fasilsc | Unsorted

Telegram-канал fasilsc - ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

21567

የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ 🔴 ለአስተያየት ፣ለጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ ➠ @FASILKFCBOT https://t.me/+TY2Jn5HJdPL1cMuk

Subscribe to a channel

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ

#ደረጃ_ሰንጠረዥ

#ከፍተኛ_ጎል_አስቆጣሪዎች

#ውጤቶች

#ቀጣይ_የመርሐ_ግብሩ_ጨዋታዎች

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

https://m.youtube.com/watch?v=Nk0rruR2QVs

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

ዛሬ 06- 04 - 13 በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር አማካኝነት የተዘጋጀው ለከተማችን ልዩ ድምቀትን የሰጣት እና የከተማችን የንግድ እንቅስቃሴ ትልቅ አስተዋፅኦ የሚያበረክተው የፋሲል ከነማ የንግድ ትሪኢት እና ባዛር የከተማችን ክቡር ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ ምክትል ከንቲባ አቶ አደባባይ ሙልጌታ የጎንደር ከተማ ብልፅግና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አወቀ አስፈሬ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶክተር አስራት አፀደ ወይን የፋሲል ከነማ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዮት ብርሃኑ እና የደጋፊ ማህበሩ ስራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት በድምቀት ተመርቋል::

#share በማድረግ መረጃዉን ያጋሩ

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

ዛሬ የክለባችን 53ተኛ አመት የልደት በዓል ነው

#መልካም_ልደት_አፄዎቹ

#FKSC_53

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

ከክለብም በላይ የሩጫ ውድድር አሸናፊዎች ይሸለማሉ!!

ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ጥር 9 ለሚያካሂደው 3ኛ ዙር ታላቁ ሩጫ ካዘጋጀው ሽልማት በተጨማሪ ኢንጅነር ላይችሉም መጨጊያው የአፄዎቹ ደጋፊ ሩጫው ሞቅ ደመቅ ብሎ በፉክክር እንዲካሄድ ለአዋቂ አሸናፊዎች የ35,000 ብር ሽልማት ፣ ህፃናት ደግሞ ለሴትና ለወንድ አሸናፊዎች 2 ታብሌት ኮምፒውተር ስላበረከቱልን ልባዊ ምስጋችን በክለባችንና በደጋፊዎቻችን ስም እናቀርባለን።

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር!!

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

በሀገር ውስጥ ለሚገኙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የተላከ መልዕክት ፦

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

🇦🇹#ታላቁ_ሩጫ_4_ቀን_ብቻ_ቀረው!🇦🇹

''ከክለብም በላይ'' ታላቁ ሩጫ በመናገሻዋ ጎንደር ከተማ ጥር 9 ቀን ይካሄዳል 5 ኪ.ሎ ሜትር የሚሸፍነው የከተማ ላይ ሩጫ በድምቀት ይካሄዳል።

🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

ተጨማሪ ሽልማት ለሩጫው አሸናፊዎች 😊

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #13

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#አርቲስቶቻችን

የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #11

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #9

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #7

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

🇦🇹#ታላቁ_ሩጫ_6_ቀን_ብቻ_ቀረው!🇦🇹

''ከክለብም በላይ'' ታላቁ ሩጫ በመናገሻዋ ጎንደር ከተማ ጥር 9 ቀን ለ3ኛ ጊዜ ይካሄዳል 5 ኪ.ሎ ሜትር የሚሸፍነው የከተማ ላይ ሩጫ በድምቀት ይካሄዳል።

የሩጫ ማሊያው በጎንደር ፣ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ የደጋፊዎች ማህበር ቢሮ በ150 ብር ብቻ በመሸጥ ላይ የሚገኝ ሲሆን ደጋፊዎቻችን መሮጫውን በመግዛት ከወዲሁ ለሩጫው እንድትዘጋጁ ጥሪ እናስተላልፋለን።

ክለባችን በኢኮኖሚ ከፍ ለማድረግ በሚዘጋጁ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሞች ላይ ሁሉም ደጋፊ በባለቤትነት ማገዝ እንደሚጠበቅበት እያስታወስን ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ፖስትና ሼር በማድረግ ለሩጫው ትኩረት በመስጠት ክለባችን እንደግፍ።

🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!!🇦🇹

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

PHOTO 8

🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴

🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

6 ቀን ብቻ ቀረው

🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴

🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

🇦🇹#ታላቁ_ሩጫ_3_ቀን_ብቻ_ቀረው!🇦🇹

''ከክለብም በላይ'' ታላቁ ሩጫ በመናገሻዋ ጎንደር ከተማ ጥር 9 ቀን ይካሄዳል 5 ኪ.ሎ ሜትር የሚሸፍነው የከተማ ላይ ሩጫ በድምቀት ይካሄዳል።

🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የዳግ ዳንኤል ተወዳጅ የሆነው " #ጎንደሬዋ " የተሰኘው ሙዚቃ ተለቋል። 🔥🔥🔥🔥🔥

ሙዚቃውን ከታች በሚገኘው ሊንክ ገብታቹ ማዳመጥ ትችላላቹ 😉

https://m.youtube.com/watch?v=Nk0rruR2QVs

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የአፄ ቴዎድሮስ 202ኛ የልደት መታሰቢያም እንዲህ በድምቀት ተከብሯል።

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳሉ።

በጅማ የሚካሄው የጥር ወር መርሐ ግብር ይህንን ይመስላል።

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የሩጫ ማሊያ ሽያጭ ጥቆማ #በደብረታቦር_ከተማ
በደብረታቦርና አካባቢዉ ለምትገኙ ደጋፊዎቻችን ጥር 9 ጎንደር ተገኝታችሁ በሩጫዉ ለመሳተፍም ሆነ ማሊያዉን በመግዛት ክለባችሁን ለመደገፍ ፍላጎት ላላችሁ ደጋፊዎቻችን በደጋፊያችን #ማስተዋል_ስለሽ #ስልክ_ቁጥር_0918077195 አማካኝነት ማሊያ እየተሸጠ መሆኑን አውቃችሁ በ150 ብር ብቻ በመግዛት ክለባችሁን ደግፉ ስንል እንጠይቃለን

ከክለብም በላይ ለሆነዉ እሮጣለሁ❗️

🇦🇹 የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር 🇦🇹

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

ለአለም አቀፍ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የተላከ መልዕክት ፦

Invitation to media coverage .
Timikit inscribed as world intangible heritage by UNESCO is
most annually anticipated celebration and Gondar is quite
known for so it gives us pressure to welcome your
representatives for coverage for this jubilant and societal
celebration of Timiket (Epiphany) in Gondar City taking place
with various artistic scenes as from January 17th -18th 2021.
We shall receive the entire team of your channel with open
arms.

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#ጎንደር በቀን ውስጥ በርካታ እንግዶቿን እየተቀበለች ትገኛለች።

እንኳን ደህና መጣቹ 😊 🙏

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #14

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#አርቲስቶቻችን

የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #12

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#አርቲስቶቻችን

የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #10

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #8

#ጥምቀትን_በጎንደር

#TIMKET_IN_GONDAR

🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

PHOTO 8

🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴

🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

PHOTO 7

🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴

🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#ዝክረ_ቴዎድሮስ

የአደባባይ የስነ ፅሁፍ ምሽት

ጥር 6 ከቀኑ 11 ጀምሮ ጀምሮ ቴዎድሮስ አደባባይ ( የአፄ ቴዎድሮስ ሀውልት ስር)

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#የሳምንቱ_ምርጥ_ፎቶ

#PHOTO_OF_THE_WEEK

#ለፍሲል_እንሮጣለን

#ጥምቀትን_በጎንደር

https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA

Читать полностью…
Subscribe to a channel