fanoscryptochannel | Cryptocurrency

Telegram-канал fanoscryptochannel - Fanos Crypto

44899

The world is a weird place without crypto duh. If you want to buy and sell small amount crypto talk to @Fanos_support( Our official support) Don’t get scammed! No one from Fanos will dm you first

Subscribe to a channel

Fanos Crypto

አይዟችሁ እንግዲህ በቀጣይ ከFanos ጋር አሪፍ Airdrop እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ትማራላችሁ ያሁኑ 1ደኛ አሪፍ ትምህርት ነው አታስቡ ከFanos ጋር ወደ ፊት ብሩህ ነው🫶🔥

ደህና እደሩ🔥❤️ | GN [ GOOD NIGHT ]

/channel/fanosbeamargna

Читать полностью…

Fanos Crypto

Shall we make incentivized contest for sticker/meme’s?

How many of you would participate?

Читать полностью…

Fanos Crypto

/channel/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_7175996866&startapp=ref_7175996866&utm_medium=web_share_copy

👆👆👆
ይሄን ብሰሩት አሪፋ ይመስላል

Читать полностью…

Fanos Crypto

ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ Market capitalization, FDV( FULLY diluted value ) Total supply እና  circulation supply እናዉራ።


በመጀመሪያ ደረጃ አንድ ቶክን ከመሬት ተነስቶ አይደለም value ( ዋጋ) የሚኖረዉ የራሱ የሆነ አካሄድ (system )ወይም ሒሳብ   አለዉ።
አንዳንድ ከ Reality (እዉነታዉ ) በጣም የራቀ የዋጋ ግምት ስለታዘብኩ ነዉ።

ታዲያ አንድ ቶክን ዋጋ እንዲኖረው የሚያነጉት ነገር ከላይ የተጠቀሱት ናቸዉ። እስኪ አንድ በአንድ እንያቸዉ

1. Supply  ማለት እንደምታዉቁት አቅርቦት ነዉ። ይሄም ሲባል አንድ ቶክን ምን ያህል የቶክን ብዛት ይኖረዋል ነዉ። ለምሳሌ 100M፣ 500M፣ 1B፣ 500B እንላለን፤ በቃ የቶክን ብዛት ብላችሁ ያዙት።
Supply ደግሞ በሁለት ከፍለን እንየዉ
    1. Total supply እና
    2. Circulating (circulation ) supply ናቸው።
    1. Total supply ስንል አንድ ቶክን በኔትወርኩ ወይም ብሎክቼኑ ላይ አጠቃላይ deploy የተደረገዉ ወይም የተፈጠረዉ በሉት።
ለምሳሌ፦ ባልሳሳት የ dogs Total supply ወደ 550B የሚጠጋ ነዉ። 550 ቢልዮን ቶክን ብዛት ማለት ነዉ።
     2. Circulation supply ደግሞ market (ገበያ በሉት😂)  ላይ እንዲገበያይ የተወሰነዉ ነዉ።     የቶክኑ አጠቃላይ ብዛት ሁሉንም ገበያ ላይ ማስወጣት በተለያዩ ምክንያቶች ላይፈለግ ይችላል። ታዲያ ተቀንሶ የሚወጣዉ የምንገበያየዉ circulation እንለዋለን።  ye circulation ትርጉም ምን ይለኛል  ቅብብሎሽ😂። ስለዚህ Supplyን ከተረዳን ወደ Market cup እንሂድ። (cup ሲቆላመጥ ነዉ እሺ😁)

2. Market cup ማለት አሁን በገበያ ላይ ያሉት ቶክኖች  ማለትም ( Circulation supply ) የሚያወጡት ዋጋ ማለት ነዉ።

Market Cap = Current Price of the Token × Circulating Supply

ለምሳሌ ዛሬ ሊስት የተደረገዉ $Cati ቶክን Circulation supplyዩ 305M $Cati ቶክን ነዉ። የአንዱ $Cati ቶክን ደግሞ የሚያወጣዉ  ወደ 1$ አካባቢ ነዉ።
ስለዚህ
Market cup = 305M * 1.04=317.2M
የ$Cati ቶክን market cup  በአሁን ሰአት 317.2M ነዉ። ገብቶአችኋል ብዬ ስባለሁ😊  ወደ ቀጣይ እንሂድ
3. FDV ማለት Total supply * በ አሁን ባለዉ ዋጋ ማለትነዉ ።
ለምሳሌ አሁንም $Cati ብናይ Total supply ወደ 1B ይጠጋል። አሁን ያለዉ ዋጋ ደግሞ እንደቀድሙ $1.04 ነዉ በቃ ቀለል አርጎ ማባዛት ነዉ። 1b*1.04= 1.04B ነዉ
market cup = 317.2 M ሲሆን
FDV= 1.04B ነዉ አያችሁ አይደል ልዩነቱ።
Fdv ማለት በቀላል አማርኛ ወደፊት ሁሉም ቶክን supply ላይ ሲገባ አሁን ባለዉ ዋጋ ቢሆን የሚኖረዉ ዋጋ ነዉ።
አንዳንድ ቶክኖች market ካፓቸዉና FDV አንድ የሚሆነዉ በዚህ ምክንያት ነዉ እላችኋለሁ።
like bitcoin እና ብዙ ይኖራሉ

ይመቻችሁ✌️

/channel/fanosbeamargna

Читать полностью…

Fanos Crypto

#JFF

ይህ ናይጄሪያዊ Pharmacist ፤ ለ Chief ዳይሬክተሩ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብቷል። ምከንያቱም በ HAMSTER ረብጣ ገንዘብ አገኛለው ብሎ በማሰብ ነው፤ በዚህም ገንዘብ የ Pharmacy Manufacturing እንደሚከፍትና የ September ደሞዙን እንደተወው ገልጿል😂

/channel/fanosbeamargna

Читать полностью…

Fanos Crypto

Listing postponed for 1h🫡


This is strictly for binance

Читать полностью…

Fanos Crypto

Important👀| ጠቃሚ

አብዛኛዎቻችሁ ኢንግሊዘኛ መማር እንፈልጋለን ብላችኃል ስለዚህ እኛ አሪፍ አንግሊዘኛ የምትማሩበት ቻናል ከፍተናል ገብታችሁ መማር ትችላላችሁ🫶🫡


ምን ትጠብቃላችሁ ግብና ተማሩ👇

/channel/mrkuzenglish
/channel/mrkuzenglish
/channel/mrkuzenglish

Читать полностью…

Fanos Crypto

For those who don’t know, Layer-zero is ending its airdrop claim period tonight.

Also over 17.7% of airdrop is unclaimed and will be distributed to former airdrop recipients.

So if you received 1000Zro first, you will be eligible to claim 170Zro ~ 770$ tomorrow

Will update about it tomorrow

Читать полностью…

Fanos Crypto

It’s in birr btw

Sorry for the dollar sign😂😂

Читать полностью…

Fanos Crypto

Guys, ngl I kinda like fanos be amariya😂😂😂

Like if you agree 👍

Читать полностью…

Fanos Crypto

/channel/fanoscryptogroup

Читать полностью…

Fanos Crypto

Gm my beautiful people ❤️❤️❤️

Читать полностью…

Fanos Crypto

Fanos fam sends their regards for anyone who expected a 50 basis point was good for market lmao

Читать полностью…

Fanos Crypto

በአሜሪካ ፌደራል ሪዘርቭ ዛሬ ወለድን በ0.25-0.50% ዝቅ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።ገበያው ቀድሞውንም ከፍ ብሏል፣ ምክንያቱም ሰዎች ከፍተኛ የወለድ መጠን ቅናሽ ይጠብቃሉ።ነገር ግን በታሪክ ብዙውን ጊዜ የመጀመሪያው የወለድ መጠን ቅናሽ ገበያው ወደ ዝቅተኛው ደረጃው ደርሷል ማለት አይደለም።የተቆረጠው መጠን ምንም ይሁን ምን ለውሳኔያቸው የሚሰጡትን ምክንያቶች ለማወቅ ጓጉቻለሁ።

Читать полностью…

Fanos Crypto

Watch paul saving your bag here

https://www.youtube.com/live/GNRR6EFLdXU?si=RmrBQWrx8onTd8fO

Читать полностью…

Fanos Crypto

Hamster ላይ cheating is bad ያልጠፋላችሁ

መፅናኛ ይሆናችሁ ዘንድ ይህን አድምጡ😑

Читать полностью…

Fanos Crypto

Gm fam

Always be the former! Not the latter

Читать полностью…

Fanos Crypto

https://www.mexc.com/register?inviteCode=mexc-1cNuF

👆MEXC ኤክስቼንጅ 👆በዚህ ሊንክ👆 በመግባት ቬሪፋይ ብቻ በማድረግ 13$ በነፃ መስጠት ጀምሯል ።
ከናንተ የሚጠበቀው ቬሪፋይ ማድረግ እና 3 ታስክ ሰርቶ ክሌም ማድረግ ነው።

Steps
1. በEmail አካውንት መክፈት።
2. በቀበሌ id ወይም በNational ወይም በፓስፖርት ቬሪፋይ ማድረግ ።
3. Home የሚለው tab ላይ 8000$ የሚል አማራጭ አለ እዛ ውስጥ በመግባት ቬሪፋይ ላደረገ ብቻ የተዘጋጀ 3$ አለ እሱን claim ማድረግ።
4. ከላይ በተቀበላችሁት 3$ ትሬድ በማድረግ
🎯 sl ወይም Tp ስትጠቀሙ 5$
🎯 flash close  ስትጠቀሙ 5$

በድምሩ 13$ በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ

Читать полностью…

Fanos Crypto

Hey everyone! How was your day? Just a quick reminder: in a world where many try to be someone else, it’s super important to be yourself.

Being authentic helps you connect with others and stand out in business. People appreciate realness! So, don’t be afraid to show your true self. Your uniqueness is your best asset!
👇👇👇

/channel/fanosclubchannel

Читать полностью…

Fanos Crypto

Today we are going to be discussing about a wide range of topics.
As you all know, we have introduced
“Fanos በ አማርኛ” and other interesting stuff as well.


We are going to touch on some market thoughts and ideas as well.

Mata 3 sat🫡

Читать полностью…

Fanos Crypto

Catizen (CATI) Listing Will Be Postponed
https://www.binance.com/en/support/announcement/e57b53976081456f98fb7d545d95f0f6

Читать полностью…

Fanos Crypto

Cardano Project🔥

ይህ ፕሮጀክት ሪቪው በማድረግ የሚሰራ አሪፍ ፕሮጀክት ነው በተለያዩ Email አዘጋጅታችሁ አሪፍ ብር የምትሰሩበት አሪፍ ፕሮጀክት ነው

🪫ሙሉ roadmap በምስሉ ላይ መመልከት ትችላላችሁ

🛢እንዴት እንደምትመዘገቡና እንዴት መስራት እንደምትችሉ ከታች ያሉትን ቪድዮዎች ተመልከቱ ሊንኩን አስቀምጥላችኃለሁ🔥

እንዴት መመዝገብ እንችላለን?ይህንን ቪድዮ ተመልከቱ👇🫡
https://youtu.be/1sLRszdpkow?si=75ArnhE7cPQ9vLcE

ይህንን ፕሮጀክት አንዴት መስራት አንችላለን?ቪድዮ ተመልከቱ👇🔥
https://youtu.be/Vue3ev2qyN4?si=zVsBu6593mV7ffH9

🥺GUYS ለናንተ ብለን ነው በአማርኛ እየፃፍን ያለነው እናንተም Support አድርጉን SHARE REACT አድርጉ ፖስቱ ላይ እንጂ

/channel/fanosbeamargna

Читать полностью…

Fanos Crypto

Over 84 people paying 100k a month hmmmmmm


Good progress hehe

Читать полностью…

Fanos Crypto

ዛሬ እስኪ ስለአንዳንድ ነገሮች እንነጋገር

ኮይን Vs ቶክን አንድ አይነት ናቸዉ ወይስ ይለያያሉ?
        1.ኮይን ስንል አንድ የክሪፕቶ አሴት ሁኖ የራሱ ኔትወርክ ወይም ብሎክቼን ያለዉን ኮይን ብለን እጠራለን። ለምሳሌ ያህል ቢትኮይን የራሱ የሆነ ቢትኮይን ብሎክቼን የሚባል ኔትወርክ አለዉ። ኢትየሬምም እንደዛዉ። እነዚህን በራሳቸዉ ኔትወርክ ላይ ያሉት Leyer 1 እንላቸዋለን። ቀለል ለማረግ ቴሌ እራሱ የገነባዉ ኔትወርክ አለዉ።  በዚህ ኔትወርክ ላይ የቴሌ ሲም ኦፕሬት ይደረጋል ማለት ነዉ። በዚህም መሠረት ቴሌ Layer 1 (one) እንለዋለን😂።
       2.ቶክን ስንል ደግሞ በነበረበ ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ ተደርጎ ማርኬት ላይ ሲገባ እነሱን ቶክን እንለዋለን። ለምሳሌ እኛ በደንብ የምናቃት $ዶግስ በቶን ብሎክቼን ላይ ነዉ ዲፕሎይ የተደረገው።
ሳፋሪ ስራ ከመጀመሩ በፊት ሰምታችሁ ይሁን አላቅም በቴሌ ኔትወርክ ላይ ስራ ሊጀምር ነበር። ቢጀምር ኖሮ እንደቶክን አይነት ይዘት ይኖረዉ ነበር። ግን ሳይስማሙ 😂 የራሱን ኔት ዘርግቷል።
በዚህም መሠረት ቶንኮይን የራሱ የሆነ ቶን ብሎክቼን ያለዉ ሲሆን እስፔሻሊ ኮይን እንለዋለን።
ዶግስ ግን በነበረው የቶን ብሎክቼን ላይ የሚሰራ ሰለሆነ ቶክን ይባላል።


እዚህ ጋር ልታዉቁት የሚገባ ነገር ኮይን የተሻለ Utility (ጥቅም) አለዉ ። ብሎክቼኑን ስትጠቀሙ ለ fee የምትከፍሉት በ ኮይኑ ስለሆነ ማለት ነዉ። 
ዶግስ ሲወጣ ሰዎች ለfee ብለዉ ቶን ለመግዛት ሲሉ ተጭበርብረዋል።

ከተመቻችሁ reaction አሳዩኝ🥹
👇👇
/channel/fanosbeamargna

Читать полностью…

Fanos Crypto

🪫

የዩኤስኤ ፌደራል ሪዘርቭ የወለድ መጠኑን በ 50 ነጥቦች በመቀነስ በየዓመቱ ወደ 4.75-5% ዝቅ እንዲል አድርጓል። 📉 ይህ ከጁላይ 2023 ጀምሮ በ 5.25-5.5% ከቆየ በኋላ በ4.5 ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያውን የዋጋ ቅናሽ ይሆናል።🧐 የገበያው ሁኔታም የተደበላለቀ ነው። የዋጋ ቅነሳ ዜናውን ተከትሎ ቢትኮይን መጀመሪያ ላይ ወደ 61,000 ዶላር ከፍ ብሏል ከዛ ወደ 59,500 ዶላር ወርዷል እና አሁን 62,500 ዶላር አካባቢ እየተገበያየ ነው።

@fanosbeamargna

Читать полностью…

Fanos Crypto

የቀድሞው የአሜርካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትናንትናው ዕለት በኒው ዮርክ ባር ውስጥ ሂሳብ ለመክፈል Bitcoin ተጠቅመዋል።

ከዶናልድ ጄ ትራምፕ ከፍተኛ የክሪፕቶ ከረንሲ እድገት አቀንቃኝ መሆናቸው ይታወቃል ።

@fanosbeamargna

Читать полностью…

Fanos Crypto

Close some position here if you opened a short with me at the highs.

Not the best trade execution wise but yeah, a profit regardless

Читать полностью…

Fanos Crypto

Again, the main reason why we were bit hesitant writing in Amharic is the distortion of context.

Context in financial market is really key. Cause a word can mean different things in different context.


Anyways, we will be writing more amharic content on that channel

Читать полностью…

Fanos Crypto

Powell is an expert in talking for 30m while saying nothing😂

Читать полностью…

Fanos Crypto

50 basis point decrease is not good short term.

It signals something is wrong with labor market and fed is panic fixing what they should have done a while ago.


BTC and almost everything will retrace this pump, whether that happens at 61k or 62k, not sure


But this pump won’t last 🫡

Читать полностью…
Subscribe to a channel