famous_vine | Unsorted

Telegram-канал famous_vine - Famous Vine🎸

112

Subscribe to a channel

Famous Vine🎸

ራስ የፀጉር ስራ
ድሬድዎት እንዲያምር ይፈልጋሉ ስልክቁጥር
0917968541
0917209456

Читать полностью…

Famous Vine🎸

Ras Zak jp Muzk Jordn stdyo

Читать полностью…

Famous Vine🎸

🪅🥁ŞŰMMĘŖ📯PARTY🥁❤️‍🔥
🔉sᴏᴜɴᴅ🎧 ʙʏ:~ᴅj Jacob 99 & Dj Zak😱✨
🔥💥ይ🀄ወጣል💥🔥
⌚️ሰዓት⌚️8:00AM & 2:00PM⏰
🔑መግቢያ💵🎪~50 ብር ብቻ 💸
🏡VĨP 🚁 Room🏡~80 birr 💸
🎶ቦታ🏬~ጂማ ሪፍት ቫሊ ጀርባ ቤዛ ግሮሰሪ🍺
🎭አዘጋጅ👇😎
@Ŕãś_Zak_Jp
@Ŗäś_Ñąťį
🔒18+🔑
💃እሁድ(22/5/2014)🕺
✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
💃🕺አይ🀄ርም💃🕺

Читать полностью…

Famous Vine🎸

@Animation_Pictures

Читать полностью…

Famous Vine🎸

✨𝘔𝘢𝘬𝘦𝘶𝘱 𝘣𝘺 𝘏𝘦𝘣 ✨
ቆንጆ እና ቀለል ያለ ሜክአፕ መሰራት የምትፈልጉ
🔹0913505909
🔹0962175016
🔹0919840461
ብላችሁ መደወል ትችላላችሁ::

Читать полностью…

Famous Vine🎸

🤡✨ĴØĶĚŖ🔥PÅŖŤŶ✨🤡
🔉sᴏᴜɴᴅ🎧 ʙʏ:~ᴅᴊ ʀᴀs ᴢᴀᴋ ᴊᴘ😱✨
🔥💥ይ🀄ወጣል💥🔥
🔥እሁድ ሐምሌ በ11❤️
⌚️ሰዓት⌚️8:00AM
🔑መግቢያ💵~ 30 ብር ብቻ VÏP🎪~50 ብር ብቻ
🎶ቦታ🏬~ሪፍት ቫሊ ጀርባ ቤዛ ግሮሰሪ🍾
🎭አዘጋጅ😎:~ Rãs Źāķ Ĵp & Bėŗï Ģøļđĕņ
📞+251917968541
📞+251925730514
☠ከ18 አመት በታች👉 📯አትገባም አሉኝ📯

🔒18+🔑

💃🕺ጨዋታው 🤡JOKER🤡 ነው
ሁሉም በራሱ ሙድ ፈታ ነው የሚለው💃🕺

🤡ᴊᴏᴋᴇʀ ᴘᴀʀᴛʏ🤡
💃🕺አይ🀄ርም💃🕺

Читать полностью…

Famous Vine🎸

@Famous_Vine

Join @Ras_zak_jp

Читать полностью…

Famous Vine🎸

Ras zak jp Birr Atebryt Musik

Читать полностью…

Famous Vine🎸

ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና እባካችሁን የአቅማችሁን እርዱት ወንድማችንን🙏🙏🙏 በፈጣሪያችን ስም 🙏 እንማፀናችሁዋለን🙏 share በማረግም ተባበሩን

Читать полностью…

Famous Vine🎸

ሰላም ውድ የጅማ ልጆች
በወንድማችን ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ የሆነ ሀዘን እየገለፅን
እናም በተቻለን አቅም ሁላችንም ተሳታፊ ሁነን እሁድ ከ 10 ሰዓት በኋላ በቤተሰቦቹ መኖሪያ ቤት ጧፍ የማብራት ጊዜ ብናዘጋጅ ስንል እንለምናቿለን🙏🙏

ፈጣሪ የወንድማችንን ነብስ በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ይቴ(ቀዮ) ሁሌም በልባችን ነክ😔😔😔😔😔😔😔

share share
Share share share

Читать полностью…

Famous Vine🎸

#መንፈስ_ቅዱስና_አማኝ❤
============================

✍️ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሙ ያመኑትን አማኞች በዚህ ምድረበዳ አለም ብቻቸውን አልተዋቸውም ከአባቱ ዘንድ አጽናኝ የሆነውን መንፈስ ቅዱስን ልኮላቸዋል።ከዚህም የተነሳ ቅዱሳን ይህንን ምድረበዳ አለም አቋርጠው የተባረከውን ተስፋቸውን ኢየሱስ ክርስቶስን እስኪገናኙ ድረስ መንፈስ ቅዱስ በተለያየ አይነት መንገድ ይረዳቸዋል።

✍️ አማኞች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለን ህብረት ለመንፈሳዊ ህይወታችንና ለእድገታች አማራች የሌለው እውነት ስለሆን ከእርሱ ጋር ያለንን ህብረት ልናሳድግ ይገባናል።

📌 #መንፈስ_ቅዱስ_በአማኞች
#የሚሰራው_ስራ፦
=====================================

👉1) የእግዚአብሔርን ፍቅር በልባችን እንድንለማመድ ያደርጋል

(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 5)
5፤ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
6፤ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
7፤ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
8፤ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።

👉2) ይመራናል
-------------
“ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።”ዮሐንስ 16፥13

👉3) ያስተምረናል
-------------
“አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።”ዮሐንስ 14፥26

👉4) ያጽናናልና (#ይመሰክርናል።
---------------------
“ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል፤”ዮሐንስ 15፥26

👉5) የጸሎት አቅም ይሰጠናል
--------------------
ሮሜ 8 (Romans)
26፤ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤

👉6).የጸጋ ስጦታን ይሰጣል
-------------------
1ኛ ቆሮንቶስ 12 (አዲሱ መ.ት)
⁷ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ሰው የሚሰጠው ለጋራ ጥቅም ነው።

¹¹ እነዚህ ሁሉ የዚያው የአንዱ መንፈስ ስጦታዎች ሲሆኑ፣ ለእያንዳንዱ ሰው እርሱ ራሱ እንደ ፈቀደ ይሰጠዋል።

👉7) የእግዚአብሔርን ነገር እንድንረዳ ያደርገናል
-----------------------------------
1 ቆሮንቶስ 2 (1 Corinthians)
12፤ እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም።

👉8) የእግዚአብሔር ልጆች እንደሆንን ይመሰክርልናል
---------------------------------
ሮሜ 8 (Romans)
16፤ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።

👉9) የእድሜ ዘመን የሀጥያት ስርየት እንዳገኘን ይመሰክርልናል
---------------------------------
ዕብራውያን 10 (Hebrews)
17፤ ብሎ ከተናገረ በኋላ፥ ኃጢአታቸውንና ዓመጻቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል።

👉10)ክርስቶስን እንድንናፍቅ ያደርገናል
----------------------------
ራእይ 22 (Revelation)
17፤ መንፈሱና ሙሽራይቱም፡— ና፡ ይላሉ። የሚሰማም፡— ና፡ ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ

#ከወንጌል_እውነት_ቤተክርስቲያን_ጅማ
#ጋር_በመተባበር_የቀረበ 👉ፀጋና እውነት ቤተክርስቲያን ጅማ አገልግሎት
#ወደ_ቻናላችን_ይቀላቀላሉ
👇👇👇👇
👉 /channel/biruk351

Читать полностью…

Famous Vine🎸

Esuwa Eko bat muzk Ras Zak jp jordn stdyo😍😍😍😍😍

Читать полностью…

Famous Vine🎸

Ras Zak jp Musik Maleda

Читать полностью…

Famous Vine🎸

@Animation_Pictures

Читать полностью…

Famous Vine🎸

ደረሰ😍
ደረሰ😎
ደረሰ🧑‍🦱👩‍🦱
የማይቀር ቀጠሮ (ነገ ማለትም እሁድ በ11)
🤡✨ĴØĶĚŖ🔥PÅŖŤŶ✨🤡
🔉sᴏᴜɴᴅ🎧 ʙʏ:~ᴅᴊ ʀᴀs ᴢᴀᴋ ᴊᴘ😱✨
🔥⚡️ይ🀄ወጣል⚡️🔥
🌹እሁድ ሐምሌ በ11🌹
⌚️ሰዓት⌚️8:00AM
🔑መግቢያ💵~ 30 ብር ብቻ VÏP🎪~50 ብር ብቻ✨
🎶ቦታ🏬~ሪፍት ቫሊ ጀርባ ቤዛ ግሮሰሪ🍾
🎭አዘጋጅ😎:~ Rãs Źāķ Ĵp & Bėŗï Ģøļđĕņ
📞+251917968541
📞+251925730514
☠ከ18 አመት በታች👉 📯አትገባም አሉኝ📯

🔒18+🔑

💃🕺ጨዋታው 🤡JOKER🤡 ነው
ሁሉም በራሱ ሙድ ፈታ ነው የሚለው💃🕺

🤡ᴊᴏᴋᴇʀ ᴘᴀʀᴛʏ🤡
💃🕺አይ🀄ርም💃🕺

Читать полностью…

Famous Vine🎸

@Ras_Zak_Jp

Читать полностью…

Famous Vine🎸

Ras zak jp Musik Teye Ateyeji

Читать полностью…

Famous Vine🎸

Abat wbt Music Ras Zak JP 🎸

Читать полностью…

Famous Vine🎸

Nati Black Ft Ras Zak JP 🎸

Читать полностью…
Subscribe to a channel