fast_sport4_3_3 | Unsorted

Telegram-канал fast_sport4_3_3 - 4-3-3 FAST SPORT™

271064

4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx @fast_sport4_3_3 2017 / ኢትዮጵያ

Subscribe to a channel

4-3-3 FAST SPORT™

🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!

💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 DEP1 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ!
https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=15

🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን /channel/webeteth

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

Cometh the hour, cometh the man 🇪🇬👑

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ሞ ሳላህ አሁን ባደረጋቸው 40 የተለያዩ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጎል አስቆጥሮ አሲስት ማድረግ ችሏል።.

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🚨 ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊግ 300ጊዜ አሸንፏል!

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

👑 መሀመድ ሳላህ በፕሪምየር ሊግ ታሪክ በአንድ የውድድር አመት ከሜዳው ውጪ 22 ነጥብ
ግብ እና አሲስትን በመጠቀም የመጀመርያው ተጫዋች ነው።

◎ 13 ጨዋታዎች
◉ 13 ጎሎች
◉ 9 አሲስት

ግብፃዊው አጥቂ በ1993/94 የውድድር ዘመን የነበረውን የአንዲ ኮልን (21 ነጥብ) ሪከርድ ሰብሯል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የሊጉ መሪዎች !

ከፊታቸው ከባድ ጨዋታዎች ይጠብቃቸዋል ሊቨርፑል ከነዚህ ጨዋታዎች ስንት ነጥብ የሚያገኝ ይመስላቹሀል?

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🌏የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች!

                    ⏰ ተጠናቀቁ

                ሴልቲክ 1-2 ባየር ሙኒክ
            #ማኤዳ79'   #ኦሊሴ 45+1'
                                   #ኬን 49'

              ፌይኖርድ 1-0 ኤስ ሚላን
             #ፓይፃዎ 4'

                  ሞናኮ 0-1 ቤንፊካ
                               #ፓቭሊዲስ 48'

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ሲጠበቅ የነበረውና በኤቨርተኑ ጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም ለመጨረሻ ጊዜ የተደረገው የመርሲሳይድ ደርቢ በድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

ጨዋታው እንዴት ነበር?


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

▪️ 13 ግቦች
▪️9 አሲስቶች

በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ከሜዳው ውጪ በአንድ የውድድር አመት ብዙ ግቦች ላይ በመሳተፍ ከሞ ሳላህ በላይ አንድም ተጫዋች የለም።

Don't forget now the month is just February and almost 3months are left 🤌🏼


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ (መርሲሳይድ ደርቢ)

                   እረፍት'

        ኤቨርተን 1-1 ሊቨርፑል
          #ቤቶ 11'      #ማኪሊስተር 15'


🏟 ጉዲሰን ፓርክ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የ15ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ!

                ⌚️ ተጀመረ

🔵ኤቨርተን 0-0 ሊቨርፑል🔴

🏟ጉዲሰን ፓርክ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ሊቨርፑል በዘንድሮው የውድድር አመት 100 ነጥብ ለመድረስ ከዚህ በኃላ የሚመጡላቸውን 15 ጨዋታዎች ግዴታ በድል ማጠናቀቅ አለባቸው ።

ሪከርዱን የሚጋሩ ይመስላቹሃል ?🤔

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የጨዋታ አሰላለፍ !

4:30 || ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ከ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መጠናቀቅ በኋላ የጀርመን ቡንደስሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ !

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🗣አርነ ስሎት በዚህ ሳምንት ሪያል ማድሪድ እና በማን ሲቲን ስለ መግጠም:-

"ባለፉት ጥቂት አመታት እግር ኳስን የተቆጣጠሩ ሁለት ቡድኖች ናቸው ፣ ስለዚህ ሁለት ትልልቅ ጨዋታዎች ናቸው ።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች፦

- ሴርሁ ጉራሲ ( ዶርትመንድ )

- ቪንሰስ ጁኒየር ( ሪያል ማድሪድ )

- ፓይሾ ( ፌይኖርድ )

-ፓቭሊዲስ ( ቤኔፊካ )

ማን ይገበዋል ብላችሁ ታስባላችሁ?

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE4 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=11
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: /channel/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሃሪ ኬን በዚህ ሲዝን ለባየርን:

👕 29 ጨዋታዎች
⚽️ 29 ጎሎች
🎯 10 አሲስቶች

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኤቨርተን 2-2 ሊቨርፑል

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 

ክለብ ብሩጅ 2-1 አትላንታ
ሴልቲክ 1-2 ባየር ሙኒክ
ፌይኖርድ 1-0 ኤሲ ሚላን
ሞናኮ 0-1 ቤኔፊካ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

⛳️ ዛሬ የሚደረጉ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች!

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

በአጠቃላይ ዛሬ የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ውጤት ይሄንን ይመስላል ፤ ክለብ ብሩጅ፣ ባየር ሙኒክ፣ ፌይኖርድ እና ቤንፊካ ድል ማድረግ የቻሉ ቡድኖች ናቸው።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ!


ሊቨርፑል ሊጉን በሰባት ነጥቦች ልዩነት መምራቱን ቀጥሏል!

ኤቨርተኖች ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው በ10 ነጥብ ርቀዋል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

15ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ !

              ተጠናቀቀ '

     ኤቨርተን 2-2 ሊቨርፑል
   ⚽ ቤቶ           ⚽ ማካሊስተር
   ⚽ ታርኮውስኪ   ⚽ ሞ ሳላህ


#መርሲሳይድ_ደርቢ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ኤቨርተን 1-1 ሊቨርፑል | የመጀመሪያው አጋማሽ ስታትስ!

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

                     ⏰ ተጀመሩ

                ሴልቲክ 0-0 ባየር ሙኒክ

              ፌይኖርድ 0-0 ኤስ ሚላን

                  ሞናኮ 0-0 ቤንፊካ

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የዛሬውን ተጠባቂ የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ ማን ያሸንፋል?

#EVELIV

እስኪ ግሩፑን ሞቅ ሞቅ አርጉት ቤተሰቦች👇

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ማይክል ኦሊቨር ለመጨረሻ ጊዜ በመራቸው የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታዎች ሊቨርፑል ማሸነፍ አልቻለም።

2013 - ሊቨርፑል 0-0 ኤቨርተን
2018 - ሊቨርፑል 0-0 ኤቨርተን
2020 - ሊቨርፑል 2-2 ኤቨርተን

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

የጨዋታ አሰላለፍ !

4:30 || ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

በትናትናው የስፔን ላሊጋ ጨዋታ የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ያገኙት ሬቲንግ !

valverde 🥶

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…

4-3-3 FAST SPORT™

ፎቶ ግብዛ 📷

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

Читать полностью…
Subscribe to a channel