finote_tsidk | Unsorted

Telegram-канал finote_tsidk - ✞ ፍኖተ ጽድቅ ✞

-

👉ፍኖተ ጽድቅ (የሕይወት መንገድ የጽድቅ ጎዳና) በዚህ channel ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የጠበቁ ትምህርቶች እና መዝሙሮች እንዲሁም ቅዱሳንን እንዘክራለን ስለቅዱሳን እንማማራለን ዕለታዊ ዜና ቤተ-ክርስቲያ ስንክሳር ግጻዌ ጥያቄና መልስ እንዲሁም በየእለቱ አጥንትን የሚያጠነክሩ መንፈስን የሚያለመልሙ ጽሁፎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡ ቻናሉን ይቀላቀሉ @finote_tsidk ሼር ያርጉ!!

Subscribe to a channel
Subscribe to a channel