fanualesefr | Unsorted

Telegram-канал fanualesefr - ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

275

ኢትዮጽያ ስጋችን ናት ቤተክርስትያን ደሞ ነፍሳችን!!!! ስለ ቻናላችን ያሎትን አስተያየት @Nati080 ያስተያየት ትንሽ የለውም። ፫

Subscribe to a channel

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

የፌስ ቡክ ገጼ በሌሎች ሰዎች hack ተደርጎአል የምታዩትን ቪድዮ ጨምሮ ማስመለስ እስከምችል ድረስ ፖስቱ የእኔ አይደለም::

Henok Haile

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

«ተሸክሜህ ነው!»

❖ በበርሃ ይሄድ የነበረ ሰው ወደ ኋላው ዞሮ ሲያይ ከእርሱ ሌላ አንድ ጥላ ይመለከታል፤ የዚህም ጥላ ነገር አሳስቦት የማን እንደ ሆነ ያመለክተው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ እግዚአብሔርም "ከኋላህ የተመለከትከው ጥላ የእኔ ነው፤ አንተን እየጠበኩህ እንደሆነ ታውቅ ዘንድ ይህን ምልክት አሳየውህ" አለው፤ ያም ሰው ፈጣሪው ከእርሱ ጋር እንዳለ በመስማቱ እጅግ ደስ እያለው ጉዞውን ቀጠለ፤ ጥቂትም እንደተጓዘ ወጣ ገባ የሆነ በጣም አስቸጋሪ መንገድ አጋጠመው፤ ሰውየውም ያን አስቸጋሪ መንገድ እንደ ምንም ብሎ ለመውጣት ታገለ፤ በትግሉ መካከል ግን ወደ ኋላው ዞር ብሎ ቢመለከት እንደ ቀድሞው ሁለት ጥላዎች ሳይሆን አንድ ጥላ ብቻ ቀርቶ ታየው፤ ከዚያ ፈታኝ መንገድ እንደ ምንም ብሎ ከወጣ በኋላም፣ በታላቅ ኃዘን ሆኖ እየተበሳጨ ፈጣሪውን እንዲህ ሲል ጠየቀው "ምንም ችግር ባልገጠመኝ በሰላሙ ጊዜ "ከአንተ ጋር ነኝ ስትል ጥላህን አሳየኸኝ፣ የአንተ እርዳታ በሚያስፈልገኝ ጊዜ ግን ራስህን ሰወርክብኝ፤ ይከተለኝ የነበረውን ጥላም ዘወር ብዬ ባየው አጣኹት፤ ለምን ተውከኝ?"


❖ እግዚአብሔርም "በመከራህ ጊዜ ጥላዬን ያጣኸው ትቼህ እኮ አይደለም፤ ተሸክሜህ ነው!" ብሎ መለሰለት፤ ክፉውን ዘመን በክንፈ ረድኤቱ ተሸክሞ የሚያሻግረን እግዚአብሔር ነው፤ እርሱ አይተወንም፤ አይንቀንም፤ እኛም ከእርሱ ውጭ ተስፋ የምናደርገው የለንም።


በዲያቆን አቤል ካሳሁን

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

#ተፈፀመ

ነብሴን ጨፈለ'ኳት - ስጋዬ አስገድዶኝ
ለኔ ብሎ ሲሞት - ለእርሱ መኖር ከብዶኝ

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ደስ የሚል ስራ እየተሰራ ነው

በየአካባቢክ ተደራጅ ቤተክርስቲያን እና እራስክን ለመጠበቅ ተዘጋጅ እንደ ሀገር በውስጥ እየተሰራ ነው። ሙስሊሞች በሰሩት አገር በማወክ ሳይሆን በማቃጠል መንገድ ሳይሆን በራሳችን መንገድ አገሪቷን የመቆጣጠር ሳይሆን አገሪቷን እስከማስተዳደር። ነገር ግን አሁን የሚቀድመውን እናስቀድም

1, ንስሃ ግባ

2, ቤተክርስቲያን እና እራስክን ለመጠበቅ ተዘጋጅ

3, ገንዘብክን ከሌላ ባንክ አውጥተክ አቢሲኒያ አስገባ

4, ከሙስሊም ምንም አትግዙ ? ከየት ልግዛ እንዳትሉ

5, ቤተክርስቲያን ተመላለሱ

6, የሽብር ወሬ ስትሰሙ ድንግጥ እንዳትሉ

7, ዘወትል ለሊት ፀልይ

8, በየሶሻል ሚድያው ደፍራቹ ተናገሩ የሚናገሩትን ሼር ላይክ አድርጓቸው ፅንፈኛ መጥቶ ሲሳደብ ብሎክ አድርጉት ለማሸማቀቅ ስለሚፈልጉ

9, እንደ ቅዱስ ዮሐንስ እስከ መስቀል ተከተለው ጌታም አያሳፍርክም እናቱን ይሸልምካል።

10, ከሙስሊም ሶሻል ሚድያ ውጡ። እነሱን አትከተሉ።

በተረፈ አትዘናጉ እንደ አባቶቻችን ጀግና እንሁን ድልድይ መሆናችን ካልቀረ መስመር አስይዘን እንለፍ ደሞ ከዚ በሃላ ሰማዕትነትም ብቻ ሳይሆን የምናቀው እንደነ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደነ ቅዱስ መርቆሪዎስ ጦረኛ መሆንም እናውቃለን።

አንድ ነገር ሲያደርጉ ሶስት እጥፍ ማድረግ አያቅተንም እነሱ ተደራጅተው መስኪድ ባስቀመጡት ገጀራ ተማምነው ሲመጡ አንተ ዋቻሞ ላይ እንዳየሃቸው የአማራ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ፌደራሉ ዘመናዊ መሳሪያ ይዘው ሲተኩሱ እነሱ መሬት ስር ተደብቀው በዲንጋይ ባሯሯጧቸው ጀግንነት ተምረህ አንተም ባለህ ነገር አስሩን ማሯሯጥ ትችላለህ። ከዚ በሃላ እውነታውን እየተጋፈጥን መሄድ ነው።

አባቶች ሰልፍ ውጡ ካሉን ወንድ የሆነ ከንቲባ ይሰርዘዋል። አገሪቷ ሰው አልባ ትሆናለች እንጂ ከዚ በሃላ ሲገሉን ሲያቃጥሉብን ዝም የለም። አርፈው ይቀመጣሉ ብላቹ እንዳትዘናጉ እነሱ ቀን እየጠበቁ ነው። ሲጨንቃቸው ከሌላ ክልል አምጥተው አሸባሪዎችን ሊያሰፍሩ እና ሊያበጣብጡ ይችላሉ። እሚያመጡት ሁላ እንደ ኦርቶዶክስ ጀግና አይደለም ፈሪ እና ጭለማን ተገን የሚያደርጉ ናቸው።

እንደልደታ ልጅ ሰፈርክን አስከብር ከእራትም ከእንቅልፍም ልደትዬ ትቀድማለች ብሎ ወጣ ድምፃቸውን ሳያሰሙ አለፉ። እንዲ ለቤተክርስቲያን ስትቆም አንተ ባለህበት ማለፍ ይፈራሉ።

ይሄንን ፅሁፍ በየሚድያቹ ልቀቁት ሼር ተደራረጉ ከዚ በሃላ በሆሉም ነገር እንዴት እንደምንቆጣጠር እናየዋለን።

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

አንተኑ ሰቀልኩ ዲበ ዕፀ መስቀልየ 😔😔

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

@fanualesefr
@Nati080

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

አሳዛኝ ዜና

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ።
በረከታቸው አትለየን።

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ቋሚ ሲኖዶስ እና የከተማ አስተዳደሩ የጋራ መግለጫ አወጡ።
*****
የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም
አዲስ አበባ
"""""""""""""
በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስና የከተማ
አስተዳደሩ የካቢኔ አባለት የጋራ ውይይት ላይ ቤተክርስቲያን ያቀረበቻቸው ጥያቄዎች ሁሉ በከተማ አስተዳደሩ በኩል ተቀባይነት አግኝተዋል ።

ችግሩንም በመሰረቱና በማያዳግም መልኩ መፍታት እንደሚገባም ታምኖበታል።ስለሆነም ችግሮቹን በማያዳግም ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መልኩ መፍታት ይቻል ዘንድ ቋሚ ሲኖዶስና የከተማ አስተሩ መግባባት ላይ የደረሱ ሲሆን በቤተክርስቲያን የቀረቡ ዝርዘር ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ እያንዳንዱ ጥያቄዎች ምላሽ እየተሰጠበት እንደሚሔድና ጎን ለጎንም ቤተክርስቲያን እና የከተማ አስተዳደሩ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። የጋራ መግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።
@fanualesefr

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

አይ የቫላታዬን ማስታወቂያ ?
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ስሟቸው
@betetewahedo

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ሰበር ዜና

በኩረ ሰባክያን ምሕረተአብ አሰፋን ለማሰር ክትትል ላይ ይገኛሉ። እንዳየሁት ከሆነ በቤቱ ዙሪያ እና አካባቢው ላይ የደህንነት ሀይሎች ቤቱ ድረስ በመምጣት ሙከራ እየተደረገ ነው። አትሞክሩት ትልቅ ስህተት እንዳይፈፀም የፓሊስ ሀይሎች አቁሙ። ለማሰር ለማፈን የሚሞከረው የነገ ጉባዔ ላይ ለማደናቀፍ እና የቤተክርስቲያንንም ድምጽ ለማፈን እንደሆነ አውቀናል !

ምንጭ የምህረተአብ የቅርብ ጓደኛ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ በፍጥነት #ሼር አድርጋችሁ አጀንዳ ይሁን በፍጥነት

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ይሄን ፎቶ pp በማድረግ ተቋሟችንን እናሰማ💪

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

፨፨፨፨፨ ወዳጄ ሆይ! ፨፨፨፨፨

🦒ቀጭኔ ልጇን ቆማ ስለምትወልደው ገና ከማህፀኗ አንደወጣ ቀጥታ መሬት ላይ ይፈጠፈጣል፤ ከወለደችውም በኋላ ከመንከባከብ ይልቅ ብዙ ጊዜ እንደ ኳስ እየጠለዘች ታፈርጠዋለች፤ እጣ ፈንታው ስለሆነ እየወደቀ ይነሳል። ይሄን ድብደባ ለብዙ ጊዜ ታደርግና የሚደርስበትን ጫና ተቋቁሞ ቀጥ ብሎ መቆም ሲጀምር ልጇን መምታት ታቆማለች።

ይሄን እውነታ ዛሬ ገና የሚሰማ ሰው "ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን?" ሊል ይችላል፤ ግን ህፃኑ ቀጭኔ እንደዚህ ሆኖ ካልጠነከረ ነገ ተልፈስፍሶ ከጠላት ማምለጥ አቅቶት በአውሬዎች ሊበላ እንደሚችል እናት ጠንቅቃ ታውቃለች፤ ስለዚህ በወለደ አንጀቷ ታንገላታዋለች።

እግዚአብሔር ዛሬ የሚፈትነን ነገ ለሚመጣ ከባድ ችግር ራሳችንን እንድናዘጋጅ ነው። አንዱን የህይወት ፈተና ባለፍክ ቁጥር አይበገሬ ማንነትህ ጎልቶ ይወጣል፤ ስለዚህ ለምን ይሄ ችግር ገጠመኝ ይሄ ሁሉ ችግር ሲደርስ ፈጣሪ ለምን ዝም ይላል ብለህ እንዳትማረር ወዳጄ!

@fanualesefre

@jangile
@Natu212

@Nati080

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

>> አንተ ነህ የገደልከኝ!!!<<<<<<<<<<

▶በአንድ ወቅት ባል ጥዋት ተነስቶ ወደ ስራው ሊሄድ እየተሰናዳ ሳለ ሚስት ትመጣና ውዴ ሆይ ምነው ፊትህ ላይ ጥሩ ስሜት አይታየኝም ምን ሆነክብኝ ነው ብላ ትጠይቀዋለች??
▶ባልም፦ እንጃልኝ ማሬ ዛሬ ለሊቱን ሙሉ ሲያቃዠኝ ፡ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ነው ያደርኩት።
ድሮ ልጅ እያለው እናቴ በመኪና አደጋ ከመሞቷ አንድ ቀን በፊት ልክ እንደዛሬው ለሊት ሲያደርገኝ ስለነበር አሳስቦኝ ነውና ዛሬም ጥሩ ነገር ስለማይሸተኝ እባክሽ አንችም አንድ ነገር እንዳትሆኚብኝ ከስራ ቀርቼ አብሬሽ ልዋል ይላታል??
▶ሚስትም፦ ውዴ ሆይ አታስብ አትጨነቅ አንተ አብረሀኝ ዋልክም አልዋልክም ዛሬ ቀኔ ከሆነ ምንም የሚለወጥ ነገር አይኖርም ስለዚህ በቃ ወደስራህ ሂድ ትለዋለች።
▶ባልም፦ እየከበደውም ቢሆን በሚስቱ ሀሳብ ተስማምቶ ወደስራው ሄደ።
እኩለ ቀን ላይም ምሳ ለመብላት ወደ ክበብ ሄደ ምሳውንም ለመብላት ሲሰናዳ ክበብ ውስጥ ካለው ቴሌቪዥን ውስጥ አንድ #ሰበር ዜና ጆሮውን ገረፈው!!!
▶ዜናውም እንዲህ ይል ነበር፦ እሱ የሚኖርበት የጋራ መኖሪያ ሰፈር በከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ መመታቱን ያትታል።
▶በዚ ጊዜ ባል በከፍተኛ መሸበር እና መደናገጥ በፍጥነት ወደ ሰፈሩ በሩጫ አቀና።
▶አከባቢው ላይም ሲደርስ መንደሩ በፖሊሶች እና በነብስ አድን ሰራተኞች ተከቦ ያገኘዋል።
ወደ ውስጥም ዘልቆ ሊገባ ሲል ባከባቢው የነበሩ ፖሊሶች እንዳይገባ ይከለክሉታል።
እባካቹ አሳልፉኝ የልጅነት ፍቅሬ(ሚስቴ) ከውስጥ ነው ያለችው እያለ መማፀን ጀመረ??
▶ ፖሊሶቹም ፦አፓርታማው በጣም ስለተጎዳና ሙሉ ለሙሉ ሊፈርስ ስለሚችል ለህይወትህ አደጋ ነው ስለዚህ ማለፍ አትችልም ይሉታል።
▶ በዚ ጊዜ ባልም ከፈለጋቹ ተኩሳቹ ግደለኝ ይልና ፖሊሶቹን ጥሶ በከፊል ወደፈራረሰው አፓርታማ ዘልቆ ይገባል ።
▶ከብዙ ፍለጋና ልፋት በኋላም ሚስቱ በፍርስራሽ ተሸፍና ለመሞት እያጣጣረች ያገኛታል።
ሊያወጣት ቢሞክርም በላያ ላይ ያለውየብሎኬት እና የሲሚንቶ ፍርስራሽ ብዙ ስለነበር ሊያወጣት አልቻለም።
💤ሚስትም፦ እያቃሰተች የመጨረሻ ቃሏን እንዲህ ስትል ነገረችው፦ ውዴ አንተ የመኖሬ ምክንያት ዛሬ አንተ እውነተኛ አፍቃሪ እንደሆንክ በቃላት ድርደራ ሳይሆን በተጨባጭ በተግባር አሳይተህኛል።
ዛሬ አንተ ባትመጣ ኖሮ ሁለት ሞት እሞት ነበር።
አንድም በ#አካል ሁለትም #በመንፈስ ።
ነገር ግን አሁን አንተ ስለኔ ስትል ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ ስለመጣህልኝ በመንፈስ ከመሞት ተርፌ በአካል ብቻ እሞታለው።
💐ውዴ፦ ጥዋት እንደነገርኩህ የፈጣሪ ትእዛዝ እስከሆነ ድረስ የመጣውን ሁሉ በፀጋ አለመቀበል ፈጣሪን መፈታተን ነው። ስለዚህ የእውነት የምትወደኝ ከሆነ ቀጥሎ የምልህን ነገር እህህህ ብለህ ስማኝ፦ እኔ ቀኔ ስለሆነ ለዘላለሙ ልሄድ ነው።
አንተ ግን ሌላ ሚስት አግባ ልጆችም ውለድ።
ነገር ግን ይሄን ቃሌን ጥሰህ በኔ ሀዘን ተቆራምተህና እኔን እያሰብክ ቀሪ ህይወትህን የምታበላሽ ከሆነ ዛሬ እኔን የገደለኝ የመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ ሳይሆን # አንተ ነህ ብላ የዘላለም እንቅልፍ አሸለበች።
* ተ ፡ ፈ ፡ ፀ ፡ መ ፡***************
❤እውነተኛ ፍቅር መስዋእትነትን ይጠይቃል።
❤ጊዜና ሁኔታ(ደስታና መከራ) የማያናውጠው ፍቅር ይስጠን።
# አሜን # አሜን #አሜን


@fanualesefr

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

💚💛❤ @fanualesefr


የበረከቱ ተካፍይ እንሁን

ለበለጠ መረጃ @Nato080

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ልጅ ያሬድ የተባለውን ግለሰብ በህግ
ለመጠየቅ የሚያስችል ሥራ እየተሰራ ነው።
***
ሐሴ ፳፮ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም
***
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
**

ባለፉትናት በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ውስጥ በመግባት ከእምነቷ ውጭ የሆነ መዝሙር የዘመረች ወጣት የፈጸመችው ተግባር ጥፋት መሆኑን አምና በፈጸመችው ጥፋት በመጸጸት በቅድስት ቤተ ክርሰቲያን አውደ ምህረት ተገኝታ ይቅርታ መጠየቋን ተከትሎ ልጅ ያሬድ የተባለ ግለሰብ እንኳን የኃይማኖት ሀገር በሆነችው ኢትዮጵያ ቀርቶ እምነት የለሽ በሚባሉት ሀገራት የማይደረግ የድፍረት ስድብና አጋንታዊ የሆነ ጸያፍ ቃላትን በመጠቀም በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ በማህበራዊ ድህረ ገጹ ላይ በተደጋጋሚ ያስተላለፈውን መልዕክት ተመልክተነዋል።

በዚህ ድፍረት የተሞላበት ድርጊትም በርካታ ኦርቶዶክሳውያን አዝነዋል፣አልቅሰዋል፣ በድርጊቱ ክፉኛ በመበሳጨትም ከፍትህ አደባባይ ፍርድ
እንደሚጠብቁ በተለያየ መልኩ እያሳወቁ ናቸው።

ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስን መስቀል ሁሌ መሸከም የየዕለት ተግባሯ ቢሆንም ከ፷ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያላትንና ላለፉት ሁለት ሺህ ዘመናት ሀገርን በፍቅርና በስነምግባር ጥላ ሥር ሰብስባ ያኖረች ቤተ ክርስቲያን መሆንዋ እየታወቀ በእንዲህ አይነት በወረዳና ተሰምቶ በማያውቅ ድፍረት ቤተክርስቲያንን በመስደብ ሕዝበክርስቲያኑን ለማሳዘን መሞከር እጅግ አደገኛ ተግባር ነው።

ቤተክርስቲያንም ይህን ጸያፍ ተግባር የፈጸመና የተሳደበን ግለሰብ በዝምታ ማለፍ ስለማይገባት ጉዳዩን በህግ መምርያ በኩል በመከታተል ተገቢውን ሁሉ የምታደርግ መሆኑን ከወዲሁ እየገለጸች በህግ መምሪያችንና በህግ ባለሙያዎቻችን አማካኝነት አስፈላጊውን ሁሉ እስክታደርግ ድረስ ምዕመናን ከቅድስት ቤተክርስቲያን የተማራችሁትን ትዕግስትና ትህትናን መሰረት ባደረገ አግባብ በፍጹም ክርስቲያናዊ ጨዋነት እንድትጠብቁና በጉዳዩ ዙሪያ ከጸጥታ ከአካላት ጋር በትብብርና በአንድነት በመጠቆም እንድትተባሩ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

/channel/OrthodoxAmero
/channel/OrthodoxAmero
/channel/OrthodoxAmero

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ቤተክርስትያን የቋንቃ ችግር የለባትም 💚💛❤️

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ኢትዮጵያ ስጋችን ናት ቤተክርስትያን ደሞ ነፍሳችን ናት💚💛❤️

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

// አዳም ምን ይል ይሆን \\
የመጀመሪያው ሰው
   ዝንጀሮ ነበረ
  ከእለታት በኋላ
እየተቀየረ እየተቀየረ
 የፍጥረታት አባት
   አዳምን መሰለ
 ይህን አውቆ ቢሆን
አዳም ምን ይል ይሆን

ነጭነት ንጉስ ነው
ጥቁር ደግሞ ባርያ
ታላቅ ቋንቋ እንትን ነው
   ታናሽ የነእንትና
   በብሔር በጎሳ
  በአገር ተከፋፍለን
  ይህን አውቆ ቢሆን
አዳም ምን ይል ይሆን

    ሰውና እንስሳ
   አንድ ላይ ሲ፡ዳሩ
  ወንድ ከወንድ ጋር
  ሴት ከሴት እያሉ
  ተፈጥሮን ታሪክን
  እረስተው ሲኖሩ
   እንትና ይገደል
ሺ አመት ይንገስ እሱ
  የኔ አምነት ትክክል
    ህግን እየጣሱ
    ባልኖሩበት ሰአት
በታሪክ አሻራ ውለታ እየረሱ
   በዛኛው ጊዜ ቂም
    ዛሬን ሲያቆሽሹ
   ይህን አውቆ ቢሆን
አዳም ምን ይል ይሆን

       ልገምት

አዳም: ምን አቅም አለኝ እኔ
እንዴትስ ያምኑኛል
ፈጣሪ እንኳን መጥቶ
ሰቅለው ገለውታል

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ኦ አዕጋድ ዕለ አዑሀዊው ለአዳም እፎ ተቀንዋ በቅንዋተ መስቀል

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

@fanualesefr
@Nati080

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

1 , ኦርቶዶክስ ነኝ የሚልና ማዕተብ ያሰረ በሙሉ ቢያንስ ለ20 ሰው የግዴታ ሼር ያድርግ በሁሉም social media ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ መድረስ አለበት። ሀላፊነታችሁን የማትወጡ የተዋህዶ ፀር እናንተ ናችሁ።
2, ልቦና ማስተዋል ያላቹና እንደ አብዛኛው የተዋህዶ ልጆች ቸልተኛ ያሎናችሁ የተዋህዶ ልጆች ደሞ ጦማሩን በአግባቡ አንብቡና አስተዋይ እና ለሀይማኖቱ የሚቀና ሰው የሚደርገውን አድርጉ።
👉?ማስጠንቀቂያና ማሳሰብያ👉በምንም ተአምር የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ሼር የማያደርግ እንዳይኖር የእውነት ቸልተኞች ሆይ አደራ የኅልውና ጉዳይ ነው በእግዚአብሔር ስም ተይዛችኋል ይህን ባታደርጉ የቤተክርስቲያን ጠላቶቿ ናችሁ !!!

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

⛪️⛪️⛪️ቤተ ተዋሕዶ⛪️⛪️⛪️
ሰበር ዜና
@betetewahedo
ቋሚ ሲኖዶስ እና የከተማ አስተዳደሩ የጋራ መግለጫ አወጡ።
*********
የካቲት 8 ቀን 2014 .ም
አዲስ አበባ
"""""""""""""
በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስና የከተማ
አስተዳደሩ የካቢኔ አባለት የጋራ ውይይት ላይ ቤተክርስቲያን ያቀረበቻቸው ጥያቄዎች ሁሉ በከተማ አስተዳደሩ በኩል ተቀባይነት አግኝተዋል ።

ችግሩንም በመሰረቱና በማያዳግም መልኩ መፍታት እንደሚገባም ታምኖበታል።ስለሆነም ችግሮቹን በማያዳግም ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መልኩ መፍታት ይቻል ዘንድ ቋሚ ሲኖዶስና የከተማ አስተሩ መግባባት ላይ የደረሱ ሲሆን በቤተክርስቲያን የቀረቡ ዝርዘር ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ እያንዳንዱ ጥያቄዎች ምላሽ እየተሰጠበት እንደሚሔድና ጎን ለጎንም ቤተክርስቲያን እና የከተማ አስተዳደሩ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። የጋራ መግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።
@betetewahedo

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

#Valentine's_Day

ያዕቆባዊና አምኖናዊ ፍቅር
ዓለም Feb. 14 "የፍቅረኞች ቀን(Valantine's Day)" ብሎ ያከብራል። ይህን ለዓለሙ እንተወውና እኛ ግን በዚህ አጋጣሚ በቅዱሳት መጽሐፍት ከተጠቀሱ የጾታዊ ፍቅር ታሪኮች በዘመኑ ላለን ወጣቶች ብርቱ ትምህርት የሚሰጡ ሁለት ታሪኮችን በገረፍታ እንዳስስ፦

የሥጋ ዝምድና ጾታዊ ፍቅርንና ጋብቻን በማያግድበት በዘመነ አበው የነበረ ያዕቆብ የአጎቱን የላባን ልጅ ራሔልን ወደዳት፥ መጽሐፍ "ወአፍቀራ ያዕቆብ ለራሄል" እንዲል(ዘፍ 29:18)። ከፍቅሩ ጽናት የተነሳ እርሷን ለማግባት ሰባት ዓመታትን አባቷን ለማገልገል ቃል ገባለት። ይህ በዘመናዊው የሥነ ሰብእ(Anthropology) ጥናት "Bride service" የሚባለው ነው። በትዕግስት አገልግሎቱን ከፈጸመ በኋላ በሀገሩ ባሕል ታላቂቱ እያለች ታናሿ አታገባምና በሠርጉ ቀን እህቷ ሊያን ሰጡት። ያዕቆብ ተስፋ አልቆረጠም፥ "ሚስት የምትሆነኝን አገኘሁ" ብሎም አልተወም። ልቡ በራሔል ፍቅር ተነድፏልና ሌላ ተጨማሪ ሰባት ዓመታትን ስለ እርሷ ለማገልገል ፈቀደ። አሥራ አራት ዓመታትን ተገዝቶላት አገባት። ይህ ያዕቆብ ካገባትም በኋላ ሌላ ተጨማሪ ሰባት ዓመታትን ያለ ማጉረምረም ስለ ፍቅሩ ስለ ራሔል ሲል አገልግሏል። ይህ ጽናትና ትዕግሥት እጅግ የሚያስደንቅ የእውነተኛ ፍቅር መገለጫ ነው። የያዕቆብ ፍቅር እውነተኛ ነበርና ከጋብቻ በኋላም ቢሆን አልተለወጠም። ከራሔል ፍሬ ባላገኘባቸው ዘመናት "የማኅጸን ፍሬ የሚሰጥና የሚነሳ" እግዚአብሔር እንደሆነ አምኗልና አልናቃትም። በኋላም በጊዜው እግዚአብሔር አስቧት የወለደቻቸው ልጆቿ ዮሴፍና ቢኒያምን ከሌሎች ልጆቹ በተለየ በያዕቆብ ዘንድ የተወደዱ ሆነዋሌ። በእርግጥ በዘመነ ኦሪት የሰው ልጅ በባሕርይ ጉስቁልና(Fallen Nature) ውስጥ ስለነበረ "ፍጹም ከነፍስ የተቆራኘ ጾታዊ ፍቅር"ን የማፍቀር ብቃት አልነበረውም። ክርስቶስ ሰው ሁኖ የሰውን ባሕርይ ዳግመኛ ወደ ልዕልና ካወጣ በኋላ ባሕርየ ሰብእ ኃይልን አገኘ እንጂ ቀድሞ ደካማ ነበርና። ቢሆንም ይህ ያለማቋረጥ የዘለቀው፥ ጽኑ ትዕግስትን የታገሰው፥ ከጋብቻም በኋላ ያልጠፋው ያዕቆባዊ ፍቅር ለእውነተኛ ፍቅር ምሳሌ መሆን ይችላል።

ለዳዊት በኬብሮን ከተወለዱለት ልጆቹ በኩር የነበረው አምኖን የወንድሙ የአቤሰሎምን እህት ትዕማርን ወደዳት(2ሳሙ 13:1)። ከእርሷም የተነሳ እጅጉን ታመመ። በኋላ እርሷን ሊያገኛት ወደደ ታምሜያለሁ ብሎ ተኛ። ልትጠይቀው እንድትመጣ ጠየቀ። መጥታ እንጎቻ ሠርታ ባቀረበችለት ጊዜ ከእርሷ ይልቅ የበረታ ነበርና በግድ ይዞ አስነወራት። ከእርሷም ጋር ተኛ። እጅግ የሚያስደንቀው ቀድሞ እስከማሳመም የደረሰው የአምኖን ፍቅር ከእርሷ ጋር ከተኛ በኋላ ወዲያው አለቀ። መጽሐፍ "ከዚያም በኋላ አምኖን ፈጽሞ ጠላት፤ አስቀድሞም ከወደዳት ይልቅ በኋላ የጠላት ጥል በለጠ።" ይላል(2ሳሙ 13:15)። "ተነሥተሽ ሂጂ" ብሎም አባረራት። ይገርማል! አቀድሞም የአምኖንን ልብ የነደፈው ነፍሳዊ የሆነው ጾታዊ ፍቅር ሳይሆን ሥጋዊ የሆነው ጾታዊ ግፊት ነው። በዚህም ዘመን እጅግ የተደባለቁት እነዚህ ሁለቱ ነገሮች ናቸው። ጾታዊ ግፊት ሥጋዊ ነው፥ የመጨረሻ ግቡም ሥጋዊ ደስታ ብቻ ነው። ከነፍስ ጋር አልተቆራኘምና ከጊዜያት በኋላ ይጠፋል። ይህ አምኖናዊ ፍቅር ሥጋዊ ለሆነው ጾታዊ ግፊት ምሳሌ ሊሆን የሚችል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክ ነው።

ከዲ.ን ቴዎድሮስ ስዩም ዘየካ የፌስቡክ ገጽ
@fanualesefr

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ሱፊው ሩሚ ዘወትር ደስተኛ ና ጥበብ የሞላባቸው መሆናቸውን የተመለከት ደቀ መዝሙር ምሥጢራቸውን ሲጠይቅ እንዲህ አሉት፦

" በፈጣሪ ብርሃን ማፍቀርን ተማርኩ ፤ የእርሱንም ውበት ተመለክቼ ቅኔ መቀኘት ጀመርኩ ፤ በልቤ ውስጥ በጽኑ ደስታ በእርሱ ዘንድ ባለ ፈቃድ መደሰት ጀመርኩ ፤ እነዚህ ሁሉ ተባብረው ለሰው ልጅ ሲገለጡ ደግሞ ጥበብ ተብለው ተጠሩ" አሉት።

ለፈጣሪህ እራስህን እያስገዛህ በሄድህ ቁጥር የእርሱን ጥበብ በአንተ ላይ መግለጥ ይጀምራል።

እውነተኛ ውበትም ከሰው የሞራል፣ የእምነት፣ የወግ እና የሥርዓት ልምምድ የሚገኝ ሳይሆን ፈጣሪን ከማወቅ ፣ በእርሱም ብርሃን ከመመላለስ የሚጨበጥ ማንነት ነው ።


ቻናላችንን ለመቀላቀል @fanualesefr

@Nati080
@fanualesefr

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

▪አስቸኳይ መልክት ▪
ቢያንስ ለ100 ሰው #ሼር ያድርጉ ስለ ቤተ ክርስቲያኔ ዝም አልልም የሚል የተዋህዶ ልጅ ሁሉ ረቡዕ ጥር 4 በቦሌ መድኃኔዓለም 10 ሰዓት ላይ እንዲመጣ ተጠርቷል።
መምህር ምህረተአብ አሰፋ መልክት ነው !!
@EOTC_mezmurr
@EOTC_mezmurr

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

#ወዳጄ_ሆይ❗️

✅ በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል። ሰምቶ ማመን፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ። የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም። ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል።

✅ምክርን ብትሰማ በነጻ ትማራለህ። ምክርን አልሰማ ብትል ግን በዋጋ እንደምትማር እወቀው! በዋጋ መማር ግን አድካሚ ደግሞም የሚያስመርር ነው። ብልህ ከሆንክ በሰው ከደረሰው ትማራለህ፤ ሞኝ ከሆንህ ግን በራስህ ሲደርስ ትማራለህ።

@fanualesefr
@jangile

@Nati080

@Natu212

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

Check out የተዋህዶ ወጣት ነኝ 💚💛❤: /channel/jangile

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ሊጀመር ኹለት ቀናት ብቻ የቀሩትን የ #ሞት_በቀጠሮ ተውኔት እንዳያመልጦ ከወዲኹ ትኬቱን በሰንበት ት/ቤቱ መጥተው ለራሶ፣ ለቤተ ሰቦ እንዲኹም ለጓደኛዎ ይቁረጡ!

Читать полностью…

ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፫

ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም ነገር ግን ክርስቶስ በዉስጤ ይኖራል

@fanualesefr

@jangile
ለማንኛውም አስተያየት @Nati080

Читать полностью…
Subscribe to a channel