አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙንሺድ ፋሩቅ እባላለው ይሄ ቻናል የከፈትኩት አላህ በሰጠኝ ጸጋ ተጠቅሜ ልጠቅምበት ነው። በዚህ ቻናል የተለያዩ ዳእዋ፣ቁርአን፣ የሰሀቦች ታሪክ እንዲውም ነሺዳዎችን ያገኙበታል ወላሁ አለም። ለአስታየት @abu_kafe
✨ኢክራም ሬድዋን✨
『 from Shashemene』
『code:A6』
@saracalligraphy
Share subscribed ،በማድረግ ተባበሩኝ አደራ
Watch "ኑረዲን ከይረዲን ሰሉ አለ ነቢ ምርጥ አዲስ አማሪኛ ነሺዳ" on YouTube
https://youtu.be/we1MuHRRumc
🌹🌹እምር ፍክት ክት ያለጁመአ ይሁንላቹ🌹🌹
🌷🌷ሰለዋት እናብዛ🌷🌷
@faruk_official
@faruk_official
https://youtube.com/channel/UCAK3BNJCGKK-kPGzjIYAa2w
👆👆Subscribe በ ማድረግ አዳዲስ ነሺዳዎች እና ልዩ ልዩ የ ጥበብ ስራዎችን ይከታተሉ 🙏
🎤ሙንሺድ ፋሩቅ ኡመር እና ኢምራን አ/ሹክር
ሰላት የጀህነት ቁልፍናት ምርጥ ነሺዳ
🎼
🔴 የአረፋ ቀን ፆም!
ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
📌 ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል።
📌 ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል።ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው።
📌 ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም።
📌 በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣
1/ ቀኑን መጾም
2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር
3/ ዱዓእ ማብዛት
📌 ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም። ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።
📌 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ አርብ ሐምሌ 1 ነው።ለወዳጅና ዘመድም እናስታውስ። ለራሳችን፣ለቤተሰባችንና ለሀገራችን ዱዓ እናድርግ።
ለይለተል ቀደርና ምልክቶቿ‼️
=================
ክፍል:-③
①) ፀሀይ ትወጣለች ምንም ጨረር የሌላት ሆና ብትመለከታት እንኳን አይንህን አትወጋህም ምክንየቱም…
||
⁉️እስኪ አንድ ጥያቄ ላንሳ የለይለተል ቀደር ለሊት ቀን መላኢካዎች እንዲሁም ጅብሪልም ሳይቀር ይወርዳሉ የሚወርዱት ለምን ይመስላችሁል?
✔️መላኢካዎች ወደምድር የሚወርዱት አንተ/ቺ ዱዓ ስታደርግ/ጊ «አሚን» ይላሉ አስባችሁታል ዱዓ አድርጋችሁ መላኢካዎች "አሚን" ተቀባይነት ያግኝ ሲሉ አላህ ይወፍቀን
✔️ እንዲሚታወቀው ፀሀይዎ መውጣት ስትጀምር፣ ሲፈጅር ወደ መሬት የወረዱት በጣም ብዙ መላኢካዎች ወደ ሰማይ ይወጣሉ፣ ሲወጡ ፀሀይ የምትለቃቸውን ብርሃን ይጋርዱታል በዚይም ምክንያት ፀሀይ ብርሃኗ ደካማ ሆና ትወጣለች።
*
«በዚያን ቀን ማለዳ ፀሀይዋ ነጭ ሆና ጨረር ሳይኖራት ትወጣለች»፡፡
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
📒ሙስሊም ዘግበውታል
②) ለሊቱ የተረጋጋ ሰላም ያላት ሌሊት ሞቃታማም ብርዳማም የማትባል ነፋሳማ ለሊት ናት።
③) ቀለል ያለ ዝናባማ ለሊትም ልትሆን ትችላለች ተብሏል።
④) ጨረቃዎ የሰሀን ግማሽ ሆና በደንብ ትታያለች።
||
አላህ ይወፍቀን‼️
#ወሰላሙዓለይኩም
=
T.me/darlhadis
ሰበር ዜና‼
በበርካታ የሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢዎች ጨረቃ ስለታዬች፤
ነገ ቅዳሜ ረመዿን 01 ይጀመራል።
የረመዳን ጨረቃ በመታየቶ
ነገ ቅዳሜ ረመዳን አንድ ብሎ
ይጀምራል ።
እንኳን አደረሰን!
ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
/channel/+UAKV32q7U2HKzEMf
በሰሚወች ዘንድ ተዋድጅነት ያገኘው የሙንሺድg5 ነሺዳ ተለቀቀ ይሄን ምርጥ ነሺዳ ለማግኘት👇👇👇👇ጆይን ማለት ብቻ
Читать полностью…ANA DAA'II / አነ ዳኢ 🎧
💥በ MILAN TUBE😍
🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥
#Minber tv ላይ ከ 2:30 ጀምሮ❤
#GURABA_2
#KAN_BUTAME
GALATOOMAA !
#MMP
Like👍
Share 🔥
Subscribe🙏
📎Youtube👇
https://www.youtube.com/channel/UC44p6AZrtgMasw5hz2v9bxg?sub_confirmation=yes
# Telegram
/channel/milanmultimediaproduction
Watch "አማረ ሂወቴ || AMARE HIWETE || ፋሩቅ ኡመር || Faruq Oumer || አዲስ ምርጥ አማርኛ ነሺዳ|Ethiopian Best Neshida" on YouTube
https://youtu.be/2vw_7x5t1xo
Watch "አማረ ሂወቴ || AMARE HIWETE || ፋሩቅ ኡመር || Faruq Oumer || አዲስ ምርጥ አማርኛ ነሺዳ|Ethiopian Best Neshida" on YouTube
https://youtu.be/2vw_7x5t1xo
አሰላም ዋለይኩም ፋሩቅ ነኝ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ከረማቹ በአንዳንድ ምክንያቶች ትንሽ ጠፍቼ ነበር ኢንሻ አላህ በቅርቡ በአዲስ ስራ ምንገናኝ ይሆናል ወሰላም ዋለይኩም የአላህ ሰላም በናተላይ ይሁን
Читать полностью…#Nashiidaa_Haaraa
#Humna_Barii
#keyroon_4
👉Harra Galgala saatii🕰 2 irratt
#KMP
from youtube page
የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
Hawassa Jobs ☞ የስራ ማስታወቂያ
👉 ጠቃሚ እና የተሻሉ የስራ ማስታወቂያዎችን በሁሉም የስራ አይነት (Department ) እናቀርባለን ፡፡
👉Join and share our Channel Link 👉 Hawasawork
/channel/Hawasawork
📍ተለቀቀ🔥🔥
"#MUSLIMUUNAA Nashiidaa Haarayaa Afaan Oromoo MILAN MULTIMEDIA PRODUCTION #MMP (2022)" on YouTube
https://youtu.be/24YRk1ZUmrQ
Watch "ታረቀን አላህ //ሚፍታህ ሁሴን መንዙማ//tareken alah //Miftah Hussein menzuma" on YouTube
https://youtu.be/MPPCQHCO-Zw
🌹 ጨረቃዋ ቀርባለች 🌹ወደ ፈጣሪያችን እኛን ልታቃርብ፣ደርቆ ያመፀውን ልብን ልታረጥብ ።በኢማን ልትሞላን ከወንጀል አርቃ፣በሶላት በቁርዓን በዚክር አሸብርቃ፣በስሁር በዘካ በተረዊህ ደምቃ ፣የልባችን ፈዋሽ ቀረበች ጨረቃ ።ከዒባዳ ርቀን ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀን ፣በዲናችን ጉዳይ እጅግ ተዘናግተን ።ከኢስላም መርሆች በሩቁ አፈንግጠን ፣ዱንያ ላይ ተጥደን ሁሉን ነገር ረስተን፣ብዙ ስንታትር መንገዱ ጠፍቶብን ፣ጨረቃ ቀረበች እኛን ልታግዘን ፣የጠፋውን መንግድ ልታመላክተን።ወደ ጀሊላችን እኛን ልትመልሰን ፣ልብን በእምነት ሞልታ አንድ ልታረገን ።በጉጉት ተናፍቃ እኛን ልታልቀን ።ሁሉን አሰባስባ በእምነት በጋራ፣አንድ ልታረገን ሸይጣንን አባራ። ከውሸት ከሀራም ከፈሳድ አፅድታን፣ለደከመው ኢማን ይዛ መድሀኒትን።የጀሀነምን በር ከሩቁ አዘግታ፣የጀነትን በሮች ለኛ አስከፍታ ።ቀረበች ጨረቃ ብስራቱን ነጋሪ ፣የወርሀ ረመዳን ጅማሬን አብሳሪ።
Читать полностью…๏ ከምትሰግዳቸው ሰላቶች ውስጥ
አንዷ የመጨረሻህ ትሆናለች ዱንያንም
በእርሷ ትሰናበታለህ‥
⇨ጊዜውን ጠብቀህና ሁሉንም አሳምረህ
ስገዳቸው ‥የቷ የመጨረሻህ እንደሆነች
አይታወቅም
🌺🌺🌺🌺መልካም ጁመአ🌺🌺🌺🌺