በንስር ክንፍ ተሸክሞ
ህመም ቁስላችንን አክሞ
ድጡ ሲጥለን ያነሳን
ሰዎች ሲረሱን ያልረሳን
እባብ ጊንጡ ሳይነድፈን
ምድረበዳውን ጌታ አሳለፈን
ምህረት ጸጋው ብዙ ነው
እግዚአብሔርን እናመስግነው
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ለማገዝ‼️
የ12ኛ ክፍል እንትራንስ ውጤት ዛሬ ማታ5:30 ላይ እንደሚለቀቅ ታውቋል።
ምናልባት ተፈታኞች ከ 930,000 በላይ ስለሆኑ #connection ሊያስቸግር ይችላል።
በinbox @focusyouth id number እየላካችሁ ወጤታችሁን ማይት ትችላላችሁ።
ስለዚህ እዚህ ቻናል ላይ join እያደረጋችሁ በውስጥ አናግሩኝ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ‼️
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ትኩረት ትኩረት
ዘራፍ‼️
🎯መንፈስ ቅዱስን ከመሰለ እንቁ አስተማሪ ተምረንማ ከአለም አንኮርጅም❗️
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
አገለግልህ ዘንድ ባሪያህ እሆን ዘንድ አጥንልህ ዘንድ ይህ የህይወቴ ደስታ ነው!
እግር ጥሎህ ሳይሆን በዘላለም ሃሳብህ ወደ ጎጆዬ የመጣኸውን ጌታ በብዙ መገረምና አድናቆት አስተናግድሃለሁ!
ክብሬ እንድትዘምርልህ እንጂ ዝም እንዳትል ዘወትር ግድ እላታለሁ!
Dr. Lealem
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
🎯የምንሸከው ሳይሆን የሚሸከመን አምላክ አለን
🎯ወደ ፈለግንበት ምንመራው ሳይሆን እርሱ በፈቀደበት እና ባሰበበት የሚመራን አምላክ አለን
“በግብፃውያን ያደረግሁትን፥ በንስርም ክንፍ እንደተሸከምኋችሁ፥ ወደ እኔም እንዳመጣኋችሁ አይታችኋል።”
— ዘጸአት 19፥4
“መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል።”
— ዘዳግም 33፥27
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ትኩረት 🎯ትኩረት
ምን ሰማው መሰላችሁ.....
ከስር የለጠፍኩት የቃል ክፍል መጨመርም መቀነስም አይቻልም የሚለው ሀሳብ....
አንድ ቄስ በ tiktok live ላይ መጽሐፍ ቅዱስ የማይለውን የሚቃረን ነገር ሲያወሩ አንዱ ሲጠይቃቸው የመለሱት መልስ ነው👇👇👇
"ለዚህ ለዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ብቻ እንጂ ለሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ አይደለም የተጻፈው ስለዚህ ሌሎች የመጽሐፍ ክፍሎች ላይ ቢጨመር ምንም አይነት ችግር የለውም"
ሲባል ሰማሁኝ....
🎯የትኩረት ቤተሰቦች ስለዚህ ጉዳይ ምን ትላላችሁ??
ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
¹⁹ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
❤️ ካለሁበት ሊያወጣኝ እስካለሁበት መጥቶ፤
✝️ መስሎ ሳይተውን ፣ ሆኖ ተገኝቶ
ሞቶ አድኖኛል ፣ ራሱን ቆርሶ ሰጥቶ
🎯focus
❤️Coming to get me out of where iam.
✝️He did'nt think he was, but he was found
He died and saved me, by sacrrificing himself.
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ይነበብ....
1- ኤልያስም አርጓል ነገር ግን ከእኔ ከዘላለም ሞት መዳን እና የእግዚአብሔር ልጅ ከመሆን ጋር ትስስር የለውም ግን ከኤሌያስ ብዙ ነገር ልንማር እንችላለን!!
2- ሄኖክም በምድር አልተገኘም ከነስጋው ተነጠቀ(አረገ) ነገር ግን ከእኔ መዳንና ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን መውጣት ጋር የሚያገናኘው ወይም #አስተዋዕጾ የለውም!!! ነገር ግን ከእርሱም አካሄድን ከእግዚአብሔር ጋር በማድረግ ከዚህ አለም ስርዓት መውጣት እንደምንችል አስተምሮናል!!!
ይሄን ሁሉ ያልኩት ስለተጻፈ ነው!!
ካልተጻፈው.....
ማርያምም "ከሞት ተነሳች አረገች" ተባለ እሺ እውነት ነው ቢባል
-- ከእኛ መዳን ጋር
--የእግዚአብሔር ልጅ ከመሆን ጋር
--- ከሀጥያት ቀንበር ነጻ ከመውጣቴ ጋር
የሚያገናኛት ነገር በፍጹም አንድም ነገር የለም አይኖርም!!
🎯የኢየሱስ #መሞትና #መነሳት እኔን ወደ አብ ቀኝ ክብር እንድገባ ፣ ከእግዚአብሔር ጋር እንድታረቅ ስለእኔ መካከለኛ ፣ ጠበቃ ፣ ሊቀካህናት እንዲሆን ነው!!!
ታድያ.....
🎯ማንም ከሞት ይነሳ ያርግም ግን ከእኔ ህይወት ጋር ግንኙነት የለውም የእኔ ህይወት የሚያያዘው ከኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ጋር ብቻ ነው!!
የሚስማማ አለ??
ማነው ግን የመነጋገርያ ርእሱ
እኔ ነኝ? "እኔ!" ምለው ወይስ እሱ?
የጠራኝ እኔ እንድዘምር እሱ እንዲዘመር::
እኔ እሱን እንዳከብር እሱ ብቻ እንዲከበር::
እኔነቴ ጠፍቶ እሱነቱ በኔ እንዲኖር::
ፎሎዎሮቼን እሱን ካልተከተሉ
መንገድ ጠራጊነቴ የቱ ጋ ነው ቅሉ?
ትላንት ከእስራት የተፈታው ውርንጫ
ልሆን የእርሱ መቀመጫ የክብሩ መገለጫ
እናማ በሶሻል ሚድያዬ በግዛቴ
በግድግዳዬ ይሁን በህይወት መስኮቴ
በሼር ላይክ ሰብስክራይብ ኮመንት
እኔ እያነስኩ ኢየሱስ ይላቅበት::
የምትስማሙ አገልጋዩቹ ሁሉ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በሉ::
#samuel_t/michael
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
— ኢሳይያስ 9፥6
#ነፍስ_ሁሉ_ለተወለደው_ንጉስ
#አዎ
#አዎ_ከሀዲዎች_ነን
#አለምን_ሰይጣንን_ስራውን_ሀጥያትን_ሁሉ_የካድን
#አዎ_መናፍቃን_ነን
#ጌታችንን_ምንናፍቅ
#ማራናታ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
"ዮኒ የተናገረው ስህተት ነው ካሉ ለተናገረው ነገር መልስ ወይም ማብራሪያ ቢሰጡ እኮ ሃሳብን በሃሳብ መሻር ይችሉ ነበር ።
ነው ወይስ በቂ መልስ የለም ?"
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ማንስ ጀግና ሞተ ማንስ ጀግና ተነሳ ማንስ ጀግና በደመና አረገ ማንስ ጀግና ተመልሼ እመጣለሁ አለ #ኢየሱሰ ብቻ የይሁዳ አንበሳ ዙፋኑ የፀና ለግዛቱ ፍፃሜ የሌለዉ ሁሉን የፈጠረ የሁሉ ጌታ ያለ የነበረ ለዘለአለም የሚኖር አልፋ ኦሜጋ የሆነዉ እርሱ እርስቶስ ኢየሱስ ነዉ።
#በእርሱ_የሚያምኑትን_ሊወስድ_ተመልሶ_ይመጣል።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በማይተመን ዋጋ በሞባይል ካርድ ዋጋ‼️
1- ለtelegram ቻናሎችና ግሩፖች የሚሆን ፕሮፋይል ፎቶ እና ሎጎ design
2- ለቤተክርስቲያን ለሌሎችም ፕሮግራም ማስታወቂያ የሚሆኑ posters(banners) በ facebook or telegram size እንሰራለን
3-እንዲሁም በtelegram እና fb የማስታወቂያ ስራ (ቻናል ፣ ግሩፕ )እናስተዋውቃለን ፕሮግራሞችን እናስተዋውቃለን (promotion ) እንሰራለን ያናግሩን
👉 @focusyouth @promotion
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ካነበብኩት....
አጎንብሰን እንሰግድልሃለን እንጂ ካንተ ጋር ትከሻ አንለካካም!
እንደምንጣፍ እንዘረጋልሃለን እንጂ ክብርህን አንዳፈርም!
ይሁን ስትል እሺ አሜን እንላለን እንጂ ለምን ብለን በምፀት አንጠይቅህም!
አንተ እግዚአብሔር ነህ!!! እኛም የእጆችህ ስራዎች!!
dr.lealem tilahun
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ለወጣት አገልጋዮች!
1. ከምንጩ ጋር ተጣብቃችሁ ቀጥሉ!
👉የዳናችሁበትን ፍቅር እግረ መንገድ በተገኙ ጥቅማ ጥቅሞች አታስቀሙ!
👉ከሰጪው የተለየና ከምንጩ የተፋታ ስጦታ የማታ ማታ ትርፉ ኪሳራ እንደሆነ አትዘንጉ!
2. የኀጢአትን ግብዣ እምቢ በሉ
👉ለኀጢአት ፊት አትስጡት ጨክኑበት አምርሩበት አትጎራበቱት!
👉ከኀጢአት ጋር ለድርድር መቀመጥ በእናንተ ዘንድ የማይታሰብ ጉዳይ ይሁንላችሁ!
3. እውነትን አትሽጧት
👉እውነትን እጥፍጥፍ ቅርጥፍጥፍ ከምታደርጓት የቀረ ይቅርባችሁ!
👉የምትጎዱም ከሆነ ተጎዱ ቢያስፈልግ ፃማችሁን እደሩ!
4. ምሉዐን ሁኑ
👉እድገታችሁ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አይሁን
👉በፀጋ ስጦታ ብቻ አትደጉ: በታደሰ አዕምሮም እንጂ!
👉የሰቀለ ፀጋ ስጦታና የወረደ አስተሳሰብ አብሮ አይሄድምና በተመጣጠነ ዕድገት በነገር ሁሉ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ ዕደጉ!
ቆላ 1:9 "የፈቃዱ እውቀት መንፈሳዊ ጥበብንና አዕምሮን ሁሉ እንዲሞላባችሁ እየለመንን ስለ እናንተ ፀሎትን አልተውንም"
Dr.lealem tilahun
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#mfn_hawassa 14/05/2015
#pr_dawit_ademasu
- የተያዝኩበትን ክብር ለመያዝ ወደፊት እሄዳለው
- የኛ ጩኸት ሰዎችን ሊረብሽ ይችላል እግዚአብሔር ግን የኛን ጩኸት ሲሰማ "ተረበሽኩ" አይልም ሊረዳን ይነሳል!
- "ለበሽከን" በሚሉት ሰዎችና ሁኔታዎች መሄድህን የምታቆም ከሆነ የምትጮህለትን ጉዳይ ልትይዘው አትችልም!
#ማር :10:46
ማርቆስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁷ የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ፦ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ይጮኽ ጀመር።
⁴⁸ ብዙዎችም ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እርሱ ግን፦ የዳዊት ልጅ ሆይ፥ ማረኝ እያለ አብዝቶ ጮኸ።
⁴⁹ ኢየሱስም ቆመና፦ ጥሩት አለ። ዕውሩንም፦ አይዞህ፥ ተነሣ፥ ይጠራሃል ብለው ጠሩት።
- ምትጮህለትን ጉዳይ እስክትይዘው መጮህን አታቋርጥ!
-ጩኸትህን ጸሎትህን እንዲገመግሙ አትፍቀድ!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የማስታወቂያ ስራ እንሰራለን
ከ 120 በላይ ግሩፖች አሉ በእርሱ ላይ እንዲተዋወቅላችሁ ምትፈልጉትን ነገር በማጋራት ለብዙዎች እንዲደርስ እናደርጋለን አሰጅግ በጣም ባነሰ ዋጋ
ያናግሩን inbox 👉 @milipromotion
🎯🎯🎯አስከ ማታ 3:00 ድረስ በዚህ ግሩብ ላይ ሰው add ለሚያደርግ የካርድ ሽልማት አዘጋጅቻለው
1- 300 ሰው add ለሚያደርግ የ 100 ብር ካርድ
2- 150 ሰው add ለሚያደርግ የ 75 ብር ካርድ
3- 100 ሰው add ለሚያደርግ የ 50 ብር ካርድ
4- 50 ሰው አድ ለሚያደርግ የ 25 ብር ካርድ
አሁኑኑ ጀምሩ የእውነት አደርገዋለው የ 15 እና የ 10 ብር ካርድም ተዘጋጅቷል።
ሊንኩን በመንካት ግቡ
👇👇👇👇👇
/channel/mili_promotion
/channel/mili_promotion
/channel/mili_promotion
#ትኩረት_ወደ_መጽሐፍ_ቅዱስ
እኔ ግን ሚገርመኝ በዚህ ምድር ስለመንፈሳዊ ነገር ስለፍጥረታዊውም ነገር እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ጎዶሎ ሆኖ ነው ወይ??? ያልተሟላ ሆኖ ነው ሌላ ተረታተረት ፍለጋ ምንባዝነው ?? ብቻ ለሁሉም ነገር እኮ በቂ የሆነ የበላይ የሆነ መሉ የሆነና ጉድለት የሌለው መጽሐፍ ነው ወይስ ለቅዱሳኑ መንፈስ ቅዱስ ይሄን ሁሉ እየነገራቸው ሲጽፉ ረስቶ የተውን ነው እነርሱ ሚጨምሩት?? መንፈስ ቅዱስን ለማረም ነው?? ኤረ ምን አይነት ጉድ ነው
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
መዳን 99% በጸጋ ሆኖ፤ አይቻልም እንጂ የቀረውን 1% ሰው እንዲሞላው ቢፈቀድለት አይድንም። ምክንያቱም ድነት 100% የእግዚአብሔር ሥራ ነው። ሰው 1% እንኳን እግዚአብሔርን ማገዝና አስተዋጽኦ ማድረግ አይችልም። የሰው ድርሻ ልክ ሕጻን ልጅ ምግብ ለመጉረስ አፉን ከፍቶ እንደሚቀበል፥ ይህን ነጻ ስጦታ የሆነውን መዳን በእምነት መቀበል ብቻ ነው። ሕጻኑ የቀረበለትን ምግብ መብላት አልፈልግም ብሎ እስከ መጨረሻ ቢያምጽ በምግብ እጦት ብዙ በሕይወት መኖር አይችልም። የእግዚአብሔርን ነጻ ስጦታ በእምነት የማይቀበልም ሰው እንደዚሁ ነው። መዳን በጸጋ ነው። የምንቀበለው ግን በእምነት ነው። አለማመን ኃጢአት ነው። ለሁሉ ኃጢአት ዋጋ ተከፍሏል። ላለማመን ኃጢአት ግን ዋጋ አልተከፈለም። ባለማመን ዋጋ የሚከፍለው ሰው ነው።
JOSEPH DEMISSIE
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
🎯ትኩረት ይደረግ
"ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።”
— ዮሐንስ 3፥5
🎯መዳን ስንት??ጊዜ ነው መጠመቅስ??
🎯ያመነ የተጠመቀ ይድናል ግን ስንቴ ይጠመቅ ስንቴ ይዳን??
🎯በየአመቱ የሚከበረው የጥምቀት በዓል አስቦ ከመዋል ባለፈ (እርሱ ለመታሰቢያዬ አድርጉት ባይለንም) በየአመቱ መጠመቅ ምን የሚሉት ነው
🎯 ከውሃ ተወልደን ከመንፈስ ካልተወለድን ጥቅሙ ምንድነው
🎯ከመንፈስ መወለድ እኮ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ሊቀካህንነት(አማላጅነት) አምኖ መቀበል ነው‼️
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
🎯ትኩረት_ትኩረት🎯🎯
🎯ብጽዕት ድንግል ማሪያም ከሞት ተነስታለች??? አርጋለች??? ከተነሳችስ? ከረገችስ ከእኛ ከዘላለም ሞት ከዳንበት የደህንነት ጉዳይ ጋር ያላት ግንኙነት ምንድነው???
🎯በቅንነት መልስ ስጡበት...
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#ወገኖቼ_የልደቱ_ባለቤት_ባለልደቱ_በሌለበት_ ልደት_አይከበርም_ኢየሱስ_በሌለበት_ህይወት_ አይታሰብም
#ኢየሱስን_ሳትቀበል_ገናን_አታክብር_ለነፍስህ_እረኛ ያስፈልጋታል።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#mfn_aleta_wondo
ታህሳስ 21 | 2015
የተከፈተ ሰማይ
#ማቴ3:13
- ኢየሱስ የሰማይን ስርዓት (ጥምቀት) ሲያደርግ ወዲያው ሰማይ ተከፈተ።
- በተከፈተ ሰማይ ላይ የሰማይ ድምጽ ነው ሁሌም የሚገለጠው።
- የእግዚአብሔርን ድምጽ ለመስማት ሰማይ መከፈት አለበት። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሰማይን ስለከፈተ አሁን ድምጹን የመስማት #right አግኝተናል።
- በሰማይ ስርዓት ውስጥ ስንገኝ ድምጹን መስማትና መለማመድ እንጀምራለን።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
"ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ያለው ክርስትና 3ሺ አመቱ ነው¡ " እነርሱ እንደሚሉት
ክርስቶስ ተወልዶ፥ሞቶ፥ከተነሳ 2ሺ አመቱ ነው" የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በጽዮን ከተማ በበጉ ሰርግ እስክንገናኝ በአባትሽ እቅፍ እረፊአ😭😭😭😭
ዘማሪት መክሊት ግርማ ወደ አገለገለችው ጌታ ትሄዳለች
የዮሐንስ ወንጌል 11
25፤ ኢየሱስም አላት፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
በጌታም በሰማይም እንገናኛለን።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth