በህይወት ውስጥ የሆነ ቀን…🍃 ቢኖረኝ ያልከው ይኖርሀል…ማሳካት የፈለከው ነገር ይሳካል…ዋናው ነገር ያን ነገር ምን ያህል ትፈልገዋለህ ነው…ለማገኝትስ ምን ያህል ትደክማለህ ነው…ከልብ የፈለግነው ነገር ይሳካል… ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ ✍🏽 ✨ @filimonhappy 🍂 💐 @itsmefilimon ⚡️ #filimon_happy