#ወዳጄ
#በሁለት_እግርህ_ከቆምከው_በላይ #በቃልህ_በአላማህ_በኪዳንህ ...#ስለመቆምህ #እርግጠኛ_ሁን
#ህይወት_በአላማ_በቃል_መቆም_ነው።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
🎯በቤተክርስቲያን መድረክ ስለ ኢየሱስ ብቻ ይሰበክ። የአህዛብን ልብ አቅልጦ ለጌታ የሚያንበረክከው የኢየሱስ ክርስቶስ የምስራች ወንጌል ሲሰበክ እንጅ ሌላ ተረት ተረት ስለተወራ አይደለም...
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
🎯ወንድሞቻችን ካመለጡን በኋላ እንዳንጸጸት...ዛሬ ላይ በምንችለው ነገር ሁሉ ከጎናቸው እንሁን
🎯 ብዙ ሰው ደስተኛ መስሎን ውስጡ የተስፋ መቁረጥ ጨለማ እያሰቃየው ብቸኝነት ውስጥ ተደብቆ እያጣነው ነው...ስለራሳችንም ስለወንድሞቻችንም እንንቃ...ጌታ ሆይ እርዳን....1ቆሮኛ ቆሮንቶስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ አንድም ብልት ቢሣቀይ ብልቶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ይሣቀያሉ፤ አንድ ብልትም ቢከበር ብልቶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ደስ ይላቸዋል።
²⁷ እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ እያንዳንዳችሁም ብልቶች ናችሁ።
Via. #elsi_amare
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
እንኳን ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል (የኢትዮጵያ ቀን )አደረሳችሁ
#ኢየሱስ #ነው #ሰውን #በደሙ #የዋጀው!
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።” ራእይ 5፥9-10
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ቄስ በሊና ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው እጅግ ትሁት ለምድራችን አብዝተው ስፀልዩ የነበሩ ስለ ወንጌል ብዙ ዋጋ የከፈሉ በሌሎች መነሳት እጅግ ደስ የሚላቸው ቅን አባት ...😭😭😭😭
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
milimark680/invite?_t=8Xs9Hw32POo" rel="nofollow">https://now.tiktok.com/@milimark680/invite?_t=8Xs9Hw32POo
Читать полностью…#✍ትዝ ይለኛል አንድ ቀን የቆሸሸ ለማጠብ አዘጋጅቼ የማጥብበትን ሳሙናዬን ውሃ በሞላው ማጠብያ ስር ገብቶ ሳላስተውለው ለብዙ ሰአታት ቆዬ ከፍለጋ በኋላ ሳገኘው የቆይታውም ውጤት ሳሙናው ሟሙቶ ወደማለቂያው ደርሶ አገኘሁት ።
🫵ሳያጥብ ያለቀው ሳሙና! በህይወታችን ጌታ በውስጣችን መልእክት ፀጋን አስቀምጦ ሳለ ባለማስተዋልም ሆነ በቸልተኝነት፣በፍርሐት፣በሽሽት መዘፍዘፊያ ውስጥ ገብተን የቆሸሸውን ሳናስለቅቅ እያለቅን ይሆን?
#✍በአጠገባችን ባለማወቅ በልዩልዩ ስህተት የቆሸሹትን ወንድም እህቶቻችንን አካሎቻችንን እንድናጥብበት የተሰጠንን የህይወት የፀጋ ሳሙና ባልተገባ ነገር እያለቀ ይሆን🤔? አልያም ላልቆሸሸ የኛን የፀጋ ሳሙና ለማያሻው አያባከንን ይሆን🤔?
#እግዚአብሔር በአንዳችን ውስጥ አንዳችንን የሚያጥብ የሚያንፅ ፀጋ አስቀምጧል ነገር ግን እየተናነፅን እየተተታጠብን ነው?
"...እርስ በእርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንፀው።
(1ተሰ5:11)
#ስለዚህ ህይወት ታልቃለች ፀጋደግሞ ይባክናል ነገርግን በማይሆን በርሜል አይለቅ በማይገባ ነገር ፀጋችን አይባክን። እንጠቃቀም አንዳችን ለአንዳችን እናሻለን ጌታ የኔን የቆሸሸ የህይወት ልብሴን ለማጠብ እህቴጋር ወንድሜጋር ያስቀመጠው የፀጋ ሳሙና አለ። ስለዚህ ሁለት አሳም🦈 ይሁን በእግዚአብሔር ፊት ይዘነው🧎♂🤲 እንቅረብ በሁለቱ አሳ ውስጥ አምስት ሺ ሚበላው አለና
ፓስተር_ኤልያስ_አባተ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የእግዚአብሔር ዝምታ ከንግግሩ ይልቅ ያስፈራል! ያየውን አይቶ ዝም ካለህ መመለስ ይሻላል መዳፈሩን ትተህ!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#ካነበብኩት....
#መንፈሳዊ_ረሃብ_spiritual_hunger.
📜“እጆቼን ወደ አንተ ዘረጋሁ፤ ነፍሴም እንደ ምድረ በዳ አንተን ተጠማች።” መዝሙር 143፥6
እግዚአብሔር እንደምን ትጠሙታላችሁ? የሚለው የእርካታችሁን መጠን ይወስነዋል።መንፈሳዊ እርካታችሁ መንፈሳዊ ጥማታችሁን ያሳያል።ወይም መንፈሳዊ ጥማታችሁ መንፈሳዊ እርካታችሁን ያሳያል።
#መንፈሳዊ_እርካታ_እንጂ_መንፈሳዊ_ጥጋብ የሚባል_የለም።በእግዚአብሔር መርካት እንጂ እግዚአብሔርን መጥገብ አትችሉም።
መንፈሳዊ ጥጋብ መንፈሳዊ በሽታ ነው።መንፈሳዊ እርካታ ጤናማነት ነው።መንፈሳዊው አለም በእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ እንድትረኩ እንጂ እንድትጠግቡ አይፈቅድም።
በመንፈሳዊ ረሃብ ውስጥ መንፈሳዊ እርካታ አለ።መንፈሳዊ እርካታ ውስጥ መንፈሳዊ ረሃብ አለ።በመንፈሳዊ ረሃብና በመንፈሳዊ እርካታ ሂደት ውስጥ የማታገኙት ነገር ቢኖር መንፈሳዊ ጥጋብ የሚባል በሽታን ነው።እውነተኛ መንፈሳዊ እርካታ ረሃብን ይጨምራል እንጂ ጥጋብን አያስከትልም።
📜“በተጠማ ላይ ውኃን በደረቅም መሬት ላይ ፈሳሾችን አፈስሳለሁና፤ መንፈሴን በዘርህ ላይ በረከቴንም በልጆችህ ላይ አፈስሳለሁ፥”
ኢሳይያስ 44፥3
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ዓለም ጉብዝናህን ስትሰጣት ጉልበትህን ሙጥጥ አርጋ በልታ ኅይልህ ሲደክም አላውቅህም ትልሃለች! ጌታ ግን የጉብዝናህን ወራት ስትሰጠው ሽምግልናህን በዘይት አለምልሞ መባረክ ብቻ ሳይሆን ከፊትህ የዘላለም ክብር አዘጋጅቶ ይጠብቅሃል!
Dr.lealem
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
''ፀሎት'' የሌለበት ቸርች ሆቴል ነው
ሰው እስኪመጣ እዛው የሚጠብቅ!
''ፀሎት'' ያለበት ቸርች የጦር ካንፕ ነው
ይዘምታል፤ ይሰራል።
#ሐዋርያው_ዘላለም(phd)
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
መድሃኒቴ ሆይ - እኔ ባንተ ረክቼ ጨርሻለሁ: ባንተ የረካሁ ሆኜ ሳለ ያረካኸኝን አንተን ግን አልጠግብህም: አሁን ፀሎቴ ሌላ ሚያረካ ነገር ጨምርልኝ ሳይሆን አንተን ያረካኸኝን ሚያረካ ህይወት ልኑርልህ ነውና እስኪ አንተው እርዳኝ ባክህ 🙌🏻🙏🙌🏻
ልጅህን ኢየሱስን በኔ ላይ ስታየው ትረካለህ አውቃለሁ ልመናዬም ይኸው ነው!! 🙌🏻❤️🙌🏻
#dr_lealem
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የብርሃናት አባት!!
እነ ፀሃይ እነ ጨረቃም ብርሃን ካንተ ተበድረው ብርሃን ከተባሉ አንተማ የብርሃን ምንጭ የብርሃናት አባት ሆይ እንደው ምን ዓይነት ነህ?!
ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ውስጥ ስትኖር ሳለ የኔ ነገር ግድ ብሎህ ያለሁበት ድረስ መጥተህ ጨለማዬን እስተ ወዲያኛው ገፈፍክልኝ እንጂ አላቃጠልከኝም! ይብሱኑ የብርሃን ልጅ ነህ አልከኝ! የብርሃናትን አባት አንተን አባቴ ለማለት ድፍረት ሰጠኸኝ!
ታዲያ እኔ ዛሬ ላንተ እንደአቅሚቲ ብገዛልህ ዕድሜ ልኬን ብኖርልህ ባመልክህና ባገለግልህ ምን ይገርማል? እምትገርምስ አንተ!!
ኧረ ብዙ ክብር ይሁንልህ!!!
Dr.lealem
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የእግዚአብሔር ድምጽ እለት እለት ያንቃችሁ ፣ ያጽናናችሁ ፣ ይቅደማችሁ!
የእግዚአብሔር ድምጽ መንገዳችሁን ያጥራ
መልካም ቀን
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#በህይወትክ የአላማ ፅናት ይኑርክ እንጂ የማትደርስበት ከፍታ የማትነግስበት ዙፋን የማትታወቅበት ከተማና ሃገር አይኖርም! #ከዘራሪው_ዘሩባቤል
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በ ፕሮቴስታንት እምነት ዉስጥ የሀሰተኛ ነብያት ችግር አለ ሲባል እልል ብላችሁ የተቃወማችሁ ሰዎች በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ሀሰተኛ ድርሳኖች መጻሕፍት እና ሀሰተኛ አስተማሪዎች አሉ ስትባሉ ምነዉ መንቃት ሲገባችሁ ፍርድቤት አላችሁ። ??
Читать полностью…"#ትልቅ ነበርን ፣ #ትልቅም እንሆናለን"
??????
#አሁንስ???? ትላንት ትልቅ ቀጣይ ትልቅ አሁንስ??
#ወገን ከትላንት ትልቅነት ትምህርት እና ታሪክ ነው ምትወስደው ! ነገ ደግሞ ተስፋ ነው ገና ስትገባበት አካል የሚሆን!
ስለዚህ
#ሕይወት_ዛሬ_ነው
#ሕይወት_አሁን_ነው
#አሁን_ምን_ላይ_ነን ?????
#ከሀይማኖተኛ_ይልቅ_ጠንቋይ_የተሻለ_ስለ_መነንፈሳዊነት__ያውቃል _ምክንያቱም_ከጸሀይ_በላይ_ባለው_ _ማለት_መንፈሳዊ_አለም ላይ ያለውን system ነው የሚያንቀሳቅሰው።
🎯ሀይማኖተኛ ሰው ከጸሀይ በታች ባለው ሃይል ለመገለጥና ለመስራት የሚነሳሳ እና ለመንፈስ አለም reality ያልነቃና የተኛ ነው። በስርዓት : በወግና cermony ብቻ የተሞላ ነው።
🎯መንፈሳዊ ሰው ግን መንፈሳዊ አለምን የሚለማመድ በማይታየው አለም ላይ ያለውን ሃይልና አቅም ለመግለጥ የሚተጋ ነው።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#ቄስ_በመጨረሻ_ሰአታቸው...😭😭
ስፀልይላቸው አንድ ነገር ተናገሩ ነይ እጄን ያዢ አሉኝና አሁን እኔ ጨርሻለው እናንተ ታገለግላላቹ የእኔ እስከዚህ ነው የናንተ ይቀጥላል አሉኝ የሚገርመው ግን በዚህ ሁኔታ ውስጥም ሆነው ይዘመሩ ነበር
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ፃድቅ ነኝ ኃጢያት የለብኝም በእግዚአብሔር ፊት መቆም እችላለሁ እያልኩ ያለሁት:-
👉እኔ ሆኜ ሳይሆን በእርሱ ተደርጌ ነው::
#eftah
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
አሸናፊ ነህ!
የጀመርከውን ለማቆም ብዙ ምክንያቶችና ብዙ ፈተናዎች እየገጠሙህ ይሆናል ግን ወዳጄ እልኸኛ መሆን አለብህ! የምፈልገውን ሳላሳካ፣ ለምወዳቸው ሳልደርስ ጥረቴን አላቆምም ማለት አለብህ! አሸናፊ ማለት የማይወድቅ አይደለም ግን ተስፋ ቆርጦ የማያቆም ነው። አንተ ደግሞ አሸናፊ ነህ!
#ክሩቤል
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
አንድ ሰው ስለ ኢየሱስ የተሳሳተ አሳብ ካለው ፤ ስለ እግዚአብሔርም የተሳሳተ አሳብ ይኖረዋል።ምክንያቱም #ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ለሰዎች የሰጠው #የመጨረሻውና_የተሟላው_መገለጥ ነው።
ዌርዝቢ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
አንዳንድ ነብያት ቸርች ውስጥ የማይመጣላቸው ትንቢት ገስት ሁውስ ውስጥ ይመጣላቸዋል
ምን አይነት ወንጌል ነው ይሄ?😭
እንዲህ አይነት ወንጌል የለም!
ap.tamirat
@focus_youth
@focus_youth
የማይለወጥ ነገር የለም!
ትልቁ ነጥብ ስህተት መስራትህ አይደለም ማስተካከልህ ነው፤
ችግሩ መውደቅህ አይደለም ግን መልሰህ ካልተነሳህ ነው፤ ልብስም እኮ ይቆሽሻል ግን አጥበህ መልሰህ ትለብሰዋለህ።
አንተም ስትሳሳት ራስህ ላይ አትጨክንበት፤ ያጠፋ ሰው አንዴ ነው የሚቀጣው፤ በየቀኑ "እኔኮ አልረባም" እያልክ ራስህን አትውቀሰው! ልብሱ ከታጠበ አንተ የማትለወጥበት ምክንያት የለም!
#kirubel_tefera
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
''ፀሎት'' የምትፀልይ ቸርች የጦር ካንፕ ናት
ጦረኛ ወታደር ታስነሳለች፣ትዘምታለች፤ምርኮን ታበዛለች፣በደሙ አንፅቶ የላካትን የክርስቶስን ፍቃድ አካል ታሲዛለች።
ሐዋርያው ዘላለም ጌታቸው(phd)
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የእግዚአብሔር ዝምታ ከንግግሩ ይልቅ ያስፈራል! ያየውን አይቶ ዝም ካለህ መመለስ ይሻላል መዳፈሩን ትተህ!
#dr_lealem
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ፓ/ር ሚኪ ወንድሙ
ከተባረኩበት:
1. እግዚአብሔር ባያደርግም በእኛ እውቀት አይገመገምም!
2. መፀለይ ማለት እግዚአብሔር ያልፈለገውን ማስደረግ ሳይሆን እግዚአብሔር ከሚፈልገው ጋር መስማማት ማለት ነው!
3. ፀሎት የኔ ፈቃድ ካልሆነ የምልበት ሳይሆን በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ፈቃድ በኔ ህይወት ይሁን የምልበት ነው!
4. በእኔና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ውላችን የህይወቴ ጌታ እንዲሆንልኝ እንጂ ጉዳዬን እንዲያስፈፅምልኝ አይደለም!
ፓ/ር ሚኪ ተባረክልን!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
አየሱስን ይዞ ከቶ ማን ነዉ ያፈረው
ስፍራውን ለቆ አንጂ ሰነፍ የከሰረው.......
ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛይ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
👉ተስፋ አትቁረጡ
🎯👉በሕይወት ጎዳናችሁ ላይ በውስጣችሁ ያለውን አላማ ወይም ራዕይ ለመፈጸም እና ለማሳካት በምትሮጡት ሩጫ በውስጣችሁ ያለውን እንዳታሳኩ ለማድረግ እና ከመንገድ ለማስወጣት ሰይጣን ዘወትር ይተጋል።
🎯👉 አላማ የሌላቸውን ሰይጣን አይጠጋም ንቆ ይተዋል
🎯👉 ሰይጣን ሀይሉን አላማ ባላቸው ላይ ለማድረግ ነው የሚሰራው።
🎯👉ስለዚህ ተወዳጆች ሆይ ሰይጣን ሊቃረናችሁ ሲመጣ አትደነቁ ይልቁንስ "አላማ ስላለኝ ነው የመጣብኝ" ብላችሁ ኃይል ጨምሩ እንጂ ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ።
👉🎯ልትወድቅ ትችላለህ : ልትደኸይ ትችላለህ : በሀዘን ውስጥ ልትሆን ትችላለህ : ነገሮች ሳይሳኩልህ በኪሳራ ልትሆን ትችላለህ ከነዚህ ነገሮች ሁሉ #ልትወጣ ትችላለህ። ነገር ግን በነገሮች ምክንያት ተስፋ ከቆሰጥክ የዛኔ የምትኖርለትን አላማ ማሳካት አትችልም።
ስለዚህ ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth