fast_sport4_3_3 | Unsorted

Telegram-канал fast_sport4_3_3 - 4-3-3 FAST SPORT™

271064

4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx @fast_sport4_3_3 2017 / ኢትዮጵያ

Subscribe to a channel

4-3-3 FAST SPORT™

በአጠቃላይ ዛሬ የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ውጤት ይሄንን ይመስላል ፤ ክለብ ብሩጅ፣ ባየር ሙኒክ፣ ፌይኖርድ እና ቤንፊካ ድል ማድረግ የቻሉ ቡድኖች ናቸው።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ!


ሊቨርፑል ሊጉን በሰባት ነጥቦች ልዩነት መምራቱን ቀጥሏል!

ኤቨርተኖች ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው በ10 ነጥብ ርቀዋል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

15ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ !

              ተጠናቀቀ '

     ኤቨርተን 2-2 ሊቨርፑል
   ⚽ ቤቶ           ⚽ ማካሊስተር
   ⚽ ታርኮውስኪ   ⚽ ሞ ሳላህ


#መርሲሳይድ_ደርቢ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ኤቨርተን 1-1 ሊቨርፑል | የመጀመሪያው አጋማሽ ስታትስ!

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

                     ⏰ ተጀመሩ

                ሴልቲክ 0-0 ባየር ሙኒክ

              ፌይኖርድ 0-0 ኤስ ሚላን

                  ሞናኮ 0-0 ቤንፊካ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የዛሬውን ተጠባቂ የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ ማን ያሸንፋል?

#EVELIV

እስኪ ግሩፑን ሞቅ ሞቅ አርጉት ቤተሰቦች👇

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ማይክል ኦሊቨር ለመጨረሻ ጊዜ በመራቸው የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታዎች ሊቨርፑል ማሸነፍ አልቻለም።

2013 - ሊቨርፑል 0-0 ኤቨርተን
2018 - ሊቨርፑል 0-0 ኤቨርተን
2020 - ሊቨርፑል 2-2 ኤቨርተን

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የጨዋታ አሰላለፍ !

4:30 || ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

በትናትናው የስፔን ላሊጋ ጨዋታ የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ያገኙት ሬቲንግ !

valverde 🥶

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ፎቶ ግብዛ 📷

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ማንቸስተር ሲቲ የክሪስታል ፓላሱን አዳም ዋርተንን የመሀል ሜዳውን ለማጠናከር ቀዳሚ ኢላማቸው አድርገውታል ።

ምንጭ፡-TEAMtalk

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ:

በአሁኑ ጊዜ ያለው የእረፍት እጦት ተጫዋቾቹን ይጎዳል !!


ለምሳሌ ጁድ ቤሊንግሃም በ21 አመቱ 251 ጨዋታዎችን ተጫውቷል !! ዴቪድ ቤካም በተመሳሳይ እድሜው 54 ጨዋታዎችን ብቻ ነበር የተጫወተው "።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ኒውካስትል ከ ዌስትሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና
01:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ መቻል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

02:30 | ኢምፖሊ ከ ዩድንዜ
04:45 | ቬንዚያ ከ ሊቼ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ሳውዝሃፕተን 2-3 ሊቨርፑል
ኢፕስዊች 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሲዳማ ቡና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
አዳማ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ መድን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሆልስታይን ኪል 0-3 ሜንዝ
ሞንቼግላድባህ 2-0 ሴንት ፓውሊ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ኦሳሱና 2-2 ቪያሪያል
ሴቪያ 1-0 ራዮ ቫልካኖ
ሌጋኔስ 0-3 ሪያል ማድሪድ
አትሌቲክ ቢልባዎ 1-0 ሪያል ሶሴዳድ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ጀኖዋ 2-2 ካግላሪ
ኮሞስ 0-2 ፊዮረንትና
ቱሪኖ 1-1 ሞንዛ
ናፖሊ 1-0 ሮማ
ላዚዮ 3-0 ቦሎኛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሊል 2-2 ሬንስ
አክዥሬ 1-0 አንገርስ
ናንትስ 0-3 ሌ ሃቭሬ
ኒስ 2-1 ስታርበርግ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

𝙜𝙤𝙤𝙙 𝙣𝙞𝙜𝙝𝙩 𝙛𝙖𝙢.

ነገ በአዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎች እንገኛለን 😴🥱


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️
@Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️
@Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🌏የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች!

                    ⏰ ተጠናቀቁ

                ሴልቲክ 1-2 ባየር ሙኒክ
            #ማኤዳ79'   #ኦሊሴ 45+1'
                                   #ኬን 49'

              ፌይኖርድ 1-0 ኤስ ሚላን
             #ፓይፃዎ 4'

                  ሞናኮ 0-1 ቤንፊካ
                               #ፓቭሊዲስ 48'

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ሲጠበቅ የነበረውና በኤቨርተኑ ጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም ለመጨረሻ ጊዜ የተደረገው የመርሲሳይድ ደርቢ በድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

ጨዋታው እንዴት ነበር?


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

▪️ 13 ግቦች
▪️9 አሲስቶች

በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ከሜዳው ውጪ በአንድ የውድድር አመት ብዙ ግቦች ላይ በመሳተፍ ከሞ ሳላህ በላይ አንድም ተጫዋች የለም።

Don't forget now the month is just February and almost 3months are left 🤌🏼


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ (መርሲሳይድ ደርቢ)

                   እረፍት'

        ኤቨርተን 1-1 ሊቨርፑል
          #ቤቶ 11'      #ማኪሊስተር 15'


🏟 ጉዲሰን ፓርክ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የ15ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ!

                ⌚️ ተጀመረ

🔵ኤቨርተን 0-0 ሊቨርፑል🔴

🏟ጉዲሰን ፓርክ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ሊቨርፑል በዘንድሮው የውድድር አመት 100 ነጥብ ለመድረስ ከዚህ በኃላ የሚመጡላቸውን 15 ጨዋታዎች ግዴታ በድል ማጠናቀቅ አለባቸው ።

ሪከርዱን የሚጋሩ ይመስላቹሃል ?🤔

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የጨዋታ አሰላለፍ !

4:30 || ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ከ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መጠናቀቅ በኋላ የጀርመን ቡንደስሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ !

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🗣አርነ ስሎት በዚህ ሳምንት ሪያል ማድሪድ እና በማን ሲቲን ስለ መግጠም:-

"ባለፉት ጥቂት አመታት እግር ኳስን የተቆጣጠሩ ሁለት ቡድኖች ናቸው ፣ ስለዚህ ሁለት ትልልቅ ጨዋታዎች ናቸው ።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🎂 | መልካም ልደት

ፔድሪ ዛሬ 22ኛ አመቱን ይዟል 🎉

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🗣ሪካርዶ ካላፊዮሪ:-

"አሁን በተከታታይ ጥሩ ጥሩ ድሎችን ማድረግ እንፈልጋለን። ከአሁን ጀምሮ እስከ መጋቢት ወር ድረስ ምንም እረፍት የለም።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ሙሀመድ ሳላህ የምንጊዜም የፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች የሚባለው ቲዬሪ ሄነሪ ላይ ለመድረስ 8 ጎሎች ብቻ ቀርተውታል።

◉ ሄነሪ - 175 ጎል
◉ ሳላህ - 167 ጎል

በዚህ ሲዝን የሚያሳካው ይመስላችኋል?

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የሳውዲ ፕሮ ሊግ ክለቦች የሆኑት አል-ሂላል እና አል-ነስር ሁለቱም በባርሴሎና በጉዳት እና በአቋም መውረድ ምክንያት ትክክለኛ ብቃቱን ያላስመለከተንን አንሱ ፋቲን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል ።

ምንጭ :-fichajes


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

GOOD MORNING 🌅

መልካም እለተ ሰኞ ተመኘንላችሁ 🙏

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

8 Points Clear on Top
#YNWA #LFC

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…
Subscribe to a channel