እንዴትና ለምን እንደመጣሁ አላውቅም።መቼና ወዴት እንደምሄድም እርግጠኛ አይደለሁም።ለጊዜው የማውቀው አሁን እዚህ መሆኔን ነው።የማምነውም እያንዳንዷን ሰአትና ቀን ለኔ ትርጉም በምትሰጠኝ መልክ መኖር እንዳለብኝ ነው።
ካነበብኩት
አንተ ብቻ አምነህ ውጣ
👍👍👍👍👍👍👍👍
በሰላም ትመለሳለህ !!!
ብዙ ሰው በሰላም መግባት ብቻ ነው የሚያስጨንቀው... ወዳጄ ገና ስንወጣ ነው ተመልሰን መግባታችን ላይ የምንሰራው!!
እና መልካም ውሎ !! መልካም ጉዞ ይሁንልን !!!!!
ጥሩ ስነምግባር ከሌለህ ለሀገርህ እና ለወገንህ ጥሩ ስራን የማትሰራ ከሆነ የትኛውም አይነት ሀይማኖት ይሁን......
😡😡😡😡😡😡😡😡😡
በሀይማኖትህ ብቻ አትዘባነን !!!
በግብረገብ ውስጥ ቁልፍ ከሆኑ የሰው ልጅ ጥያቄዎች መካከል ሁለቱ የሚከተሉት ናቸው፡፡
አንደኛው ለሰው ልጆች እጅግ መልካም የሆነው ሕይወት ምን ዓይነት ነው የሚል ሲሆን
ሁለተኛው እንዲህ ዓይነት ሕይወትን መገንባት የሚያስችሉ ማኅበራዊ ተቋማት ምን ዓይነት መሆን አለባቸው የሚል ነው
የሰው ልጅ ሁለት የሚቃረኑ ድርጊቶችን ያከናውናል፡፡ ባንድ በኩል ራስን ወይም ሌላ ሰውን የሚጠቅም መልካም ድርጊት
በሌላ በኩል ራስን ወይም ሌላ ሰውን የሚጎዳ እኩይ ነገር ይፈፅማል፡፡ በእርግጥ ሰናይና እኩይ ነገሮች በሰው ውስጥ እንጂ የትም የሚገኙ አይደሉም:: ስለዚህ ግብረገብ የሰው ልጅ አስተሳሰብ ግኝት ወይም ውጤት ነው፡። ሰው በአአምሮውና በተግባሩ የፈጠረው እንጂ በተፈጥሮ ተዘጋጅቶ የተሰጠ አይደለም፡፡ ተልዕኮው የሰው ልጆች በእርስ በእርስ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ፣ካደረሱም ተጠያቂ እንዲሆኑ፤ ምቾት ያለውና ሰላማዊ የሆነ ሕይወት እንዲኖራቸው ማድረግ ነው፡፡ ስለዚህ ግብረገብ እኩይን አጥፍቶ ሰናይን ለማጎልበት የተፈጠረ የሰው ተቋም ነው፡፡
ካነበብኩት
ግብረገብ ጠፋ ከላይ እስከታች ድረስ!!
ትንሹ ትልቁ ወረገጠ !!
አቤቱ ማረን!!!
ከአንድ ወዳጃችን የደረሰችን አጭር ምርጥ ፅሁፍ!!
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የቢራቢሮዎቹ ትምህርት!
ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡
የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህ ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡
የወቅቱ ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለታችሁን፣ ሰወር ማለታችሁንና መታገሳችሁን አትጥሉት፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረራችሁ አይቀርም፡፡
ስነልቦናችንን እንገንባ❤
dr eyob mamo
በ ዮናስ ወሰንጌ
በእንቅልፍ ወቅት የምናያቸውን ሕልሞች እንደፊልም ደግመን ለማየት የሚያስችለን ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ
የጃፓን ተመራማሪዎች በእንቅልፍ ወቅት የሚከሰቱ ሕልሞችን በመቅረፅ በፊልም መልክ የሚያጫውት መሣሪያ ይፋ አድርገዋል፡፡
ተመራማሪዎቹ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና የአዕምሮ ምስልን መውሰድ የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም፤ ሕልምን የሚመዘግብና በፊልም መልክ የሚያሳይ መሣሪያ መፍጠር ችለዋል፡፡
ቴክኖሎጂው ከሕልም ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ የነርቭ እንቅስቃሴዎችን ለመመዝገብ ኤም.አር አይ (magnetic resonance imaging) እንደሚጠቀም ተገልጿል፡፡
ይህ ፈጠራ የአንጎል እንቅስቃሴን በመጠቀም አንዳንድ የሕልም ገጽታዎችን የመግለጽ አቅም እንዳለውም ነው የተነገረው።
በቴክኖሎጂው ላይ በተደረገ ሙከራ ያለሙትን ሕልም ይዘት ሳይቀይር የመተንተን አቅሙ ከ70 በመቶ በላይ ትክክል ሆኖ መገኘቱን ኒውስ18 የተባለው ድረ ገጽ ዘግቧል፡፡
ቴክኖሎጂው የአዕምሮ ጤናን ለማሻሻል፣ የግለሰቦችን ስብዕና ለመተንተን እና ከሥነ-ልቦና ጋር ተያያዥ በሽታዎችን ለመመርመር ጥቅም ላይ እንደሚውል ተመላክቷል፡፡
መሣሪያው ዕውን መሆን የቻለው በኪዮቶ በሚገኘው የኤ.ቲ.አር (ATR) ኮምፒውቲሽናል ኒውሮሳይንስ ላቦራቶሪዎች ውስጥ በተደረገ ጥናት መሆኑን ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
@sheger_press
@sheger_press
የእርስዎ ስጋት ከንቱ ነበር ማለት ነው!!!!!
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
👗👗👗👡👡👡👞👞👞👞👞👞
እርስዎ ለብቻዎ ብዙ ሰወች በተሰበሰቡበት መንገድ ላይ እየተጓዙ ነው። ሰወቹን እንዳለፉአቸው ሁሉም ሰወች እርስዎን እየተመለከቱ እየተጠቋቆሙ በእርስዎ ላይ እየሳቁ ይመስልዎትና መራመድ ሁሉ ያቅትዎታል። እግርዎት ይተሳሰራል።
በተለይ አዲስ ልብስ ወይም ጫማ አድርገው ከሆነ ጭንቀትዎ ይበረታል
ድንገት ዞር ብለው ሰወችን ቼክ ቢያደርጓቸው እኮ ሁሉም ሰወች እንኳን እርስዎን ሊመለከቱ ሁሉም በራሳቸው ጉዳይ ተጠምደዋል።አንዳንዶቹም በዚያች ቅፅበት ተነስተው ሄደዋል።
የእርስዎ ስጋት ከንቱ ነበር ማለት ነው!!!!!
አይ ስነ ልቦና!!! ከንቱ ቱ !!!
ደፋር ህፃናት ፈሪ አዋቂወችን እያስተዳደሩ ነው
ያለ ማን ነበር ???
የዚህን ንግግር ባለቤት ካወቁት በቀጣዩ ሊንክ ይፃፉልኝ እና እንጨዋወት👉👉👉👉👉 @fogremover
ልናጠናው የሚገባ ትምህርት ልንሰራው የሚገባ የቤት ስራ ማድረስ የሚኖርብን መልእከት መጀመር ያለብን ጉዞ መቆጠብ የሚኖርብን ገንዘብ ልንታከመው የሚገባ ህመም.. ማስተካከል ያለብን ስህተት.. ሁሌም በዙሪያችን ይኖራሉ ብዙዎቻችን ግን ሃላፊነትን ገሸሽ ማድረግ የሚያዋጣ ይመስሰናል ግብን ለማሳካት ወይም ችግርን ለመፍታት በጊዜውና በቦታው የራስን ሃላፊነት መወጣት ይገባል፡፡ ሃላፊነትን እንደ ሸክም ለሌላ ጊዜ ለሌላ ቦታ ለሌላ አካል ለማስተላለፍ መሞከር ውጤቱ ልክ አይሆንም !!
ሀላፊነትን ለመቀበል ድፍረትን መለማመድ የግድ ነው !!!
ይህ በጣም ትልቅ እና ጥልቅ ጉድጓድ የሚገኘው በቻይና ሀገር ሲሆን ብዙ ሰወች የዚህ አይነት መልክዓ ምድራዊ ገፅታ ይኖራል ብለው እንደማይገምቱም ይነገራል።
Читать полностью…የማይለወጠው መሥከረም የጥንቱ
ዘንድሮም ይጠባል እንደልጅነቱ
በተፈጥሮ ጸጋ ከደመቀው ዓለም
እንደመሥከረም ጡት የሚያሳዝን የለም
ጥጃው እየጠባ ላሙ ይታለባል
መሥከረም የበግ ልጅ ከናቱ ይጠባል።
እንደ ጆሮ ጠቢ መሥከረም ራሱ
ሲጠባ ይኖራል መጥባት ሁኖ ሱሱ
ልክ እንደ ታች አምናው ያው መሥከረም ገባ
ደሞዝ እያለበ ገንዘብ እየጠባ
መምህር ኤፍሬም ተስፋ
እንቁጣጣሽ እንኳን አደረሳችሁ
ከተላኩልን ለእናንተ የተመረጠ
እርስዎም @fogremover ላይ የአዲስ አመት ምኞታችሁን ላኩልን እናስተናግዳለን!!!
“የአንድን ሀገር ስልጣኔ ማፈራረስ ከፈልግክ መንገዶች ሶስት ናቸው" ይላል። እነሱም
👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1. ቤተሰብን ማፍረስ
2. የትምህርት ስርአቱን ማፍረስ
3. መልካም ምሳሌና የአርኣያ ሰዎችን ስብእና ማጠልሸት
ቤተሰብን ለማፍረስ እናት ሚናዋን እንዳትወጣ አድርጋት፡፡ “የቤት እመቤት” በመባሏ እንድታፍር አድርጋት፡፡
የትምህርት ስርኣቱን ለማፍረስ አስተማሪው ላይ አነጣጥር፡፡ ህብረተሰቡ ጋር ያለውን ቦታ አሳጣው፡፡ ተማሪዎቹ ይንቁት ዘንድ ደረጃውን አውርደው፡፡
አርአያዎችን ለማፍረስ ምሁራን/መምህራን ላይ አነጣጥር፡፡ እነሱን አንቋሻቸው፡፡ ዋጋ አሳጣቸው፡፡ ማንነታቸውን ሰዎች እንዲጠራጠሩ አድርግ፡፡ ያኔ ሰዎች አይሰሟቸውም፡፡ አርአያም አያደርጓቸውም፡፡ ታዲያ፣ አስተዋይ እናት ከጠፋች፤ ከልቡ የሚያስተምር መምህር ከጠፋ እና አርአያ ሰዎች ዋጋ ሲያጡ፤ ማነው ትውልዱን በመልካም ስነ-ምግባር የሚያንፀው?
ችግሩ የሁላችን፣ ለሁላችን፣ ከሁላችን መሆኑን መጀመሪያ አምነን ተቀብለን ወደ መፍትሄው ብናቀና ... “ስህተቱ ከኮከቦቻችን ሳይሆን ከኛ ከራሳችን..”
ከጋዜጠኛ እስሌይማን አባይ ፌስቡክ ገፅ የተወሰደ
ቀኑ የመመላለስ እንዳይሆን ፈጣሪ ይርዳን !
መንገዳችንን እንምረጥ !!! በዚያው መንገድ ሁሉም ነገር ይፈፀምልን ዘንድ ይሁን !!!!
ደግሞ ትእግስት ይኑረን!!
በሉ መልካም ቀን!!!
ወዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮ
ግራ ገባኝ እኔስ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ብድር ሰጠች
#Ethiopia | በአለም አዲስ አገር ለሆነችው ደቡብ ሱዳን የተሰጠው ብድር በሁለቱ አገራት መካከል አገናኝ ለሚሆን መንገድ ግንባታ የሚውል ነው።
የአራት አመት እፎይታ ኖሮት በ10 አመታት ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ብድር ከ738 ሚሊየን ዶላር በላይ ነው።
በደቡብ ሱዳን ድንበር ውስጥ የሚገነባው 220 ኪሜ መንገድ በኢትዮጵያ ተቋራጮች እና አማካሪዎች እንዲከናወን በሁለቱ አገራት ከስምምነት መደረሱ ተገልጿል።
የብድር አመላለሱም በካሽ እና በድፍድፍ ነዳጅ እንደሚሆን ነው የተጠቀሰው ሲል ካፒታል አስነብቧል።
ምንጭ ጌጡ ተመስገን
ደስ አይልም በቃ !! ምን አለ እርስዎ እንኳን ከዚህ አዙሪት ቢወጡ !!!!???? እኛም ፈርዶብን ነው !!!!! በቃ አርፈው ይቀመጡ !! አያምሩም
የግል አስተያየቴ ነው!! ይቅርታ !!
አይኗ ቢበራላትም ለማየት ግን አልፈለገችም
ምርጥ ፅሁፍ ነው
ሊንኩን በመጫን ፌስቡክ ላይ ያንብቡ👇👇👇
https://www.facebook.com/share/v/D7qnGQf1WWShFDKH/
ወውውውውውውውውውውው
ከአንድ ወዳጄ የተላከች ምርጥ ትዝብታዊ ግጥም
እፅፋለሁ እንጅ አነበንባለሁ፣
ወገኔ ሲበደል ለምን ዝም እላለሁ።
እየተጨመረ ደግሞ ሳጋቶራ፣
እንዴት ሠው ጨክኖ ያበላል እጀራ?
ባምሳሉ ተፈጥረን ከቀረ ሠው መሆን፣
ከቶ ይህ ጭካኔ የት ያደርሰን ይሆን?
ሠውን እንደበሬ አብልተን ፉርሽካ፣
በሚገኘው ገንዘብ ህሊና ሊረካ?
እንዲያው መስሎን እንጅ መጥፎው መልካም ነገር፣
ሠው ሆኖ በሠው ላይ መች ይጨከን ነበር።
ላሁኑ ጊዜ እድሜ መቶ ለማትሞላ፣
ምነው ንፁህ እህል አብልተን ብንበላ?
ያላየ ሲበላ እህል መስሎት በእውነት፣
አይከነክንም ወይ የህሊና ፀፀት
ታዘበው ዋሴ ከቁንዝላ
ጠንቋዮችም አስጠንቋዮችም ይቅርታ !! ፌስቡክ ላይ ተመልከት።
ሊንኩን ተጫን👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/share/v/k6Kim5Bft158wxEg/
ለቁንፅሌ እና ቅፅበቴወች
😍😃😍😃😍😃😍😃
👌
ውድቀት ያታልላል
ስኬት ደግሞ በቅድሚያ ዋጋ ያስከፍላል
ከድል በፊት ያለ ውጣ ውረድ ያስጨንቃል።
በቁንፅሌና በቅፅበቴ አስተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ተግባር መጀመሪያ ላይ ውጤቱ ሲታይ ስኬታማና አትራፊ ይመስላል። ስለሚመስልም በፍጥነት ድጋፎችን ብዙ ተከታዮችን ያፈራል፡፡ አድሮ ውሉ ግን ውድቀትን ያስከትላል
ለ ቁንፅሌ እና ቅፅበቴወች
ለነገሩ ሁላችንሞ ያው ነን !!!!!
ብልህ ከሆናቺሁ💪💪💪 የመናገር ብቻ ሳይሆን ዝም የማለት😷😷 እድልም ሲሰጣችሁ ተጠቀሙበት !!!
ቀኑ ያማረ የተሳካ የፍቅር ይሆንልን ዘንድ ተሰጥቶናል❤❤❤❤❤
ለእኔ ሰው ማለት ሌላ ሰው የሚወድ ነው
እና ደግሞ ጉልበት ካለው ብሽቅ ሰዉ ካገኘ በቦክስ የሚመታ ነው
ከ አንድ ኢትዮጵያዊ አንደበት የተወሰደ
ነብሱን ይማርልን
ነገር ግን ብሽቅን ሰው ከመምታት ይልቅ በማስተማር ብሽቅነቱን መቀየር ይሻላል። መምታት ግን መልሶ ብሽቅ መሆን ነው።
ብሽቅ ለብሽቅ !!!!
አጃኢብ ነው!!
❤🍷🍓🍷❤🍷🍓
❤🍓🍷🍓🍷🍓🍷🍓❤
❤🍓🍷🍓
ይህ የምትመለከቱት መሣርያ ላይፍ ስትሮው ( life straw) በመባል የሚታወቅ ሲሆን ሰወች በየትኛውም ቦታ ሁኔታ እና ደረጃ ላይ የሚያገኙትን ውሀ በቀጥታ እንደ ፍራፍሬ ጭማቂ በቀጥታ በመሣርያው ብቻ በመምጠጥ መጠጣት እንዲችሉ ተደርጎ የተሰራ ነው።
ይገርማል!!!!!
👍👍👍👍
ኤዲት ይደረግ
በገብርኤል ሰይፍ ገማምሰን
የሰማይን ቅጥር ጥሰን
ኢዮር ራማን አስሰን
ፅርሐ አርያምን አምሰን
ካለበት ጉራንጉር ደርሰን
‹እግዚአ-ብሔር←ቃሉን
ኤዲት አርገነው በመጣን፡:
ቀድሞስ ‹እግዚእ-አብ-ሔር› እንጂ
‹እግዚአ-ብሔር›» መች አጣን፡:
ከግማሽ ተስፋ ወደ ሙሉ ተስፋ የምንሸጋገርበት ልባችን ለህግ የሚገዛበት መልካም ዘመን እንዲሆንልን እመኛለሁ።
From the admin
በአዲሱ አመት ያሰብነው ነገር ሁሉ የሚሳካበት ይሆንልን ዘንድ እመኛለሁ።
በተለይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያመጣላት ዘንድ እመኛለሁ!!!!!!
ሌላው ሁሉ ይደርሳል !!!
እወዳቺሁአለሁ !!!!