4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx @fast_sport4_3_3 2017 / ኢትዮጵያ
ሁለቱ የመሀል ሜዳ ሞተሮች በዚህ ሲዝን ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ!
ለናንተ ምርጡ ማነው?
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
አርሰናል በነገው እለት ወደ ኦልድትራፎርድ ተጉዞ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ሶስተኛውን ማሊያ እንደሚጠቀም ተገልጿል።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🇸🇦|| 24ኛ ሳምንት የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ!
⏱ FT
አልናስር 2-2 አልሸባብ
⚽️ ያህያ 45' ⚽️ ሀምደላህ 44' (PEN)
⚽️ ሮናልዶ 🐐 45' ⚽️ አልሺሬክ 67'
🏟️|| አል-አዋል ስታዲየም
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3
⚽የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት👇
/channel/+DOCFGFr6miEzYjI8
/channel/+DOCFGFr6miEzYjI8
🇸🇦|| 24ኛ ሳምንት የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ!
⏱ HT
አልናስር 2-1 አልሸባብ
⚽️ ያህያ 45' ⚽️ ሀምደላህ 44' (PEN)
⚽️ ሮናልዶ 🐐 45'
🏟️|| አል-አዋል ስታዲየም
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3
የአርሰናሉ ታዳጊ ኢታን ንዋኔሪ በሚኬል አርቴታ ቡድን ባሳየው ድንቅ ብቃት ሳቢያ የቶማስ ቱቸል ጥሪ ሊደርሰው ይችላል።
-MAILSPORT
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
#Breaking
የኮቢ ማይኖ እቅድ የማንችስተር ዩናይትድን የኮንትራት እድሳት ገሸሽ በማድረግ ሌሎች አማራጮችን መመልከት ነው።
(Guardian Sport)
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
በዚህ የውድድር ዘመን ብዙ የጎል አስተዋፅኦዎችን ማድረግ የቻሉ ግንባር ቀደም የሆኑ ተጫዋቾች ⚽️🅰️👀
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
የ 2008ቱ #ክርስትያኖ_ሮናልዶ በታሪክ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የእግር ኳስ አመት ሁሉ የላቀው እና ቁጥር አንዱ ነው።
ከሱ ውጪ ይሄን ማድረግ የሚችል አንድም ተጫዋች አለም ላይ አልተፈጠረም። ይሄን ማድረግ ሚችለው እሱ ብቻ ነው።🐐🤫
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
TIMBER
Arsenal🔴
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
😳 Define Total Dominance
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
እ.ኤ.አ. በ 2007 በዚህ ቀን ኔይማር የመጀመሪያውን የሳንቶስ ጨዋታውን አደረገ 🇧🇷⏪ 🤍
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
It's time to talk about Nuno Mendes... 🔥
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
💰 ባለፈው የውድድር ዘመን ከማልያ ሽያጭ እና ከሸቀጦች ሽያጭ ብዙ ገንዘብ ያገኙ፡-
1. ሪያል ማድሪድ - €196M
2. ባየር ሙኒክ እና ባርሴሎና - €171M
(via MARCA)
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ባርሴሎና በሴቶች በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ከሪያል ማድሪድ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት ሶስት ጨዋታዎች 😮💨
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ21 ተከታታይ የውድድር ዘመናት ቢያንስ 10 ጎሎችን በማስቆጠር በታሪክ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል!
THE GOAT 🔥🐐
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
09:30 | ኖቲንግሃም ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ብራይተን ከ ፉልሃም
12:00 | ክርስታል ፓላስ ከ ኢፕስዊች
12:00 | ሊቨርፑል ከ ሳውዝሃፕተን
02:30 | ብሬንትፎርድ ከ አስቶን ቪላ
05:00 | ወልቭስ ከ ኤቨርተን
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
10:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሌጋኔስ
12:15 | አላቬስ ከ ቪያሪያል
02:30 | ቫሌንሲያ ከ ቫላዶሊድ
05:00 | ባርሴሎና ከ ኦሳሱና
🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ
11:00 | ኮሞ ከ ቫሌንዚያ
11:00 | ፓርማ ከ ቶሪኖ
02:00 | ሊቼ ከ ኤሲ ሚላን
04:45 | ኢንተር ከ ሞንዛ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ወርደር ብሬምን
11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ቦኩም
11:30 | ዶርትሙንድ ከ ኦግስበርግ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ስቱትጋርት
11:30 | ወልቭስበርግ ከ ሴንት ፓውሊ
01:30 | ፍራይበርግ ከ RB ሌፕዚሽ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ
01:15 | ሬምንስ ከ ፒኤስጂ
03:00 | ሊል ከ ሞንፔሌ
04:45 | ማርሴ ከ ሌንስ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🇸🇦|| 24ኛ ሳምንት የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ!
⏱ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
አልናስር 2-1 አልሸባብ
⚽️ ያህያ 45' ⚽️ ሀምደላህ 44' (PEN)
⚽️ ሮናልዶ 🐐 45'
🏟️|| አል-አዋል ስታዲየም
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3
ከ30 አመቱ በፊት፡ 463 ጎሎች
ከ30 አመቱ በኋላ፡ 463 ጎሎች
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 30ኛ አመት ከሞላው በኋላ ያስመዘገበውን አጠቃላይ የጎል ብዛት በእጥፍ አሳድጓል። 🍷
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🇸🇦|| 24ኛ ሳምንት የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ!
⏱ ተጀመረ
አልናስር 0-0 አልሸባብ
🏟️|| አል-አዋል ፓርክ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3
የ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
📋|| የአልናስር አሰላለፍ !
©️|| 🐐
04:30 | አልናስር ከ አልሸባብ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3
ማይኖ ከ እህቶቹ ጋር ❤️
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
MANCHESTER UNITED BENCH PLAYERS
2022 VS 2025
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ባርሴሎና እና ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ፖርቹጋላዊውን ኮከብ ለማስፈረም እየተከታተሉት ይገኛሉ። 🇵🇹👀
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ ከማትዝ ሴልስ የበለጠ CLEAN SHEET ያለው ማንም የለም (11) 🛡️
ፎረስ ባለፈው አመት ቤልጄማዊውን ጠባቂ ከስትራስቦርግ በ£5 ሚሊዮን ብቻ ነበር ያስፈረሙት… 👌
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
KB 🤍
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
📊⚡️ በዚህ ሲዝን መሀመድ ሳላህ እና ኦስማን ዴምቤሌ ስታቲስቲክስ!
(via Sky Sports)
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ሊቨርፑል የሊጉን ካሸነፈ ዩርገን ክሎፕ የዋንጫ ትውውቁን ለመመልከት ከህዝቡ ጋር ይሆናል። ❤️🏆
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3