⚜ #የዚክር_ቱሩፋቶች 💥 የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦ «አላህ የሚያወሳ (የሚዘክር) ሰው ምሳሌው ልክ እንደ ህያው ሲሆን አላህ የማያወሳ (የማይዘክር) ሰው ደግሞ ልክ እንደ ሞተ ሰው ነው።» [📚 ቡኻሪ ዘግበውቷል።] https://telegram.me/fedailZiker