እውነተኛ ሙስሊም ነህ❓ ሶሀባ መጀመሪያ የተማረው ኢማን ነው❗ ኡመቱ ላይ ከዐሊም እስከ ጃሂሉ ሁሉም ሰው ላይ ሚታየው ትልቁ ድክመት የኢማን ድክመት ነው❗ ቀብር ምትጠየቀው የኢማን ጥያቄ ነው❗ አላህ ፊት ምትጠየቀው በኢማንህ ነው❗ ሲራጥ ምታልፈው በኢማንህ ክብደት ነው ❗ የጀነት ደረጃ በኢማንህ ነው ❗ ⭕ ስለሆነም ቅድሚያ ለኢማን ⭕