faruk_official | Unsorted

Telegram-канал faruk_official - ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

-

አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙንሺድ ፋሩቅ እባላለው ይሄ ቻናል የከፈትኩት አላህ በሰጠኝ ጸጋ ተጠቅሜ ልጠቅምበት ነው። በዚህ ቻናል የተለያዩ ዳእዋ፣ቁርአን፣ የሰሀቦች ታሪክ እንዲውም ነሺዳዎችን ያገኙበታል ወላሁ አለም። ለአስታየት @abu_kafe

Subscribe to a channel

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

As wr wb kabajamtootaafi jaalatamtoota miseensoota #waldaa_islaamummaa_ta'aawuun
sagantaan waltajjii guraba 2ffaa tikeetin gurguramuu waan eegaleef akka daftanii bitattuu isiin yaadachiifna!

ውድና የተከበራችሁ #የተዓውን_ኢስላማዊ_ማህበር አባላቶች
#የጉረባ 2 የመድርክ ፕሮግራም ትኬት መበጥ ስለተጀመር ቀድማችሁ እጃችሁ እንድታስገቡ!


0927002115
0915596949
0914042426
0916003100 መደወል ትችላላችሁ🙏

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ይሄ ወማ ሪከርድ ነው

ወማ ሪከርድስ አዳዲስ ያልተሰሙ
መንዙማዎች እና ነሺዳዎችን በምርጥ ማዲሆች እና ሙነሺዶች ወደናንተ ያደርሳል
እንዲሁም ጥራት ያላቸው የነሺዳና የመንዙማ ክሊፖችን ይዞ ሊመጣ በምርጥ ፕሮዳክሽን ዝግጅቱን ጨርሶዋል

እርሶም ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ

በእርግጠኝነት ይወዱናል! ጥዑም የሆኑ ለናንተ ለጆሮዋችሁ ሚመጥኑ ስራዎችን ከውብ ክሊፕ ጋር እናደርሳለን

ሊንኩን ተጭነው ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCPh7AnQKMKGOVpafslWu_DQ
https://youtube.com/channel/UCPh7AnQKMKGOVpafslWu_DQ

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

https://youtu.be/RK-_CfAWy3g

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

እህህህ አመመኝ

እንዴትስ አልዘን አይሰማኝ
ሲነኩ ዝምታ እንዴት ልመኝ
ያን ገራገር ታላቅ ነብይን
በአደባባይ ሲጠሩት በከንቱ ስሙን
ህመሜ ባሰ ጀሰዴ ከሰመ
አረ በጣሙን አካሌ ታመመ

ማረገው ጠፍቶኝ ግራ ብጋባ
ስሙን እየጠራው ስለሱ ላንባ
በዛ ከንቱ ጭለማ በጃሂልያ ዘመን
ተልኮ ሙሀመድ አሚን
ሲያወጣ ሰውን ከጭለማ ወደ ብርሀን

ያልተዋጠላቸው የአላህ ጠላቶች
ያልሆነስም ለነቢ ቢያመቻች
ሲህረኛ ነው ከጠንቋይ የባሰ
እያሉ በክፋት ጥግ የነገሰ
የሳቸው ጠላት እንዲ ነበር ያለ
ጠልቷቸውማ ሊገል የሰለለ
እንደ ኡመር ያለ እስልምናን ተቀበለ


የዛሬ ጃሂሉ ከቶ ሳያቃቸው
እንደምን ደፈረ ሊነካ ስማቸው
አዉ ግልጥ ነው የኔ ያንተ ክፍተትነው
የሁላችንም ህመም ነቢ መነካታቸው

ሁሌም በልባችን ኖት ያረሱረላ
ፊዳካ አቢዋ ኡሚ ወሩሂ ያሀቢበላ
✍✍✍✍ፋሩቅ ኡመር
@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ያረሱረላ ምርጥ አማርኛ ነሺዳ
ሙንሺድ ፋሩቅ ኡመር ሌሎቹንም ትኩኩስ ምርጥ ነሺዳዎች ለመስማት👇👇👇👇join ብቻ
@ene_ma
@ene_ma

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

@Faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

@Faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ተለቀቀ✨✨✨
ተለቀቀ✨✨✨
ተለቀቀ⭐️⭐️⭐️

ምስጋና የተሰኘ ምርጥ ነሺዳ ከክሊፕ ጋር ተለቆዋል
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ
https://youtu.be/zFOIYbynDAA
https://youtu.be/zFOIYbynDAA
https://youtu.be/zFOIYbynDAA

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

@Faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ብዙ የእስልምና ቻናሎች ወደ ኢትዮሳት እየገቡ እንደሆን ይታወቃል ካሁን በፊት አሱናህ ቲቪ ፣ ቢላል ቲቪ ፣ ሜምበር ቲቪ፣ ጄይሉ ቲቪ እንደገቡ አይተናል አሁን ደግሞ ዛውያ ቲቪ፣ ዳአዋ ቲቢ እና የበርካ ልጆት ገብተዋል ::

🖥️Zawya TV
11545 H/V 30000 ( በማንኛውም ሪሲቨር )
-------------------------------------------------------
🖥️DAEWA TV
🖥️YEBEREKA LEJOCH TV

11105 HOR 45000 ( በHD ሪሲቨር ብቻ )
------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ ይቀራል እሱም በቅርብ ቀን ይገባል ::
⚠️ ስለ ነሲሀ የታወቀ ነገር የለም

@adama_dish_HD

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ሀበሻዊቷ በረካ ... ረ.ዐ እንዲህ ትለናለች :-

የነብዩ ሰ.ዐ.ወ እናት አሚና ቢንት ወህብ የመጨረሻዋ
እስትንፋስ ላይ በተቆራረጠ ድምፅ ጠራችኝ ::

ከዚያም በረካ ሆይ ከጥቂት ግዚያት በኃላ ይህችን
አለም መልቀቄ አይቀርም፡፡

"ታድያ የልጄን ነገር አደራ !" የአባቱን ወግ ሳያይ በማህፀኔ ሳለ ተለየው😭 እነሆ አሁን አይኑ እያየ እኔን እናቱን ሊያጣ ነው 😭

"ለልጄ እናት ሁኚው፤ በረካ ሆይ በጭራሽ እንዳትለይው አለችኝ፡፡ሱብሀነአላህ የበረካ እድለኝነት ሀበሻዊቷ
ዑሙ-አይመን በረካ ረ.ዐ

ከነብዩ ሰ.ዐ.ወ ውልደት እስከ ህልፈታቸው ድረስ
ያልተለየች እድለኛ ሴት ረሱል ሰ.ዐ.ወ “ከእናቴ ቀጥላ
ውድ እናቴ ነሽ” ቀሪ ቤተሰቤ ሲሉ ያደነቋትየጀነት ሴት

@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ሰላት ምርጥ አማርኛ ነሺዳ
ሙንሺድ ፋሩቅ ኡመር ና ኢምራን አ/ሹኩር

ግጥም✍✍ና ዜማ🎤🎤 አቡቃፍ
@faruk_official
@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

📡ETHIOSAT ተቀላቅሎል
የኢስላማዊ ቻናል

☪MINBER TV
📶11545H3000
@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

⚠️ ውድ ሜምበሮቻችን

ሜምበር ለማብዛት ብለን በምናደርገው የማስታወቂያ ልውውጥ እንዳትሰላቹና ከቻናላችን እንዳትወጡ ለማሳሰብ እንወዳለን🙏

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ስለ ረመዳን #1
🌙ስለ ፆም አጭር መግቢያ

1. ፆም- አላህን ለመገዛት አላማ (ለኢባዳ) ከጎህ መቅደድ በፊት ጀምሮ እስከ ፀሀይ መጥለቅ ባለው ጊዜ ውስጥ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች ታግዶ መዋል ነው፡፡

2.የረመዳን ፆም ከታላላቆቹ የኢስላም መዓዘናት አንዱ ነው፡፡ይህም ቀጥሎ ባለው የነብያችን(ﷺ) ሀዲስ መሰረት ነው፡፡

‹‹ኢስላም የተገነባው በአምስት መሰረቶች ላይ ነው (እነሱም)፡- ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሀመድ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ፣ሰላትን አዘውትሮ መስገድ ፣ ዘካን መስጠት የረመዷንን ወር መፆምና የጅ ሥርዓተ ጸሎት ማድረስ ናቸው፡፡››
ወንድሞቼ! የተከበረው ወር፣ ታላቁ ወር መጣላችሁ በውስጡ አጅር የሚደራረብበት፣ የአላህ ስጦታ የሚበረከትበት፣ መልካምን ፈላጊ ሁሉ የበጐ ነገራት በሮች የሚከፈቱበት የኸይር ወር፣ የበረካ ወር፣ የስጣታና የገፀበረከት ወር፡፡

🌙 ረመዳንን የተመለከቱ ጠቃሚ ነጥቦች

1.ገላን የመታጠብ ግዴታ ሳይፈፅሙ (ጀናባን ሳይታጠቡ) ለፆም ኒያ ማድረግ እና ጎህ ከቀደደ በኋላ ገላን መታጠብ ለፆመኛ ሰው ይፈቀዳል፡፡

2.ሴት ረመዳን ውስጥ ከጎህ መቅደድ (ከፈጅር) በፊት ከወር አበባም ሆነ ከወሊድ ደም ከጠራች ገላዋን ከነጋ በኋላ የምትታጠብ ቢሆን እንኳ ፆሙን መፆም ግዴታ ይሆንባታል፡፡

3.ፆመኛ ሰው ጥርሱን መነቀል ቁስሉን ማከም በአይኖቹ እና በጆሮዎቹ መድሀኒት መጨመር ይፈቀድለታል፡፡ የመድሀኒቱ ስሜት አፉ ውስጥ ቢሰማው እንኳ ይህን ማድረግ ይፈቀድለታል፡፡

4.ፆመኛ ሰው ጠዋትም ሆነ ማታ ጥርሱን መፋቅ ይፈቀድለታል፡፡ ሲዋክ ለፆመኛ ሰውም ልክ እንደሌላው ሰው ሁሉ ሱንና ነውና፡፡

5.ፆመኛ ሰው ሙቀት እና የውሀ ጥሙን ሊያቃልሉለት የሚችሉ እንደ ቀዝቃዛ ሻወር እና ኮንዲሽነር ያሉ ነገሮችን መጠቀም ይፈቀድለታል፡፡

6.በደም ግፊት ምክንያትም ሆነ በሌላ ምክንያት የሚደርስበትን የትንፋሽ ማጠር ለመቋቋም በአፉ በኩል አየር መንፋት ይፈቀዳል፡፡

7.ፆመኛ ሰው ከንፈሮቹ ሲደርቁ በውሀ ሊያርሳቸው እንዲሁም አፉ ሲደርቅም አልፎ እንዳይገባ በመጠንቀቅ አፉን በውሀ መጉመጥመጥ ይፈቀድለታል፡፡

8.ስሁርን ማዘግየት ፍጡርን ማፋጠን ሱንና ሲሆን ሲያፈጥር በቴምር እት ወይም በተገኘው የቴምር አይነት ፆምን መፈሰክ ሱንና ነው፡፡ ካላገኘ ግን በውሀ ያፈጥራል፡፡ ውሀም ካላገኘ በተገኘው ማንኛውም ምግብ ማፍጠር ነው፡፡ ምንም ነገር ከጠፋ ግን እስኪያገኝ ድረስ ፆሙን ለማፍጠር በልቡ ኒያ ያደርጋል፡፡

9.ፆመኛ ሰው የአላህን እና የነብዩን ትዕዛዛት በቅንነት በመፈፀም ትሩፋት ስራዎችን ማብዛት እና ከተከለከሉ ነገሮች መራቅም ሱንና ነው፡፡

10.ፆመኛ ሰው ሀይማኖታዊ ግዴታዎችን በትጋት በመፈጸም እና ሀራም ከሆኑ ነገሮች ሁሉ በመራቅ አምስቱን እለታዊ የግዴታ ሰላቶች ጊዜያቸውን ጠብቆ በህብረት (በጀመዓ) መስገድ ይጠበቅበታል፡፡ ሀሰት መናገር ፣ ሀሜት ፣ ማጭበርበር እና አራጣዊ ግብይቶችን እንደዚሁም ማንኛውም ሀራም የሆነ ንግግር እና ተግባር መተው ግዴታ ነው፡፡

ነብያችን (ﷺ) ይህንኑ በማስመልከት እንዲህ ብለዋል፡-

‹‹ አንድ ሰው ሀሰት መናገርን እና በርሱ መሰረት ክፉ መስራትን እንደዚሁም ግብዝነትን ካልተወ በስተቀር ምግብ እና መጠጡን (በፆም) በመተው አላህ ጉዳይ የለውም፡፡

ምንጭ፦የሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሳሊህ አል-ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) ስራዎችን መሰረት ያደረገ
© ዝክረ ረመዳን

@faruk_official
@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

የ #GURABA 1 የመድረክ ዝግጅቶች በ #Milan multimedia production . Youtube ቻናል ግማሽ ክፍል ተለቁዋል
ይግብና ይመልከቱ ። ቀጣዩን ክፍሎች ነገ በአላህ ፍቃድ እንለቃለን🙏

YouTube
https://youtube.com/playlist?list=PLzijZnzXP0sfJDvKIQp76DCfGxi4cTzPZ

#GURABA 1
#NUYIIF ISAAN
#Yeroo Dhihootti
Like👍
Share 🔥
Subscribe🙏
📎Youtube👇
https://www.youtube.com/channel/UC44p6AZrtgMasw5hz2v9bxg?sub_confirmation=yes

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ይህን መልዕክት ለሁሉም ሼር እናድርግ
ዳዕዋ ቲቪ የፊታችን ሰኞ 2/5/214 ዓ.ል በይፋ ይጀምራል
በሀገራችን ኢትዮጵያ አሉ ከሚባሉ አሊሞቻቻችን አንዱ የሆኑት ዶ/ር ሼይኽ
ሙሐመድ ሓሚዲን በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰቦች የኢስላምን
አስተምህሮ ለማስገንዘብ ብለው የከፈቱት # ዳዕዋ #ቲቪ ላለፉት ስድስት ወራት
በሙከራ ስርጭት ላይ እንደነበረ የሚታወቅ ነው ።
አሁን ላይ ዝግጅቱን አጠናቆ መደበኛ ፕሮግራሙን ሊጀምር መሆኑን ስናበስር
በታላቅ ደስታ ነው።
የፊታችን ሰኞ 2/5/214 ዓ.ል በይፋ ይጀምራል
ለየት የሚያደርገው የሀገራችን የሸሪዓ ት/ት አሰጣጥን መሰረት ባደረገ መልኩ
# የሁለቱን#መዝሀብ#( # የኢማሙአቡሀኒፋ #እና#የኢማሙሻፊዒያን)
የፊቂህትምህርቶች ይዞላችሁ ቀርቧል ። እንዲሁም
# ተፍሲር
# ተውሒድ
# ሐዲስ
# ሲራ
# በነሕው (የዐረብኛ ሰዋሰው) ትምህርቶች እና በዳዕዋው ዘርፍም የተለያዩ
ወሳኝ ርዕሶችን ይዞላችሁ ቀርቧል ።
እርሶም ከወዲሁ በናይል ሳት ፍሪኪዌንሲ 12521
ሲቦል ሬት 47000
ፖላራይዜሽን ቨርቲካል
አርገው ይከታተሉን ።
/channel/EthioomahTvchannle
/channel/EthioomahTvchannle

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

እስኪ አንድ ደስ የሚል ሀሳብ ላጫውታችሁ፤ አንድ ፋብሪካ ምርት ሲያመርት ምን እንዲሆን ነው? ብስኩትም ያምርት ዳቦ፣ ሞባይልም ያምርት መኪና አንድና ከዚያ በላይ ጥቅም እንዲሰጡ ታስቦ ነው።

እርግጠኛ መሆን የምንችለው የትኛውም ፋብሪካ እንዲሁ ምንም ጥቅም የማይሰጥ ምርት አያመርትም። ታዲያ የሰው ልጅ የፈጠረው ምርት ሁሉ ቢያንስ ለአንድ ምክንያት ከሆነ፤ ፈጣሪ እኛን ዝምብሎ ያለምክንያት አይፈጥረንም ማለት ነው።

እኔ አልረባም፣ አልጠቅምም የትም አልደርስም ልትል ትችላለህ ግን ፈጣሪ ከንቱ የሚሆን ምርት የለውም! ትንሽ ተረጋግተህ ማሰብ ነው የሚጠበቅብህ ያንተ መኖር በጣም የሚያስፈልጋቸው ብዙ ሰዎች አሉ።
ታስፈልጋለህ ወዳጄ! ታስፈልጊያለሽ እህቴ!

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

አሰላሙ አለይኩም

በመጀመሪያ የወማ ሪኮርድስ ቤተሰብ መሆን ትፈልጋላችሁ ?
እንካችሁ @wemarecords

በመቀጠል የወማ ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጋችሁዋል ?
እንካችሁ https://youtube.com/channel/UCPh7AnQKMKGOVpafslWu_DQ

ካላደረጋችሁ አድርጉ
ወማ ሪከርድስ እምቅ ሀይል ያላቸው አዳዲስ ልጆችን በነሺዳ እንዲሁም በመንዙማ ማፍራት እንዲሁም ማገዝ ይፈልጋል
ለሁላችሁም እድሜ ሳይገድብ በሩን ከፍቶ ይጠብቃችሁዋል

የግጥም
የዜማ ችሎታ ካላችሁ ወደኛ ብቅ በሉ
የሰራችሁት ስራ ካለ ስራ መስራት ምትፈልጉ ከሆነ እኛን ኣማክሩን ዲንን ሳንጋፋ ሂላፍ ሳንፈጥር ምርጥ ስራዎችን በጋራ እንሰራለን

ለበለጠ መረጃ
0922451929
0904827754
0940058475
ይደውሉ

ወይም @ebro43 ላይ ፃፉልን

ፌስቡክ wema records
Youtube wema records
Instagram wema records
Tiktok wema records
Telegram wemarecords
በሁሉም ላይ ኣለን

ይህን መልዕክት ሼር አድርጉት

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

🔴የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ተአምር ይመልከቱ አንድ ጊዜ ብቻ ይንኩት፡፡

🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌹🌹🌿
🌿🌿
🌿
🌿 🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🍃


🔴ማስጠንቀቂያ🔴
ልብ ድካም ካለብክ /ሽ እንዳትነኩ ❤

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

Watch "#ምስጋና ኢብራሂም ለጃ(G5) አዲስ ምርጥ አማሪኛ ነሺዳ #msgana ebrahim leja(G5) new amharic neshida #wema_records" on YouTube
https://youtu.be/34XPuGZSZrY

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

Watch "Milan" on YouTube
https://youtube.com/channel/UC44p6AZrtgMasw5hz2v9bxg

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

#ምስጋና
አዲስ ነሺዳ ኸሚስ ምሽት ከውብ ክሊፕ ጋር

ሙነሺድ ኢብራሂም ለጃ(G5)

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

🌹MUBAREK🌷
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBARE ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ነገ የረመዳን ዋዜማ የሻዕባን ማሟያ ነው!

በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንዳደረሱን በተሚዝ አካባቢ ያለው የጨረቃ መጠባበቂያ ማእከል ውጤት ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን ሆኖም ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ ሰኞ ሚያዝያ 4/2013 የረመዳን ዋዜማ የሻዕባን የመጨረሻ ቀን ይሆናል። ማክሰኞ ረመዳን 1 ይሆናል። ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ በመጠበቅ ላይ ነው።
ነሲሓ ቲቪ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያለ አላህ ተውበትና መልካም ስራን እንዲያገራልን እንለምነዋለን። ረመዳን ሙባረክ!!


===============
==================
ወንድማችሁ:-abukafe‼️

ይህ የቴሌግራም ቻነሌ ነው፤ በቀላሉ የምለቃቸው መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉት።
Join:
👇👇👇👇👇
t.me/faruk_official
👆👆 Join ያድርጉ‼️

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

🕌🕌ረመዷን ሙባረክ የመልካም 🕌🕌የረመዷን ወር መልክት ሙንሺድ ፋሩቅ ኡመር
🌹🌹ረመዷን ሙባረክ🌹🌹
@faruk_official
@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

🔴🔴 ዛሬ ብሞትስ በል!!! 🔴🔴

ዛሬ ብንሞትስ ብላችሁ አስቡ እስኪ

🔊 ለነገ ያሳደርናቸው ብዙ ሀሳቦች አብረውን ይሞታሉ

🔊 ለነገ ያቆየናቸው ስንት ግቦች መቃብር ይወርዳሉ

🔊 ዛሬ ሳናወጣው የደበቅነው ተሰጥኦአችን አብሮን ይቀበራል

🔊 ሳይፈነጥቁ የቆዩ ብዙ ተስፋዎች ይቀጫሉ

🔊 ለሰዎች ያላሳየናቸው ስንት ደግነቶች አፈር ይበላቸዋል

🔊 ያልተነገሩ ስንት ይቅርታዎች ይሞታሉ

🔊 ነገ እደሰታለሁ ብለህ ቀን ስትጠብቅ ቀኑ ይጨልምብሀል ስለዚህ አስብ እየአንዳንዷን ቀን እንደ መጨረሻ ቀን ቁጠራት

ማድረግ ያለብህን ዛሬ እያደረክ ተደሰት just do it now አይመስልህም ?
🌹🌹🌹መልካም ጁመን ተመኘውላቹ🌷🌷🌷

@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ስላለ ከዛ ስህተትህ ልብህኝ ከፍተህ ተማርበት።

የተባረከ ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

ረመዷን ምርጥ አማርኛ ነሺዳ
ዳሩሰላም ኢንሻድ ጉሩፕ
ፋሩቅ ኡመር
ኑረዲን ከይረዲን
አ/ሀፊዝ ቃሲም
መስጠፋ ናስር
✍✍✍✍ግጥም ና ዜማ ፋሩቅ ኡመር
@faruk_official
@faruk_official

Читать полностью…

ፋሩቅ ኡመር(ኑር)

📠📠ከ ታሪኮች📠📠

ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።

ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!!

አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው።

ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ ሳትገባ ቀርታ ሬሳዋን እኛ ሰፈር መንገድ ላይ እንዳገኙት ነገረቺኝ አለች።

እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም አነባሁ ማታ የላከችልኝን መልዕክት ለማንበብ ስልኬን ከፈትኩት መልዕክቱም
"ሁቢ እናንተ ቤት አከባቢ ነኝ ቶሎ ውጣ የሆኑ ሰዎች ከኋላዬ እየተከተሉኝ ነው ፈርቻለው እባክህ ፍጠን" የሚል ነበር።

⏳ከ ታሪኩ ምንማረው ጭብጥ⏳

-ለሚወዱን ሰዎች ሁሌም ትኩረት እናርግ።
-በ ዙሪያችን ያሉ ሰዎች ሚሰጡንን እንክብካቤ እንደ ትንሽ ነገር አንቁጠር።
-አንዳንድ ስህተቶቻችን ድጋሚ ለማስተካከል ስለሚከብዱ ላለመሳሳት እና ለመጠንቀቅ እንሞክር።

╔════📖 🦋 📖════╗
@faruk_official ❤️
╚════📖 🦋 📖════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel