ከፒያሳ (መስቀል አደባባይ) ላይ የሚነሱት ባሶች ወደ ሩጫው መነሻ ቦታ ጉዞ ሊጀምሩ ነው።
🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴
🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ
7ተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ቀን ጨዋታ ክለባችን ፋሲል ከነማ ነገ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሀዲያ ሆሳዕናን ይገጥማል።
.
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ያለፉትን 6 ሳምንታት በአዲስ አበባ ስታዲየም ጨዋታዎችን አካሂዶ ሲጨርስ ከሳምንት እረፍት በኃላ በሁለተኛ ደረጃ በተመረጠው ስታዲየም በተወሰኑ ደጋፊዎች ማካሄዱን ቀጥሏል ጨዋታውም እንደተለመደው በዲኤስቲቪ በቀጥታ ይተላለፋል።
.
ባሳለፍናቸው ስድስት ሳምንታት ክለባችን በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጋቸው 6 ጨዋታዎች አራት ጨዋታ ማሸነፍ ሲችል ፣ በአንዱ አቻ ውጤትን ሲያስመዘግብ ቀሪውን አንድ ጨዋታ ተሸንፏል። በደረጃ ሰንጠረዡ በ13 ነጥብ 5 ንፁህ ጎል 2ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠናል።
.
ተጋጣሚያችን ሀዲያ ሆሳዕና አንድ ቀሪ ጨዋታ ሲኖረው ባደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች አራት ጨዋታን ማሸነፍ ሲችል በአንዱ ነጥብ ተጋርቷል። በደረጃ ሰንጠረዡ በ13 ነጥብ በ6 ንፁህ ጎል 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
.
የእርስ በእርስ ግንኙነት :- ሀዲያ ሆሳዕና በ2012 ዓ.ም ወደ ሊጉ ባደገበት አመት ጀምሮ በ1 ጨዋታ ብቻ ተገናኝተናል።
2012:- ፋሲል ከነማ 3-0 ሀዲያ ሆሳዕና
በኮቪድ ምክንያት ተቆርጧል።
.
በክለባችን በኩሉ ያሉ ዜናዎች:-
ሰኢድ ሀሰን በሲዳማ ጨዋታ በደረሰበት ጉዳት ቀዶ ጥገና የተደረገት ሲሆን ከህመሙ ለማገገም በእረፍት ላይ የሚገኝ ሲሆን እንየሁ ካሳሁን ከህመሙ አገግሞ ከቡድኑ ጋር መደበኛ ዝግጅት አድርጓል። ሌሎች ሁሉም ተጫዋቾች በጅማ ስታዲየም ልምምዳለውን በመስራት ለጨዋታው ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ በጥሩ የማሸነፍ ስነልቦና ላይ ይገኛሉ።
🇦🇹#እናሸንፋለን!🇦🇹
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
#ከክለብም_በላይ ታላቁ ሩጫ ዝግጅቱ ተጠናቆ መነሻችን አምሮ ደምቆ ንጋትን
ይጠብቃል!
ጠዋት 12 ጀምሮ በመሰባሰብ በአርቲቶቻችን ሙዚቃና እየተዝናናን በዲጄ
ሙዚቃ በማርሻል አርት አሰልጣኞች ድጋፍ አሟሙቀን ለፋሲል እንሮጣለን።
ሩጫውን 3:45 ጨርሰን በክለባችን ድል በድጋሚ እንጨፍራለን!
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
ነገ ከእንግዶቻችን ጋር አብረን እናሸበርቃለን።
🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴
🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
# የነፃ ትራንስፖርት ወደ ሩጫው መነሻ ቦታ ተዘጋጅቷል!!
ከአዘዞ ለምትነሱ አዘዞ ካምፕ ላይ ጠዋት 12:30 ጀምሮ
ከፒያሳ ለምትነሱ መስቀል አደባባይ ላይ ጠዋት 12:30 ጀምሮ..
በጎንደር ዩኒቨርስቲ እና በክለባችን አውቶብሶች በነፃ ወደ መነሻው ማራኪ
መጓጓዝ እንድትችሉ ተመቻችቷል።
ከፒያሳ ኮሌጅ ማራኪ መንገድ ለትራንስፖርት ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ ዝግ
ስለሚሆን በጠዋት የቀረበውንና የታክሲ አማራጭ ተጠቅመን ሩጫውን
እንድንሳተፍ ጥሪ እያቀረብን ሁሉም ለሜዳሊያ ሯጭ ተሳታፊ ከሩጫው መነሻው
ቦታ ተገኝቶ መድረሻ ላይ የሚጠየቀውን ልዩ ቲኬት ተቀብሎ መሮጥ
ይጠበቅበታል።
ማሳሰቢያ አቋራጭ መንገዶች ሩጫው ሲጀመር መግባትና መውጣት
በፀጥታ ሃይል ስለሚከለከሉ በሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን።
መረጃውን # share በማድረግ ለደጋፊዎች ያጋሩ!!
የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር!!
#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ነገ ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ የሚካሄደውን ታላቁን የፍሲል ከነማ ሩጫ እንዲሁም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ፍሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በቻናላችን የምንዘግብ ይሆናል።
እርሶም በነገው ታላቅ ሩጫ ላይ የተነሱትን ፎቶ በ @HTBWORKBOT ላይ ብትልኩልን መለሰን በቻናላችን የምንለጥፈው ይሆናል።
#ሼር_በማድረግ_መረጃው_ላልደረሳቸው_ደጋፊዎች_ያጋሩ።
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
👉በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ተጠባቂውን ጨዋታ ማን በድል ይወጣል?
📆 ጥር 9
👉ሀዲያ ሆሳዕና ወይንስ ፋሲል ከነማ?
👉 “ለጠንካራው ሀዲያ በሚመጥን መልኩ ስለተዘጋጀን አሸንፈናቸው መሪነቱን እንነጥቃቸዋለን” እንየው ካሳሁን /ፋሲል ከነማ/
👉“ለፋሲሎች ብቻ ብለን አልተዘጋጀንም፤ እነሱን አሸንፈን መሪነታችንን እናጠናክራለን” አማኑኤል ጎበና /ሀዲያ ሆሳዕና/
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
የባዛርና ሩጫው አድማቂዎች
ዘወትር ከ9:00 ጀምሮ ዳሸን ቢራ በ18:00 ብቻ እየተጎነጩ በሙዚቃ ቆይታችሁን የሚያደምቁት የጎንደር ዲጄ ማህበር ባለሙያዎች 🙏
🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #15
#ጥምቀትን_በጎንደር
#TIMKET_IN_GONDAR
🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
በዓለ ጥምቀትና ትውፊቶቹ
የጎንደር ከተማ የበርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ባለቤት ነች፡፡
ከሚጨበጡ ቅርሶቻችን መካከል የፋሲለደስ ቤተ-መንግሥት የቁስቋም አብያተ መንግሥት፣ የራስ ሚካኤል ስዑል ቤተ መንግሥት እና የደብረ ብርሃን ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ሌሎችም ይገኙባታል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ኢትዩጵያን ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ለየት የሚያደርጓት እሴቶች ውስጥ ዋነኞች የቤተ ክርስቲያን ስዕሎች ናቸው፡፡ ይህ የስዕል ጥበብ በዓለምና በሀገራችን የስነ-ስዕል ጥበብ ላይ የራሱን አሸራ ያሳረፈ፣ የራሱ የሆነ የአሠራር ጥበብ ያለው ነው፡፡ የስዕል ጥበቦቹ መነሻ የጎንደር ሥልጣኔ እንደሆነም የታሪክ ምሁራን ይገልፃሉ፡፡
የጥምቀት በዓል ጎንደር ከምትታወቅበት የስነ ህንፃና ስነ ስዕል ጥበብ በተጨማሪ ከተማዋ ያላትን ታሪክዊና ባህላዊ እሴቶች በማዳበር
ከፍተኛ ድርሻ የሚጫወት ነው።
በዓሉ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በአላት ውስጥ አንዱ ሲሆን የጎንደር ከተማ ይህን ታላቅ በዓል በደማቅ ሁኔታ ከሚከበርባቸው የሀገራችን አካባቢዎች በግንባር ቀደምትነት የምትጠቀስ ናት፡፡
ጎንደር ላይ ጥምቀትን ማክበር በድምቀቱም ሆነ በሚከናወኑት የተለያዩ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ትዕይንቶች ከየትኛውም የዓለም ክፍል ለሚመጡ ጎብኝዎች ሀሴት የሚፈጥር ነው፡፡
በዓለ ጥምቀት ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ ሁልጊዜ አዲስ የሆነ ክብረ በዓል ሲሆን ካህናት በያሬዳዊ ዜማ ፈጣሪን የሚያመሰግኑበት ልዩ ትዕይንት ፈጥረው ታዳሚዎች የሚደመሙበት ዕለት ነው፡፡
ይህ በዓል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩች ዘንድ ልዩ )ቦታ የሚሰጠው ሲሆን ከባህር ማዶ በርካታ ቱሪስቶች ወደ ሃገራችን እንዲታደሙ መልካም አጋጣሚ እየፈጠረ ያለ በዓል ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀትን በዓል የምታከብረው በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ አብያተክርስቲያናት ነው ፡፡
በታሪካዊና ጥንታዊቷ ጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓል ልዩና ደማቅ በሆነ ሥነ- ሥርዓት ተከብሮ ይውላል፡፡ የቀሳውስቱ አለባበስና ያሬዳዊ ዝማሬ የጎንደር የጥምቀት በዓል መለያ ገፅታው ነው፡፡
ቀሳውስት፣ ዲያቆናት፣ በወርቃማ አልባሣት አምረው ታቦታቱን ተሽክመው ሊወጡ አጥቢያው በእልልታ ይደምቃል፡፡
በደወል ድምፅም ይታጀባል፡፡ ካህናት በግራ እጃቸው ረጅሙን መቋሚያቸውን በቀኝ እጃቸው ደግሞ ጽናፅላቸውን ይዘው በያሬድ ዜማ ቅኝት እየዘመሩ ዜማ ሲያዜሙ ልዩ ስሜትን ይፈጥራል፡፡ ምዕመናን በደስታ ፈጣሪያቸውን ያስባሉ፡፡ ወጣቶች ፣ ያጨበጭባሉ “ሆ” ይላሉ ቀሳውስት ለዝማሬ በተዘጋጀላቸዉ ቦታ በክብር ይቆማሉ፡፡ የወርቃማ ጃንጥላዎችን ይዘረጋሉ፡፡ መስቀሎችንም ይደረድራሉ፡፡ በዚህ ልዩ በዓል በከተማችን በሚገኙ አብያተ ክርስተያናት የከተማዋ ነዋሪዎች ስለ ሠላም ይፀልያሉ ፈጣሪንም ያመሰግናሉ፣ ለአምላካቸው ያላቸውን ክብርም ይገልፃሉ፡፡ በአገር ልብስ የተዋቡ ምዕመናን ከየአቅጣጫው ይሰባሰባሉ፡፡
ህፃናት አምረውና ተውበው በፍፁም ደስታ ተሞልተው ይታደማሉ፡፡ “ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ” የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ ወጣቶች ከዕድሜ አጋሮቻቸው ጋር ጐልማሶችም ከመስሎቻቸው ጋር ይጨፍራሉ ”እሰይ ስለቴ ሰመረ” ከሚባለው የታቦታቱ ሙገሣ ጅምሮ ለህዝብና ለሀገር የሚበጀውን ሁሉ ፈጣሪ እንዲያደርግ የምሥጋና መዝሙር ያስተጋባሉ፡፡ ለከርሞም በጤና በእድገትና በሠላም ለጥምቀት በዓሉ እንዲያደርሳቸው ብሩህ ተስፋ ለሀገራቸውና ለህዝባቸው ይመኛሉ፡፡ ከሌሎች የሃይማኖት ተከታዩች ጋርም በመከባበር አብሮ በመብላትና በመጠጣት በዓሉን የጋራ በማድረግ ተፋቅረውና ተሳስበው ያከብሩታል፡፡
የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር ከቱሪስት መስህብ መካከል አንዱ በመሆኑ በጥር ወር በርካታ ጎብኝዎች ወደ ከተማችን እንዲጎርፉ ያስችላል፡፡ በዓሉ የቱሪስት መስህብነት ከመሆኑም በተጨማሪ የአገራችን መልካም ገፅታ ለመገንባት ያስችላል፡፡ የውጭ ሀገር ቱሪስቶችን ፍሰት በጨመርን ቁጥር የውጭ ምንዛሬያችን በማሣደግና በከተማዋ የሚገኙ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ መስህቦችን ለማስተዋወቅ ያስችላል፡፡
አስረኛው የባህል ሣምንት የጥምቀት በዓል ለማድመቅ ከጥር 5—9/2013 ዓ·ም ድረስ የተለያዩ ዝግጅቶች ይቀርባሉ፡፡
ከሚዘጋጁ ኘሮግራሞች መካከል የጎዳና ላይ ትዕይንት፣ ባህላዊ ዘፈን፣ ሰይ ሰይ ጨዋታ ሆታና ጭፈራ ስዕላዊ ኢግዚቪሽን ፣ የቁንጅና ውድድር ፣ የሥነ- ስሁፍ ምሽት፣ የኢንቨስትመንት የፖናል ወይይት የአፄ ቴዎደሮስ 202ኛ ዓመት የልደት በዓል እንዳሁም የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የጎዳና ላይ ሩጫናባዛርም ተዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑ በዓሉ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ነዋሪው የእንግዳ ተቀባይነትና የአክባሪነት ባህላችን በመጠበቅ በሠላም በደስታ፣ በመከባበረና በመቻቻል እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን ኃላፊነት መወጣት ይገበናል መልዕክታችን ነው፡ “ኢትዮጵያ እንደገና ጥምቀትን በጎንደር ” በሚል መሪ ቃል የዘንድሮው የባህል ሣምንት እየተከበረ ይገኛል፡፡
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
PHOTO 9
🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴
🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
🇦🇹#የሩጫው_መነሻ_መድረሻ_ቦታና_ሰዓት🇦🇹❗️❗️
🏃♂️ የሩጫ መነሻ ቦታ ከፕላዛ ሆቴል ጀምሮ ወደ ማራኪ አደባባይ እንሰባሰባለ
🏃♀️የሩጫ መነሻ ቦታ መገናኛ ሰዓት ከጠዋቱ 1:00 ጀምሮ
ተሰባስበን በዲጄዎች ሙዚቃ ታጅበን የማሟሟቂያ እንቅስቃሴ እንሰራለን።
🏃♂️ ጠዋቱ 2:00 ላይ በሩጫው ተጋባዥ ታላላቅ ባለስልጣንና አርቲስቶች አጭር ማስጀመሪያ ንግግር በኋላ 2:30 ላይ ሩጫዉ ይጀመራል።
🏃♀️ ሩጫዉ ከማራኪ ተነስቶ በኮሌጅ ፣ ዮሃንስ ፣ ፋሲለደስ አውቶፓርኮ የምስራች ፒያሳ መስቀል አደባባይ ፍፃሜውን ያደርጋል።
🎧 በመነሻ መካከል እንዲሁም መድረሻ ላይ የጎንደር ዲጄዎች ማህበር በመዝናኛ ሙዚቃዎች ያደምቁናል!
🚒 በተመረጡ ቦታዎች የሚጠጣ ዉሃ አቅርቦት እና የዉሃ ርጭት ይደረጋል!
በሩጫዉ ለመሳተፍ የመሮጫ ማሊያ መልበስ ግዴታ ነዉ❗️❗️
የሜዳሊያ እና ሽልማት ተወዳዳሪ ከመነሻ ኩፖን መያዝና በመድረሻም ከነኩፖኑ መድረስ ይጠበቅባችኋል።
ሩጫዉ 3:00 ላይ ይጠናቀቃል።
ይህ የመዝናኛና የድጋፍ እሩጫ በደመቀ ሁኔታ እንዲሳካ ሁላችንም ኃላፊነታችን እንድንወጣ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ጥሪዉን ያቀርባል።🙏
መልዕክቶችን #share #share በማጋራት መረጃውን ያጋሩ!!
@የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር!
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
ለአለፉት አንድ አመት ተለያይቶ የኖረው የፋሲል ከነማ ደጋፊ ዛሬ በጎዳና ላይ ሩጫ ይገናኛል።
በአንድነት ስለ ፋሲል ይዘመራል! ፋሲል ከነማ ጅማ ላይ አሸንፎ ደስታችን ሙሉ ያደርገዋል!!
🇦🇹#ከክለብም_በላይ!🇦🇹
የሩጫ ማሊያውን በመግዛት በሩጫው ላይ ይሳተፉ ክለብዎትን በተግባር ይደግፉ!!
🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴
🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_የ7ኛ_ሳምንት_ጨዋታ! 🏆BetKing Ethiopian Premier League Next Match!
⚽️ ሀድያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ ⚽
📆 ነገ እሁድ ጥር 9/2013
🕓 4:00
🏟 በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
⚽ የጨዋታውን ውጤት ይገምቱ?
🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!🇦🇹
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
☎️️ የነገውን ታላቅ ሩጫ እና ጨዋታ ስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉና ምርትና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ በራችን ክፍት ነው በዚው ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን ያናግሩን☎️
✅ ለበለጠ መረጃ 👇
contact as @HE12NA ላይ አናግሩን
☎️ስልክ 📲 +251980517980 📱ደውሉልን
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
ፕላዛ ሆቴል ለነገው ታላቅ የሩጫ ውድድር እንዲህ አሸብርቋል።
🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴
🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
#ጥምቀትን_በጎንደር
#TIMKET_IN_GONDAR
🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
የነገው ታላቅ ሩጫ ከ13 በላይ #ዲጄዎች ሩጫውን ሞቅ ደመቅመቅ ያደርጉታል።
#ጥር_9_በፍፁም_አይቀርም 💪💪
🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴
🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
የጥምቀት ፎቶዎች 📸 #16
#ጥምቀትን_በጎንደር
#TIMKET_IN_GONDAR
🙏 #ጥምቀትን_በጎንደር_መታደም_መባረክ_ነው 🙏
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
ዛሬ ጥር 8/2013 ዓ·ም ጎንደር
#ግጥም_በመሰንቆ ልዩ የኪነ ጥበብ ምሽት ከቀኑ 10:00 ሰአት ጀምሮ ጎንደር ፒያሳ በአፄ ቴዎድሮስ አደባባይ ስር ይከወናል።
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
🇦🇹 #ታላቁ_ሩጫ_1_ቀን_ብቻ_ቀረው!🇦🇹
''ከክለብም በላይ'' ታላቁ ሩጫ በመናገሻዋ ጎንደር ከተማ ጥር 9 ቀን ይካሄዳል 5 ኪ.ሎ ሜትር የሚሸፍነው የከተማ ላይ ሩጫ በድምቀት ይካሄዳል።
🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
😍😍 በጭራሽ አይቀርም ከጥምቀት በፊት ሌላ ጥምቀት ☺️ ።
#ጥር_9_በፍፁም_አይቀርም 💪💪
🔴⚪️ #WE_RUN_FOR_FASIL ⚪️🔴
🇦🇹 #ከክለብም_በለይ #3ኛ_ዙር 🇦🇹
https://t.me/joinchat/AAAAAE2NiZ-RyXTy9XDLpA
ደረሰ ደረሰ ጥር ዘጠኝ ጎንደር ትደምቃለች!!
ከክለብም በላይ ለሆነው ለአንጋፋው ክለባችን ፋሲል ከነማን በፋይናንስ ለመደገፍ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ሁሉም ለመሳተፍ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። #በርካታ_ሙስሊሞች የዳሽን ቢራ አርማ የሌለው በጠየቃችሁት መሰረት ቲሸርቱ በዚህ መልኩ ተዘጋጅቷል ለዚህ መሳካት ጎንደር ዩንቨርስቲ እና አብቁተ ከልብ እናመሰግናለን🙏ጥር ዘጠኝ ላይ በፋሲል ከነማ ቲሸርት እንደምቃለን ስኬቱን, ግብ እንመታለን!!
ራሕማ አሊሊጥር ዘጠኝ ላይ ጎንደር እንገናኝ😍
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹