ🤷♀
በፋኢዛ✍
አስተማሪ ነዉ ብዬ ያሰብኩትን የቅዳሜ ፅሁፍ አቅርቤላችሇለሁ @mornin_bot ላይ ሀሳባችሁን አድርሱኝ፡፡
ዛሬ ቀኔ ነዉ ! ለህይወቴ መበላሸት ተጠያቂ የሆነዉን ክፉ ፣ አረመኔ ሰዉ ሲሞት የማይበት ያ በአሳደጉኝ እጆቹ አፍኖ ወንድነቱን የተወጣብኝ..፣ ያ ከልቤ ማይጠፋ ጥቅርሻ ሰቅጣጭ በደል የፈፀመብኝ ፣ ያ ከህይወቴ ላይ ሞቴን የቀዳልኝ ፣ አዎ የእናቴ ባል የእኔ አባት የሆነዉ ሴሰኛ ሰዉ ያ ሰዉ ሲሞት የማይበት ቀን ነዉ፡፡
ታዉቃላችሁ? ገና እንጭጭ ደ10 አመት ህፃን ነበርኩ ገና አፍላ ተጫዉቼ ያልጠገብኩ.....ልሙጥ ደረት ያለኝ .....ብቅ ያላለ ዳሌ የማይስብ ገላ ፣ በፍቅር ሚታቀፍ እንጅ ስሜት የሚያረካ ሰዉነት ያልነበረኝ ህፃን ...ምንም ክፉ የማላስብ ሜሉ ነይ ሲሉኝ የምሄድ
... ሜሉ ሂጅ ሲሉኝ የምመለስ አፍላ! አባቴን በጣም እወደዉ ነበር የመጀመሪያም የመጨረሻም ልጅ ስለነበርኩ መሬት አይንካሽ እያለ ይንከባከበኝ ነበር ....እማዬ ወደ ሰባት አመቴ እያለ በሞት ተለይቻትም ስለነበር አባዬ ሀገሬ ነበር ....ምን ዋጋ አለዉ! አባትነቱን ክዶ በልጅነት ገላዬ ተጫወተብኝ ! ደፈረኝ ! የወንድነት ርካሽ ፍሳሹን ሰጠኝ ፣ እማዬን አቅፎ የተኛበት አልጋ ላይ አፍኖ ስሜቱን ተወጣብኝ!!!
ዘበጥያ ከወረደ 14 አመት ከምናምን ወር አልፎታል ሊፈታ ጥቂት ቀርቶት ነበር ግን በቋፍ ዉስጥ ገብቶ ሞቱን መጠበቅ ከጀመረ አመታት ተቆጠሩ ፡፡ ዛሬ ፓሊሱ ደዉሎ የመጨረሻ ላየዉ እፈልግ እንደሁ ጠየቀኝ ....ላየዉ ወሰንኩ ያ ሴሰኛ ቆሻሻ ሰዉ ጣር ላይ ሁኖ ማየት ፈለኩ፡፡
"are you serious " ስትለኝ ከሰመመኔ ነቃሁ ፡፡ (ሊዱ ናት ጓደኛዬ እንድታካሂደኝ ጠይቄያት ነበር....)
"ሊዱ አስተያየት እንድትሰጭኝ አይደለም ወስኛለሁ አብረሽኝ መሄድ ከፈለግሽ ትችያለሽ ካልፈለግሽ ቻዉ!"
"Don't say it of course I will but, Oh God! " ( ከአማረኛ የነጭ ቋንቋ ይቀናታል )
ከቤት ወተን በራይድ ሄድን .....በሃሳብ እየዋለልኩኝ ከእስረኞቹ ሀኪም ቤት ደረስን፡፡ ፓሊሱ ከሩቅ ሲያየኝ መጣ ..." ሜሉዬ ተረጋግተሽ ግቢ ና አናግሪዉ " ብሎ ትካሻዬን ቸብ ቸብ አድርጎኝ አባቴ ወደተኛበት ክፍል ወሰደኝ ....አግሬ አልታዘዝ ሲለኝ ታወቀኝ ...ሁለት ትዝታወች በአንዴ ድርግም አሉብኝ ፡፡ አባዬ እያልኩ ስሮጥ ከእማዬ ሲከልለኝ .....ሜሉዬ የማናት ? ሲለኝ የአባቷ ስለዉ ...ስታድጊ ምርጥ ሞዴል ትሄኛለሽ የከቴ ልጅኮ ከመልአኮች የሚወዳደር መልክ አላት እያለ ድፍን ኢትዮጽያ ያወራል ሲለኝ ...አቅፎ ሲያስተኛኝ ......የዛ ቀን ማታ ?አባዬ ምንድን ነዉ እያልኩት ልብሴን ሲቀደዉ .... ሲደፍረኝ .....በደም ተጨማልቄ ስጮህ ...
"Are you sure ? Do you still want to meet that man ? "
አዎ ! አዎ ! ይሄን ማድረግ አለብኝ ሊዱ ( አየር ሰብስቤ በሩን ከፈትኩት )
አየሁት አዎ ያ ሰይጣን ከስንጥር ከስቶ ከክሰል ተቁሮ አልጋዉ ላይ ተኝቶ ፈገግ ብሏል ፡፡ ፈገግታው አንዳች ሰይጣን ጫረብኝ ...ህመሜ ተነሳ መሳደብ ጀመርኩኝ!
አንተ አረመኔ ዉሻ ሊዱ አየሽዉ ዛሬም ፈገግ ይላል ! ልትሞት ስትል እንኳን ምናለ እንደሰዉ ንሰሀ ብትገባ ?ምናለ ይቅርታ ብትጠይቅ? አዉሬ ነህ ጨካኝ ላሳደካት ለኔ የማትራራ ሴሰኛ ነህ ጡት በሌለዉ ደረት የምትቀነዝር ፣በህፃን ገላ የምትሻፍድ ሊያዉም በልጅህ! ( ፈገግ እንዳለ ያየኛል ፈገግታው ህመሜን ሲጭረዉ የምናገረዉ ይበዛል) ሙት ! ሙት ! አንተ አረመኔ ሙት አንተ ሴሰኛ ! ሙትት ....
እጁን ዘረጋዉ ነይልኝ አለኝ እንጃ ምን እንደነካኝ በደመነፍስ መሳደቤን አቁሜ እጄን ሰጠሁት ከጣሩጋር እየተሟገተ ያወራኝ ጀመር....." አለሜ አላረጀሽም ዛሬም ግን ቆየሽብኝ ኮ !እኔን እኮ አትሄድም ብለዉኝ ነዉ..... አንቺ ለምን ቀረሽ? አንችንም ከልክለዉሽ ነዉ ኣ ? እነዚህ አረመኔዎች ስለተራራቅን የምንረሳሳ መስሏቸዉኮ ነዉ ...አለሜ ልሞት ነዉ መሰል ፡፡ ብዙ ብጠብቅሽም ሳላይሽ እንዳይወስደኝ አንድዬን ለምኜዉ ነበር ፡፡እናትዬ ቀንሽ ሲደርስ ትከተይኛለሽ እወድሻለሁ እሽ ዉድድ ነዉ የማ ......" እጁ ተዝለፍልፎ ከጄ ወደቀ ጭንቅላቴ ከብዶኝ እኔም ወደኩ አባቴን ብከተለዉ ብዬ ተመኘሁ .......
ዛሬ የአባቴ ሙት አመት ነዉ ፡፡ አባዬ ከእማዬ ከተቀላቀለ አመት ሞላዉ፡፡ ከቀብሩ ላይ እስር አበባ ለማስቀመጥ ልሄድ ነዉ ከመሄዴ በፊት ግን ግራ የገባችሁን ታሪኬን ላስረዳችሁ ፡፡ እኔ በአባቴ ተደፍሬያለሁ አዎ ግን አባቴ እኔን አልደፈረኝም ፡፡ እማ ከሞተች በሇላ አባዬ በጣም ታሞ ነበር አለሜ ሚላትን ሚስቱን ስላጣ ከሀዘኑና ከበሽታው ለማገገም አንድ አመት ፈጅቶበት ነበር ግን ተሻለዉ ተብሎ ከመጣ በሇላ ብዙ ነገሮችን ይረሳ ነበር ልጅ ስለነበርኩ አላስተዋልኩትም ነበር ፡፡ አዎ አባቴ የአልዛይመር በሽተኛ ሁኖ ነበር ያን ቀን ምሽትም ልጁን አልደፈረም ሚስቱ ጋር ተኛ እንጂ ፡፡ የእስር ቤቱ ሀኪም ሊያገኘኝ ብዙ ቢጥርም ፍቃደኛ አልሆንኩለትም ነበር ...አዎ ለአንድ ቀን ጥፋቱ የአስር አመት አባትነቱን ክጄ አመታትን ስረግመዉ ኖርኩ ፡፡ አባቴ በበሽታዉና በሚስቱ ናፍቆት ሲሰቃይ ሞተ ፡፡ በህይወት እያለ እዉነታዉን ባዉቅ ተመኘሁ ግን አልፏል አባቴ ወደ አፈሩ ተመልሷል፡፡ ግን ለእናንተ ይሄን ልናገር ወደድኩ ሁሉም ሰዉ ሚስማር ለምን ጣዉላዉን ወጋዉ ይላል ሁሉም ለተወጊዉ ጣዉላ ያግዛል ፡፡ ግን እናስብ ከሚስማሩ በላይ መዶሻ አለ፡፡ አዎ የበዳይም ተበዳይ አለ !!!!
ጉዞ ጀምሬያለሁ በህይወት እያለ የረገምኩትን አባቴን አፈር ሁኖ አበባ ልሰጠዉ እናንተ ግን አስቡበት !!!!!
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@fikerdertogada1
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot
❥❥________⚘_______❥❥
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
😍 Join @faiza_kiza 😍
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
My mom told me...
"a person who values you, would never put themselves in a position to lose you." And that really hit deep.
📝ገንዘብ እና ጤና
✍“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡
ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot
ለፈገግታ😅😅
(ሶስት ሁነን ተጎልተን እየደሰኮርን ነዉ ያዉ ሴትም አይደለን😂 እኔ ሜሪ ና ቤቲ ሁነን ( ቤቲ ብዙ አታወራም የኛ ወሬ ስለወንድ ነዋ እሷ ለታማኝ ባሏ ታማኝ ሚስት ናታ😅) ተቀላቀሉን)
" ሜሪዬ ያንን ተስፋዬን ትናንት አግኝቼዉ እኮ"
"አትይኝም! ያጅብ አገጭ የት ጉድጓድ ገብቶ አገኘሽዉ ነዉ?"
" ታክሲ ዉስጥ ነዋ ይሄ ከረፈፍ ሌላ ሴት መስዬዉ ሲለፋደድብኝ ቆዬ"
"መች ይሁን እንደ ወንድ ቆፍጠን የሚለዉ ሁሌም ሴት ስር ኤዲያ ! "
"ወንድ ብሎ ፍጥረት ተይዉ እስኪ ሜሪዬ ባሌ አትበይ ባላችን ነዉ ሚባለዉ ብላለች ወይንዬ "
( ቤቲ ቱግ አለች ባሏን ስለምትወደዉ ወንድ ስሳደብ ደሟ ነዉ ሚፈላዉ)
" ምን መሆናችሁ ነዉ ? አሁን የኔን ባል ማን ጋ አያችሁት እድሜ ልኩን ታምኖልኛል እኮ በባለጌ አትመስሉ ወንድን ብትታመኑ ታማኝ ታገኙ ነበር እሽ እጭ እጭ! "
( ሜሪ ሳቀች በጣምና..)" ስሚማ ቤቲዬ አዲስ ሲም አዉጥቻለሁ የኤልሳ ፎቶ ልኬ ላዉራዉ እስኪ ታማኙን 😂😂 ከዋለለ ኩሪፍቱ በራስሽ ወጭ ትጋብዠናለሽ ከታመነ የአምስተኛ አመት በአላችሁን በኛ ወጪ it that ok? "
"(ቤቲ በድፍረት እሺ)"
ኦን ላይን ነበር ......
" ሰላም ቆንጆ"
"ሰላም ቆንጂት"
"እንዴት ነክልኝ የኔ መለሎ በፎቶ ብቻ ሰዋከኝ እኮ"
"አፍሽ ሲጣፍጥ"( ቤቲ ዘ አይን ዘ መጉረጥረጥ😂)
"ፍቅረኛ አለክ ዉዴ?"
"ኧረ ሴት ሳወራ እንኳን የመጀመሪያዬ ነዉ ጣፋጭ"
(ቤቲ ዘ እንባ ዘ ዱብ ዱብ)
( ፎቶ ላከችለት የኤልሳን ኤልሳ ቂጦዬ😍)
"ስታምሪ የኔ መልአክ ና በይኝ ልምጣ"
(ሜሪ ተበሳጨች ማሸነፍ ብትፈልግም ይሄን ያህል እንዝላል ነዉ ብላ አላሰበችም ፃፈችለት...)
" አንተ ቅሌታም ባለጌ ሜሮን ነኝ የሚስትህ ጓደኛ ዘልዛላ ነገር ቀሽም"
አየዉ.....ዝም .........ጭጭ.........ጭጭ
ቤቲን ማባበል ጀመርን....የሜሪ ስልክ ጮኸ ምና አባቱ ሊል ይሁን እያለች አነሳችዉ.....
"ወዬ ሜሪዬ ጫጫታ ስለነበር አልተነበበኝም ምንድን ነበር ያልሽኝ?"
😂😂😂😂😂😂😂😂ሜሪዬ ሳቅ ፍርስ ቤቲዬ መንታዉን እልቅስ እኔ ከሁሉም እንዳልሆን ወደቤቴ ቆስ😂😂😂😂
✍ፋኢዛ
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot
ማንም ሰው ጥሏችሁ የሄደው ቦታ ላይ እንደያገኛችሁ!
ፌቨን ጋሻው
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot
በብቸኝነት ጥልቀት ውስጥ ለአለም የደስታን ጭንብል ለብሳ ህመሟን በፈገግታ መልክ ደብቃለች። በአንድ ወቅት ሕልውናዋ ወሰን በሌለው ነፃነት ውስጥ መቅዘፉን አብርዶ የፍላጎት ፍቃድ ምልክቷን ከሷ ሲያሸሽ አላዘነላትም። የውሳኔ እጣ ፈንታ በየቀኑ ያልተሟሉ ምኞቶቿን፤ የታፈኑ ህልሞቿን ያስታውሳታል። ግዴታዎች እና ኃላፊነቶች የእርሷን የራስ ገዝነት ነጥቀው ህይወቷን ወደ ማያቋርጥ ወደታፈነ ጩኸት ውስጥ ይዘው ሰጥመዋል። በዚህ መሀል የልጅነት ልብ የፃፈውን "ሀ- ግዕዝ" ን አስቆጣሪ መምህሮቿ እንደ ተረት ያጫወቷትን ጥያቄና መልስ በህይወት ምስክርነት በወጣትነት ውቃቢ ታጠነጥናለች...
"ጣዖት ምንድን ነው?"
"ጣዖትማ አይን ያለው የማያይ ጆሮ ያለው የማይሰማ .... ጣዖት ይባላል"
ደስታ ከረሜላዋን ይዛ ትሄዳለች.... ዛሬ የሞት ያክል በቀረባት እረፍት አልባ እንቅልፍ ውስጥ ራሷን ስታጠናው ሰጋጅ አምላኪ ልብን ገባሪ ምዕመን የላትም እንጂ ከእሱ በምን ትለያለች ?
ሃ.
✍🏽ሕያው
ስታይ እያየኋት ሰረቅ እያረገች.
ስትስቅ እያየኋት ሰረቅ እያረገች.
ድማም ፈቃዴ ውስጥ እንደምን ሰረገች?..
እግሯን ለጎዳና.
አካሏን ለዝና.
ክፍት እያረኩላት ለከንቱ መሻቷ.
ስለምን ሰጠኋት ለሚገድል መብቷ?..
ቀንብበን ካኖርናት የምናባችን ዳስ.
ስትርቅ ብትጎዳስ?..
ለ'ርምጃዋ ምቾት መንገድ ሳደላድል.
እሷስ ብታጎድል?..
ሰው ስለነጻነት ሰርክ ከዘመረ.
ክልከላ አይገታውም ፈቃድ ነው ያሰረ..
እንጃለት እውቀቴን..
ከስር ፈቶ መልቀቅ መውደድ ነው ጥላቻ?.
..ብቻ..
By faiza
Some nights are just heavy beyond reason...you barely can figure which of your trauma or heart break is hitting you but you just sit heavy hearted wondering" what the heck happened to me now huh?" It's just like that you don't give a damn about who you are missing or what the heck is hurting there in side your heart ...you just call and call your damn sleep to take you out cause you know once you wake up in the morning it doesn't hurt any more...but that damn sleep refuse to get you and you just start thinking the past.. the present ..the future...all the damn tenses at once ...I mean why there is no button to turn off our brain for such days 🙃
Faiza_kiza
I really wonder if I will ever see someone else the way I saw you that night 🌙
@faiza_kiza
Mid night toughts
faiza😊
Forgive and move on it wasn't their fault after all... it's cause of you... you are the one who held them way up ...they just use the power you gave them to tear you apart....that was a fair game ...hear you brain other times heart can't stand for it self it never did and it will never do either....
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በጋራ ከራሳችን አልፎ ለሀገራችን ብሎም ለ አፍሪቃችን ይጠቅማሉ የምንላቸውን ነገሮች በማንሳት የምናወራበትና ወደ ተግባር የምንለውጥበት ሲሆን
🎓 ስራ ለሰሪው/Hard Workers Team አወቃቀሩ እጅግ የተለየ
ከ ቀን ሰራተኛ እስከ ፕ/ር ማእረግ ያላቸው እንቁ አባላት ያሉት
የ አእምሮ ምጥቀትን የ አስተሳሰብ ልእልናን ብቻ ከፍ አድርጎ በ ኢትዮጵያዊያን ሀገር፡ ባህል፥ህዝብ ወዳድ ልጆች የተከፈተ ፡ወሰን ወይንም ገደብ የሌለው
🎓 ማንኛውም አባል የትም ሆኖ መስራት የሚችልበት
በ አራቱም ማእዘን ከ አውሮፓ እስከ አሜሪካ
ከ ኤሽያ እስከ አፍሪካ
አባላት ያሉት ወደፊትም የሚኖሩት
🎓 ግሩፑ ከ ቁጥር አንጻር ከ 1000 የማይበልጥ
🎓ሁሉም አባላት በተለያየ የሙያ ዘርፍ ውስጥ ያሉና
ይሄን የተለያየ ሙያ በመጠቀም ብቻ
ልዩ ሃገራዊ ተልእኮ ያለው የ ባለ ልዩ አስተሳሰብ ስወች የጋራ ግልጽ የሆነ መድረክ ነው።
🌺 ስነ-ምርምር፡
🌺 ስነ-ጥበብ፥
🌺 ስነ-ምህዳር
🌺 ስነ-ህይወት
🌺ስነ-ትምህርት፥
እንዲሁም በሌሎች
🇪🇹 ራሳችን ለራሳችን መሆን እንደምንችል የምናሳይበት
በሃሳብ ምጥቀት ላይ ተመርኩዘን
🎖 80% አእምሯችንን ማለትም
ትምህርት ወይም እውቀት ወይም ክህሎት ወይም ልምድ
🎖 20% ደግሞ ከ ኪሳችን ለ ቡና በ የወሩ የምናወጣውን ወጭ በጋራ ኢንቨስት በማድረግ በ አነስተኛ ካፒታል በጋራ በ 1 አመት ውስጥ 3 የተለያዩ የትላልቅ ድርጅቶች ባለቤት መሆን ነው
🇪🇹 የተቀማነውን ኢትዮጵያዊነታችንን እየመለስን ሁሌም በለውጥ ጎዳና ላይ
የአድዋ ልጆች
የካራማራ ልጆች
የህዳሴ ልጆች
መሆናችን እሙን ነው እንቀጥላለንም
"Skill full mind embraces change"
ኢትዮጵያ ለዘለ አለም ትኑር
ስራ ብቻ( no politics, no racism, )
እድገት ብቻ( only hard/smart Work
በቴሌግራም
/channel/sraleseriwhardworkersteam
በ ፌስቡክ
https://facebook.com/groups/292757446983142/
ወይም ቀጥታ በ አሳሻችሁ
ስራ ለሰሪው/Hard Workers Team
ሸር ባደረጉት ቁጥር ኢትዮጵያዊይነትዎን ይበልጥ ይወዱታል ይኖሩታልም
እኛው ለእኛው በሃሳብ ልእልና በ አንድነታችን ከፍ ብለን ሀገራችንን በ እኛ ዘመን ከፍ እናደርጋለን
strangers again🫀
So we ignore each other and pretend the other person doesn't exist but deep down we both know it wasn't supposed to end like this🥀
"People think a soul mate is your perfect fit, and that's what everyone wants. But a true soul mate is a mirror, the person who shows you everything that's holding you back, the person who brings you to your own attention so you can change your life. A true soul mate is probably the most imporatnt person you'll ever meet, because they tear down your walls and smack you awake"
— Elzabeth Gilbert
Distance🥹
Love from a distance is so beautiful🕊People who meet once or twice a year People who meet once in years People who can't really get close and love
Not everyone can love like that. Not everyone can save such a love...
No matter how far Taking care of someone else. Those who keep the other person's trust.
Yes,those love stories are very beautiful.
Keeping the faith Love stories dedicated to the future ✨️
It should be acquired without losing.There should be only happiness in those love stories..
@Faiza_kiza
it won't hurt share it😂
@Faiza_kiza
ብቻ አልሙት🤭
በፋኢዛ ✍
ብቻ እኔ አልሙት....እኔ አልሙት እንጂ......ከሞትኩ ተአምር ይፈጠራል ....ድንቅ ተዐምር .....አዎ እኔ አልሙት እንጂ ከሞትኩ ለሰርጌ ያልወጡ ሺ ብሮች ለሰደቃ ይባክናሉ.......ብቻ አልሙት እንጂ የሞቴን ቀን ሲቆጥሩ የነበሩ ባላንጣዎቼ በእምባ ታጥበዉ ...በጥቁር ተከፍነዉ እኔን እኔን እያሉ ይመጣሉ..... አልሙት እንጂ ከሞትኩ ክፉ ናት ያሉኝ ሁላ የዋህ ሰዉ አጣን እያሉ ደረታቸዉን ይወግራሉ .......ከምር አልሙት እንጅ አበድሩኝ ቡዬ ፊት የነሱኝ ሁሉ የሬሳ ሳጥን ለመግዛት ያዋጣሉ ....ለሷ ያልሆነ! ይላሉ ......ብቻ አልሙት እንጂ እኔ ከሞትኩ...... ምን አዉቅልሻለሁ! ...ገደል ግቢ! ....አላዉቅልሽም እያለ ያጥላላኝ ተፈቃሪዬ .....ከሀዘን ማቅ ስገባ እንደዋዛ የገፋኝ ተፈቃሪዬ ...በህይወት ሳለሁ እንዲሰጠኝ የለመንኩትን አበባ መቃብሬ ላይ ሊያስቀምጥ ይመጣል ....በህይወት ሳለሁ ያላለኝን አፈር ለሆነዉ ገላዬ ያወራል .............ብቻ እኔ አልሙት እንጂ እነዛ ይቺ እብድ ስታስጠላ! ብለዉ ያሙኝ ሁላ ስኳርና ዳቦ ይዘዉ ወይኔ ጓደኛዬ! እያሉ ይመጣሉ ..... ስኖር ደዉለዉ ያልጠየቁኝ አራስ እያለሁ ሚያዉቁኝ ዘመድ አዝማዶች ሁሉ ....ምነዉ በለጋነቷ! እያሉ ይጓርፋሉ ................ብቻ አልሙት እንጂ ብዙ የአፍቃሪ እንባዎች ብዙ የድራማ እንባዎች ይፈሳሉ ........ለኔ ሳይሆን ለራሳቸዉ ያለቅሳሉ! ምናለ እንዲህ ባደረግንላት ይላሉ......ብመለስምኮ አይቀየሩም! ግን አንደማልመለስ ስለሚያዉቁ እንድመለስ ይፈልጋሉ .....አንዳንዴ ብሞትና አልቃሾቼን አይቼ ብመለስ እላለሁ ......ግን አይሆንም እሞታለሁ! ስሞት ያልነበሩ ነገሮች ይኖራሉ ....ስኖር ያላስታወሱኝ ስሞት ይናፍቁኛል....ስኖር የገፉኝ ሳልኖር ይፈልጉኛል....የአብሮነቴ ትርጉም ይገባቸዋል! ይጎድላሉ! ግን አልኖርም! አልመለስም! ዛሬ ግን አለሁ ስሞት የምትፈጥሩትን ተዐምር ዛሬ መፍጠር አትችሉምን?????????????
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot
❥❥________⚘_______❥❥
Join
@faiza_kiza
@faiza_kiza
Don't forget to Share for your beloved please
ሰላም ህዝባህዝቦች አላችሁ ወይ?
ይሄን ቻናል ትኩስ ሳለ ጀምሮ የምታዉቁት ትኖራላችሁ መቼም... መፃፍ ሳይታክተኝ በፊት እኔንም የምታዉቁኝ ትኖራላችሁ....ኮሮና ላይ ነበር የተከፈተዉ የ አሰራ አንደኛ ክፍል ክረምት ላይ እና ምንም ልላችሁ አይደለም ግን መለስ ብዬ ስመለከተዉ ይሄ ቻናል አብሮኝ ባያድግም እድገቴን ...ስብራቴን ....ጥንካሬዬን.... ድክመቴን ሁሉ ከትቤበታለሁ የኔም ብቻ አይደለም የብዙ ሰዉ ታሪክ ተቀምጦበታል...የሰዉ ብቻም አይደል የትግራይ ...የወሎ ከሚሴ...የአጣዬ የማጀቴ...የቦረና እንባ አለበት ...እና ዛሬ እንደ በረዶ ሲቀዘቅዝ ....እኔም ለመጣ ለሄደዉ... ለተወራዉ ለተወዉ ...ሀሉ ብዕር ማንሳቴን ሳቆም ተከታዬቼም ከ ሶሶት ሺህ ወደ ዘጠኝ መቶ ሲወርዱ ጊዜ ልደልተዉ የሚል ሀሳብ ሽዉ አለብኝ... እናም ልደልት ገብቼ የገባሁበትን ረስቼ ማንበብ ጀምሬ ነዉ ይችን ነገርዮ መሞንጨር የጀመርኩት...ግድ የለም ይቀመጥ ለታሪክ! ዛሬ የሶሶተኛ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሁኜ ያላሰብኳቸዉን ሀሳብ ያልደፈርኳቸዉን አርዕስቶች የ17 አመቷ ፋኢዛ ስታነሳ ነበርና ሀሳቧን መግደል ነዉ ቻናሉን መደለት...ምን አልባትም የ17 አመቷ ፋኢዛ ዳግም ነፍስ ትዘራና መሞንጨር ትጀምር ይሆናል እስከዛ ግን ለታሪክ ይቀመጥ!
If you want to kill somebody, conquer his heart, Then leave slowly and leave them between death and madness.
Читать полностью…💔እማ💔
አንቺ ለኔ አለም ነሽ .....እማ በጨለማ ያለ ብርሀን ስትራመጂ የወጋሽ እንዳይወጋኝ ያነቀፈሽ እንዳያነቅፈኝ ከሇላሽ የከለልሽኝ👧.........የማይሞላ ሆዴን ስትሞይ ሆድሽን የረሳሽ🙇♀......የማይወፍር ገላዬን ስታፋፊ ሰዉነት የከዳሽ 🤦♀.....እማ ስታመም የታመምሽ🤒 .....ሳዝን የተከፋሽ 😨....አለም ፈርሳ ብትሰራ አጥብቀሽ የምትይዣቸዉን እጆቼን የማትለቂ 💪.....ዉስጥሽ ያለዉን እንጥፍጣፊ ብርሀን አለቅልቀሽ የሰጠሽኝ ለኔ ሳትይ የኖርሽልኝ ከሰዉ እንዳላንስ የለፋሽብኝ ጠንካራ ማንነት የቀረፅሽብኝ እማ አንቺ ለኔ በቃላት ጋጋታ የማትገለጪ በነዚህ ደካማ ጣቶቼ የማትወጪ ብርሃን ነሽ !!!!!!እማዬ እወድሻለሁ 💞💞💞💞💞💞💓
አዎ ዛሬ ላይ መውጣት የማልችለዉን ተራራ ብቻሽን ስትወጪ ከማልቀስ ዉጪ አማራጭ የለኝም 😭😭😭😭😭😭...አዎ ዛሬ ስትታመሚ እጄን ወደ ፈጠረኝ ከመዘርጋት ዉጪ አማራጭ የለኝም 🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀እማ ወረቀት በሚመራት አለም እኔ ላንቺ ያለኝ ፍቅር ተራ ስሜት ነዉ🛍 እማ ቁጥር በሚያስተዳድራት አለም እኔ ና አንቺ ከነጥብ በሇላ እንዳሉ ዜሮዎች ነንኮ 😟እንታያለን ግን አንሰላም ለሂሳብ ሲቸገሩ ይጨምሩናል ሲሻቸዉ ዋጋ የላቸውም ይሉናል በቃ የኛ ኑሮ እንዲህ ነዋ!
እማ ሆድ አያመሰግንም! ትናንት ያበላሻቸዉ ዛሬ ራባት መች አሉ? ልብሽን አይቶ በወረቀት የማይፈርደዉ ይሁን እስኪል በርቺልኝ በእንባሽ አትታጠቢ እማ ታመሽ አታሳሚኝ እማ ለኔ ስትይ😚😚
✍ፋኢዛ
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot
✍🏽ሕያው
በገመድ ላይ የሚራመድ..
ባለጉዞ..
ይወጥናል መራመጃ ከድር ሰበዝ አንድ መዞ.
ይሟገታል ንቁ አ'ምሮ
ድር እንዳይዘልቅ ጥንቱ ያውቃል.
አስር ቢገልጥ አንዱ አያምንም
ከመዝገቡ አቅመኛ ቃል.
ንቀስ ቢባል መዛግብቱን
ለእውነቱ ማስረገጫ.
ከጥራዙ ምዕራፍ ላይ
ስለተጓዥ መንገድ መውጫ.
እንዲህ ይላል..
በብርሀን ምንጣፍ መሀል
ማን ሊያይ ቻለ የድር ንጣት.
የእግርን ሸክም አትችለውም
ንፋሱ ነው የሚንጣት.
ድር ያመነ..
አልደረሰም ከወጠነው.
ቃላችንን..
ከምናየው ገነባነው.
እውነቱ ልክ ሰውነትን ያልዘነጋ.
ራስ ሚዛን ብርሀን ሳያይ የማይነጋ.
ድር ያመነ ቃል ይፅፋል..
ሸረሪቷ ገመድ ገምዳ ቤት ሰድራ ልጅ ወለደች.
ሸማኔዋ ጋቢ ሰርታ ለጎጆዋ ብርድ አገደች.
ሰው ምንድነው?..
....እነዚህ ሁሉ ከሦስት ወር የበለጠ እድሜ ያልነበራቸው፤ ጉጉቷ ያከሸፋቸው ፅንሶች እንደነበሩ ትዝ ሲላት ይዘገንናታል ኧረ የእግዜርስ ጭካኔው ትልና ውለታውስ ቢሆን ደግሞ በሚል ወደ ራሷ በምስጋና ትመለሳለች.. ምኞቷ ባይሰምርም ተስፋዋ ግን አልበረደም....
...ዛሬስ
ልትወልድ ነው መሰል
እኔስ ፈራሁላት
ደስታው
ቀድሞ እንዳይገላት!
ሃ.
ፍቅር የማይገባው
ውበት የማይገባው አንድ ጠማማ አየው
እናቱ ስትስቅ .... ሳቅ ብቻ ሚታየው
የእናቱን ማንነት በቅርበት ባላቅም
እናት ግን ለልጇ
ሳቅ ብቻ አትስቅም!
*------------------*
✍ ሄዶን
ያለ ሰበብ ሲቸር ያለ ሰበብ ሲያጡ
ብልህ ነበር ቅኔው ሞኝ ነበር ጌጡ
ጥፋት ወይ ሽልማት በፍርድ ያልተበጀ
ያለ እድሜ ተወልዶ ሰው ሆኖ ካረጀ
መች መጣህ ሳልለው መሄዱን ስቀበል
ደጄ ድረስ መጥቶ ሞት ገዛ እንዴት ልበል?
እኛ ገፅ ተነቦ ካመነው ሲቃለጥ
ማንም አልቀለለው መሆን እንደ መግለጥ
አንዳንዴን ግን ሲቸር እኛም ሲሆን ፀጋ
ምነው ከሰው አይሸሽ ከሰው አይጠጋ
እያልኩኝ ልተክዝ እድሌን ልራገም
ሞትስ መች ይከርማል አንድ እስከሚደገም ?
By faiza
Sometimes I am okay sometimes am not...sometimes I think of the good memories but sometimes how you left....sometimes I love you but sometimes I hate ...sometimes I curse you and sometimes I pray for you...sometimes I walk away but sometimes I look back...there are sometimes and there are some other times that's it
@faiza_kiza
Faiza😊
There was no good byes when he left... as there was no hello when he comes...he was nothing but a beautiful soul who makes me belive I can love this hard... he teaches me that I shouldn't do it ever again tho...I wish it was forever but I smilled alot till he left atleast...may be it wasn't worth the pain but it was worth at some points...this is life after all ... I guess it is😊
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot
Faiza
It hurts when you thought you finally met the dream guy ...the righteous one... when you thought you found what you were looking for... when you saw a forever thing in his eyes ... when you thought you find a person to love you for who you are...a person to admire you when you are not at the best...but you ended up being fool... looking dumb and every little thing you admired was a pretty lie ..it hurts ha?
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot