fast_sport4_3_3 | Unsorted

Telegram-канал fast_sport4_3_3 - 4-3-3 FAST SPORT™

271064

4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx @fast_sport4_3_3 2017 / ኢትዮጵያ

Subscribe to a channel

4-3-3 FAST SPORT™

MANCHESTER UNITED BENCH PLAYERS

2022 VS 2025

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ባርሴሎና እና ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ፖርቹጋላዊውን ኮከብ ለማስፈረም እየተከታተሉት ይገኛሉ። 🇵🇹👀

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ ከማትዝ ሴልስ የበለጠ CLEAN SHEET ያለው ማንም የለም (11) 🛡️

ፎረስ ባለፈው አመት ቤልጄማዊውን ጠባቂ ከስትራስቦርግ በ£5 ሚሊዮን ብቻ ነበር ያስፈረሙት… 👌

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

KB 🤍

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

📊⚡️ በዚህ ሲዝን መሀመድ ሳላህ እና ኦስማን ዴምቤሌ ስታቲስቲክስ!

(via Sky Sports)

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ሊቨርፑል የሊጉን ካሸነፈ ዩርገን ክሎፕ የዋንጫ ትውውቁን ለመመልከት ከህዝቡ ጋር ይሆናል። ❤️🏆

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

Szczęsny deserves a piece of it 😂

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ባርሴሎና በአመት ከፍተኛ ደሞዝ የሚያገኙ ተጨዋቾች 🤑💰

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

በአውሮፓ መድረክ ሶስት ቡድኖች ብቻ አልተሸነፉም

ማን ዩናይትድ
ቼልሲ
ቪክቶሪያ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ኤንዞ ማሬስካ ለሪሴ ጀምስ አዲስ ሚና አለው። 🔵

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ግምታቹን አስቀምጡ እስቲ ቤተሰብ 🔥🥶

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://sshortly.net/c9c973f

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

አንቶኒ ከ ሄታፌ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ የተመለከተው ቀይ ካርድ በይፋ ተሰርዞለታል ከሪያል ማድሪድ ጋር ለመጫወት ዝግጁ ይሆናል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የ2026 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ዩጋንዳን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በድምር ውጤት 2-2 ሆነው ወደ መለያ ምት ያመሩ ሲሆን...

በመለያ ምት ያሸነፉት ሉሲዎቹ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ከታንዛኒያ እና ከኢኳቶሪያል ጊኒ አሸናፊ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

እንኳን ደስ አለን ❤

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

💥ገደቦቹን ይለፉ እና ፈጣን ገንዘብ ያግኙ 💥
ወደጨዋታው ይግቡ እና ኮዱን👉🏻 AVI25 ብለው 1️⃣0️⃣ ነፃ በረራዎችን ያግኙ ✈️እና ተቆጥሮ ማያልቅ ብር ያሸንፉ!💰

𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ👇🏻 Sportbetting-force
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=11
የFORCEBET ልምድዎን ያሳድጉ እና የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ👇🏻
https://www.facebook.com/Forcebet.et
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
/channel/forcebet_et

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

😳 Define Total Dominance

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

እ.ኤ.አ. በ 2007 በዚህ ቀን ኔይማር የመጀመሪያውን የሳንቶስ ጨዋታውን አደረገ 🇧🇷⏪ 🤍

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

It's time to talk about Nuno Mendes... 🔥

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

💰 ባለፈው የውድድር ዘመን ከማልያ ሽያጭ እና ከሸቀጦች ሽያጭ ብዙ ገንዘብ ያገኙ፡-

1. ሪያል ማድሪድ - €196M
2. ባየር ሙኒክ እና ባርሴሎና - €171M

(via MARCA)

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ባርሴሎና በሴቶች በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ከሪያል ማድሪድ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት ሶስት ጨዋታዎች 😮‍💨

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

Pierluigi Collina:

◾️ የምንግዜም ምርጥ ዳኛ ተብሎ በፍራንስ ፉትቦል ተመርጧል።

◾️ VAR አይኑ ላይ የነበረው ብቸኛው ዳኛ።

◾️ ይህ ዳኛ በሜዳ ላይ በ4 ቋንቋዎች (ፈረንሳይኛ፣ ስፓኒሽ፣ ጣሊያንኛ እና እንግሊዝኛ) መግባባት ይችላል።

◾️ ከእያንዳንዱ ጨዋታ በፊት ጨዋታውን እና የሚመሩትን ቡድን ተጫዋቾች በማጥናት የተጫዋቾችን ስም ያውቋል።

◾️ እግር ኳስ ተጫዋቾች ለእሱ ትልቅ ክብር ነበራቸው እና ጨዋታ ላይ እሱ ሲዳኝ ይፈሩት ነበር። 🙌

◾️ በቪዲዮ ጌም ሽፋን ላይ የታየ ​​ብቸኛው ዳኛም ነው።

A true legend of the game! 🙌🇮🇹

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ 2014

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🌟 Hulu Sport Mega Tournament 🌟
Your daily plays could take you on the trip of a lifetime!

Join our 3-Month Tournament and stand a chance to win amazing prizes just by betting and playing daily!

🏆 Prizes Include:

1st 🛵 Electric Motor Bike
2nd 📺 Smart TV
3rd 🎮 PS 5
4th 📱Mobile Phone
5th 📱Mobile Phone
6th 📱Mobile Phone
7th 💻 Laptop
8th 💻 Laptop
9th 🚲Mountain Bike
10th📱 Tablet
11th - 30th Cash Prize


How to win?
✅ Deposit daily
✅ Bet on Sports or Casino
✅ Keep your streak alive
✅ The more you play, the higher your chances!

Don't just play — play to win! 🎯💪

#HuluSportMegaTournament #PlayDailyWinBig

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

💸💲ይገምቱ 5000 ብር ያሸንፉ💲💸

እሁድ እለት የሚድረገውን እና አርሰናል እና ዩናይትድን የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ማን ያሸንፋል? ጨዋታውስ ስንት ለስንት ያልቃል❓

ትክክለኛውን ውጤት በመገመት ይሸለሙ!

ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን መልሱን ያገኙ 5 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

መልካም እድል❗️

@afrosportsbet

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

⚽የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት👇💁‍♂/channel/+O4CyME8KkftjN2E0

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🎈በዛሬው እለት ጀርመናዊው የባርቫየኑ እንቁ ጀማል ሙሲያላ 22ተኛ አመቱን ይዟል! 🇩🇪✨

👚 229
⚽️ 67
🅰 39
🏆1x UCL
🏆1x Fifa Club World Cup
🏆4x German Champion
🏆1x UEFA Super Cup
🏆3x German Super Cup
🏆1x German Third tier

𝐵𝑎𝑙𝑙𝑒𝑟 🪄🌟

HBD 🎂 🥂🥂

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🏛️ በእግር ኳስ ታሪክ 100 ፕሮፌሽናል ጨዋታዎች ላይ መጫወት የቻሉ በእድሜ ትንሽ ተጫዋቾች! 👶💫

1⃣ ላሚን ያማል 🇪🇸 ▶️ 17 Yrs 7Mon
2⃣ ሮሜሉ ሉካኩ 🇧🇪 ▶️ 17 Yrs 11Mon
3⃣ ዩሪ ቴሌማንስ 🇧🇪 ▶️ 18 Yrs 5Mon
4⃣ ፓብሎ ማርቲን ጋቪ 🇪🇸 ▶️ 18 Yrs 7Mon
5⃣ ሴሌስቲን ባባያሮ 🇳🇬 ▶️ 18 Yrs 7Mon

𝙋𝙧𝙤𝙙𝙞𝙜𝙮 💎🌟

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

እስካሁን በ 2025 በእያንዳንዱ ቦታ ላይ ያሉ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ተጫዋቾች!

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ፖርቹጋላዊው የአለማችን ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በሪያል ማድሪድ:-

• 438 ጨዋታ አደረገ
• 44 ሃትሪክ ሰርቷል

ይህም በየ 10 ጨዋታ ላይ ሃትሪክ መስራት የቻለ ድንቅ ተጭዋች ነው

GOAT CR7🐐

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

በ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ አርሰናል ከ ሜዳ ውጪ ተጉዞ ኖቲንግሃም ፎረስትን ይገጥማሉ።

በዚህ የጨዋታ መርሃ ግብር በመሀል ዳኝነት የሚመሩት አንድሬው ማድሊ ይሆናሉ።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…
Subscribe to a channel